Estifanos Tomas - Enen Bilo Akurafi | እስቲፋኖስ ቶማስ - እኔን ብሎ አኩራፊ | New Ethiopian Music 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @BiniyamBin-k7b
    @BiniyamBin-k7b 2 місяці тому +699

    Estifo ማንንም እንዳትሰማ በተለይ በርታ የሚሉህን

    • @Ethiopia964
      @Ethiopia964 2 місяці тому +25

      😂😂yantes kefa

    • @HiwiThs
      @HiwiThs 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂

    • @HawaHussen-jg2dv
      @HawaHussen-jg2dv 2 місяці тому +5

      ወዮ የክፋት ጥግ😂😂😂

    • @BirukeLiyu-kh3jn
      @BirukeLiyu-kh3jn 2 місяці тому +7

      የተመታ ኮማንት😂😂😂

    • @ansifdebela5382
      @ansifdebela5382 2 місяці тому +3

      Ymr gedelkegn bro🤣🤣🤣w

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 2 місяці тому +986

    ኢሄን የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርድርግልን

  • @AbduSelam-sd9rb
    @AbduSelam-sd9rb 2 місяці тому +675

    እእደኔ ምንም ሳይገባዉ ዘፈኑ ያለቀበት እስኪ ልያቹ 😢

  • @LetyCast24
    @LetyCast24 2 місяці тому +149

    ይህን እያነበብክ ከሆነ እግዚአብሔር በህይወትህ የምትፈልገውን ሁሉ ይስጥህ። ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ! ነገ ሁሌም አዲስ ቀን ነው። ❤

  • @saratube4640
    @saratube4640 2 місяці тому +21

    ጀግና ነህ በርታ❤❤እምተቹሁ ሁሉ አተን መሆን ስለማይችሉና ስለምቀኑ ነው በርታ 👍👍👍👍👍

  • @Satel-p5v
    @Satel-p5v 2 місяці тому +379

    ማንንም እንዳትሰማ estif በተለይ ትችላለህ የሚሉህን😊

    • @Melat01-r9u
      @Melat01-r9u 2 місяці тому +13

      😂😂😂ያንተን ኮሜንት እራሱ መስማት የለበትም😂😂

    • @nardi8713
      @nardi8713 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @abenezerzewdie5406
      @abenezerzewdie5406 2 місяці тому +9

      ጆሮዬ ስለሚደማ ዘፈኑን pause አድርጌ በ commente ፈታ እያልኩ ነው 😂😂 ። ይሜ

    • @chermedia-
      @chermedia- 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @birukselam7894
      @birukselam7894 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @EleniGirma-g9u
    @EleniGirma-g9u 2 місяці тому +139

    ይሄንን የምታነቡ ሁሉ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 місяці тому +494

    በስደት ክፍት ብሎኛል እስኪ ያሰብሽዉ ይሳካ በሉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 2 місяці тому +31

    ጀግና ነህ። የተቀማጭ ምላስ ብስራ የቀበርክ ጀግና ወጣት። ❤❤
    ድሮም ሃበሻ ስሳካልህ ኣንገቱን ይደፋል እንጂ ኣይዞ ማለት መች ለመደው ?
    ኣጨበጨብኩልህ ኣንበሳየ። በርታ

  • @SimretTadese-o6b
    @SimretTadese-o6b 24 дні тому +4

    ድምፅህ እና ክላሲኩ አብሮ ይሄዳል እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅ አሜን !🙏🙏🙏

  • @dagim9626
    @dagim9626 2 місяці тому +156

    አብዱ ኪያር ያለዉ እናንተን ነዉ ከመዉቀስ ይልቅ መደገፍ ABD .በጣም ነዉ የገረመኝ በየ ቲክቶኩ ድምፃቸዉእያለ ለማሾፍ ይሞክራል ግን በጣም ሕዝቡ ይወድሐል , አንድ የገባኝ ነገር ስራን ብቻ ዝም ብሎ መስራት እደሚያስከብር ነዉ አሑን ላይ ሕዝቡ ተቀብሎሐል 🎉 መልካም እድል🎉🎉🎉

  • @EmushaLiule
    @EmushaLiule 2 місяці тому +75

    ያበደ ነዉ እስቲፍ ያራዳ ልጅ❤️❤️❤️መልካም እድል

  • @GebeyawMollaofficial
    @GebeyawMollaofficial 2 місяці тому +102

    ሰው የፈለገውን ይበል እኔ ግን በጣም አስደንቆኛል ይገርማል ምርጥ ነው እስጢፍ በርታ 1ኛ👌👌👌

    • @Eldanatatek-g4i
      @Eldanatatek-g4i 2 місяці тому +1

      enem betam yabade new❤❤❤

    • @YeshiwagaChekole
      @YeshiwagaChekole 2 місяці тому

      እኔም ❤❤❤❤

    • @hassenandlove9408
      @hassenandlove9408 2 місяці тому +4

      በሂውት ዘመነህ ለመጀመሪያህ ነው ዘፈን ስስማ 😂😂😂

    • @AaAa-lq9vc
      @AaAa-lq9vc 2 місяці тому

      ere Habesha yalew adnkot ena mewded besdb new migeltew yemr Estif arif dmts alew

    • @birukabi7016
      @birukabi7016 Місяць тому

      አዎ በርታ

  • @FikatTube
    @FikatTube 2 місяці тому +19

    መዋሸት አያስፈልግም ምርጥ ሙዚቃ ከአሪፍ ቪድዮ ጋር 👌

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 2 місяці тому +11

    እስጢፍ በርታ ሰዉን የሚጥሉ ነገሮችን ሁሉ እግዚአብሔር ያርቅልህ

  • @hananiyagizaw
    @hananiyagizaw 2 місяці тому +85

    ከተወለድኩ ጀምሮ እጄ አይሰራም ነበር እድሜ ላንተ ዘፈን ጆሮዬን ካንተ ለመጠበቅ እጄን ሳነሳ በዚያው ዳንኩ❤
    ቻይና ፈወሰኝ ቹንግ ፈወሰኝ😂😂

    • @mesyedengel7638
      @mesyedengel7638 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Melat01-r9u
      @Melat01-r9u 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @zekiwosdereje
      @zekiwosdereje 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GirmayAyele-mp6nb
      @GirmayAyele-mp6nb 2 місяці тому

      😂😂

    • @RitaRich-ek2ex
      @RitaRich-ek2ex 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @Mon_ሞን
    @Mon_ሞን 2 місяці тому +154

    እዉነት ለመናገር ከ Jhon Daniel ይበልጣል ይቻምሽ👌🫡

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my 2 місяці тому +4

      Stifo yibeltal

    • @Bk.437
      @Bk.437 2 місяці тому

      Sew tera bilut erasu meta ale

  • @RobelRobert-v1v
    @RobelRobert-v1v 2 місяці тому +9

    That is good music estifo big love and big respect for estifo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 місяці тому +7

    በጣም ምቀኝነት ይታይባችኋል ገና አዳጊ ልጅ ነው ምን አለበት ብታበረታቱት ጥፋት ካለበት ደግሞ በስርአት ብትፅፉ ሰውን መስደብ መደቆስ ባህላችን ሆኖ ቀረ ማለት ነው እንዴ😡😭
    ስጢፎ በርታ ወደ ኋላ የለም ወደፊት ብቻ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 2 місяці тому +20

    ማርያምን እስጢፋኖስ ያራዳ ልጅ ነው ለሴት ያለው ክብር ይመቸኛል ለዚያም 3 ነው ያየሁት ዘፈኑ ጥሩ ነው አሪፍ ነው ማንንም እንዳሰማ ❤

  • @WeldeMan-vk2hm
    @WeldeMan-vk2hm 2 місяці тому +21

    Estif yileyal bro 🎉🎉🎉

  • @KuziKuzi-l4u
    @KuziKuzi-l4u 2 місяці тому +77

    እንዳንተ ሳይሆኑ ኣንተን የሚያንቛሽሹ የሰው ስኬት የማይመኙ የሂሊና ፆሎት ያስፈልጋቸዋል ኣንተ ግን ጀግና ነህ በርታ ❤❤

    • @amansadu5034
      @amansadu5034 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @BezawitBeza-y5e
      @BezawitBeza-y5e 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ara

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 2 місяці тому +1

      ማሽቃበጥ ፕሮ ማክስ😂

    • @devaking3571
      @devaking3571 Місяць тому

      ​@@Samrawit1921መቅናት ፕሮ ማክስ

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 2 місяці тому +10

    اثيوبيا بلد الفن والجمال | انا اعرف مصور هذا الفيديو كليب واتابعه من السودان | إستمر في العمل الجيد يا أخي ❤❤❤❤🇪🇹🇸🇩

  • @HassanAdam-r3p
    @HassanAdam-r3p 2 місяці тому +9

    I'm Sudanese 🇸🇩 I live in 🇺🇸🇺🇸 I was born in Ethiopia 🇪🇹 and I grow up in Ethiopia 13 years I'm still watching Ethiopian song ❤ inshallah I will go back to visit my country Ethiopia 🇪🇹 I love you all 🫶🫶🇪🇹🇸🇩♥️♥️♥️

  • @Hid-x7r
    @Hid-x7r 2 місяці тому +6

    ww nice mirt sira new estif
    100/100❤❤❤❤
    ያበደ ነው

  • @AschalewAsrat-g9d
    @AschalewAsrat-g9d 2 місяці тому +13

    I am from Debub sudan 😁I love Estifanos music 🔥🔥🔥

  • @RobelRobert-v1v
    @RobelRobert-v1v 2 місяці тому +35

    8000.000 million views entebkalen kezam belay egzyabher ke kefu neger yetbkhe amen ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mattalyzola
      @mattalyzola 2 місяці тому

      Esun sitebik komek endaker😂

    • @RobelRobert-v1v
      @RobelRobert-v1v 2 місяці тому

      Excuse me dedeb kotet ​@@mattalyzola

    • @RobelRobert-v1v
      @RobelRobert-v1v 2 місяці тому +1

      Ye melata lij nek ​@@mattalyzola

  • @Lio-abrila
    @Lio-abrila 2 місяці тому +10

    😳😳😳 ere weyne bro i have no words amazing work good job 🙌🙌👌👌

  • @degudawit
    @degudawit Місяць тому +9

    ማንንም እንዳትሰማ estif በተለይ ትችላለህ የሚሉህን

  • @AbelKidu-e7b
    @AbelKidu-e7b 2 місяці тому +7

    He is mind genious በቃ የ ልጁ ሀሳብ አልገባቹም እኔ ገብቶኛል FIRE

  • @Queen_of_Gambi
    @Queen_of_Gambi 2 місяці тому +25

    Who’s here from Gambella❤🔥💯love estifooo

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 2 місяці тому +76

    ድምፁ ሳይለንት ቢሆን ምርጥ ዘፈን ይወጣው ነበር።

    • @RedietBorshe
      @RedietBorshe 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @BezawitBeza-y5e
      @BezawitBeza-y5e 2 місяці тому

      really

    • @nardi8713
      @nardi8713 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @hadasDugom
      @hadasDugom 2 місяці тому

      😮😢😂

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 2 місяці тому +1

      ታዲያ ምኑን እስማ ድምፁን ሳይለንት አርገን 🤨🙆😁😁😁

  • @ErmiMan-z2g
    @ErmiMan-z2g 2 місяці тому +9

    እረ ያበደ ነው በዚው ቀጢበት ❤❤❤❤❤❤❤ 😍😍😍😍😍😍 አድናቂሽ ነኝ

  • @cbc-tube
    @cbc-tube 2 місяці тому +5

    የተቀማጭ ምላስ ብስራ የቀበርክ ጀግና ወጣት።
    ድሮም ሃበሻ ስሳካልህ ኣንገቱን ይደፋል እንጂ ኣይዞ ማለት መች ለመደው ?
    ኣጨበጨብኩልህ ኣንበሳየ። በርታ

  • @haimanotnegesse
    @haimanotnegesse 20 годин тому +1

    ማንንም አዳሰማ በርታ 😂

  • @hahu636
    @hahu636 2 місяці тому +16

    The best clip video i have ever seen 🙌🔥🔥🔥 Estif ያራዳ ልጅ 🤝

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 2 місяці тому +6

    ሰማውኝ በብዙ የሌ የሌላ ሆንሽ እዴ ግጥም part i can't ❤❤❤

  • @ADEBANANA-in3jt
    @ADEBANANA-in3jt 2 місяці тому +95

    እስኪ አኩራፊዋን እሚወድ የታላችሁ

    • @RobelRobert-v1v
      @RobelRobert-v1v 2 місяці тому +3

      Big love and big respect for estifo ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AhimedAli-iz5rf
      @AhimedAli-iz5rf 2 місяці тому +2

      Me redu fkr eko nat

    • @hafihd916
      @hafihd916 2 місяці тому +1

      1 like atagenim rip bro 😅

    • @kalekidantemesgen7569
      @kalekidantemesgen7569 2 місяці тому +2

      ​@@AhimedAli-iz5rfkelal kerbeh endne betawrat dmo beka eht belat ❤

  • @addaddisfoods
    @addaddisfoods 2 місяці тому +8

    እስቲፎ አንበሳው ✊🏽🔥🔥

  • @መሲመሲ-ፈ3ረ
    @መሲመሲ-ፈ3ረ 2 місяці тому +18

    ኮሜቶች ስታስጠሉ ማንንም እዳሰማ አተ ብቻ ወደፊት🎉🎉🎉❤❤

  • @anuabduentertainment
    @anuabduentertainment 2 місяці тому +10

    ለ3 ጊዜ አየውት ያየውት ግን ዘፈን ተመችቶኝ ወይም አስጠልቶኝ አይደለም ሰለማዝን ነው ያየውት ትሳዝናኛለክ ብሮ መልካም እድል😊😊

  • @DaniAfro-b5u
    @DaniAfro-b5u 2 місяці тому +58

    ሞዴሏ ፍዮና ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር!! በተረፈ ያበደ ነው 🤟

    • @Micheleberhane
      @Micheleberhane 2 місяці тому

      She is her best friend

    • @Abel-r4b
      @Abel-r4b 2 місяці тому +2

      አንቺ ነሽ ያበድሽው 😂

    • @DaniAfro-b5u
      @DaniAfro-b5u 2 місяці тому +1

      @@Abel-r4b በ ሙዚቃው 🤣

  • @KiflomShmles
    @KiflomShmles 2 місяці тому +16

    ጀግናዉ እየጠበኩህ ነበር

  • @yegnalife
    @yegnalife Місяць тому +1

    የኔ ህይወት የሚነካካ ሙዝቆችሽ ለልቤ መድሀኒት ናችሁ ሄሉ ኑርልን
    በነገራችን ላይ EBC መግለጫ ስትሰጭ ሰምቼ ነው አልቤሙንም እንጠብቃለን

  • @ሀዲያ.1
    @ሀዲያ.1 2 місяці тому +5

    2:55 የሄን ቦታ በጣም ነው ሚዎደው ❤❤❤

  • @Nahom_poki
    @Nahom_poki 2 місяці тому +7

    የኢትዮጵያን music industry ኣንድ ደረጃ ከፍ የሚያረግ ሙዚቃ ነው ይመችህ bro 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistBiraneAmona-qe5oz
    @TigistBiraneAmona-qe5oz 2 місяці тому +8

    ሞዴል ጃኒ መስሏኝ ነበር 🥺
    Good luck bro🥰

  • @SemiraSusu1997
    @SemiraSusu1997 2 місяці тому +11

    የኛ ሰው ቅናተኛ ናችሁ እስጢፍ በርታ ❤

  • @Semi1227-Ms
    @Semi1227-Ms 2 місяці тому +5

    This song hits different vibes ! 🎶

  • @mesfinabate4047
    @mesfinabate4047 Місяць тому +4

    እንደኔ ይህንን ሙዚቃ ስምቶ ቀኑን ሙሉ ሲዘፍን የዋለ like ❤

  • @yishakab19
    @yishakab19 2 місяці тому +44

    ከmars ነው ይሄን ኮመንት ምፅፈው የሰው ልጅችን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው 👽

  • @MameAbiy
    @MameAbiy 2 місяці тому +5

    እስጢፎ 👏በ10 ሰአት ውስጥ 100,000 view congra🎉

  • @FILA-h6m
    @FILA-h6m 2 місяці тому +20

    አሪፍ ዘፈን ነው በተለይ ሲያልቅ

    • @TsehayBalcha
      @TsehayBalcha 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @endalkasefa7966
    @endalkasefa7966 2 місяці тому +1

    መቼ ነው ዋናው ዘፈን የሚለቀቀው !!!

  • @fasilwolde8269
    @fasilwolde8269 2 місяці тому +3

    የዚህ ዘፈን ችግሩ ፕሮሞሽኑ እና ዘፈኑ የተለቀቀበት የቀናት ልዩነት በጣም ሰፋ ፣ ህዝቡ በቲክቶክ already በደምብ ሰማው ገና ሳይለቀቅ።

  • @mesfinasfaw-1
    @mesfinasfaw-1 2 місяці тому +24

    Estif bertalni ..esti estifni yamiwed ba like asayugn ...?❤❤

  • @AbelKidu-e7b
    @AbelKidu-e7b 2 місяці тому +13

    The legend is coming The first ethiopian music video best of best he is hero next level lay yale zefage nw

    • @emanemu9473
      @emanemu9473 2 місяці тому +2

      Tew enji lengend esti atskey benath😅

    • @gggghh711
      @gggghh711 2 місяці тому

      😊😊​@@emanemu9473😊

  • @biniyamking2032
    @biniyamking2032 2 місяці тому +5

    የ ማንንም ኣተካራ እንዳትሰማ ኣቦ እስቲፍ 🎉🎉🎉

  • @ሃኒወሎየዋ
    @ሃኒወሎየዋ Місяць тому +1

    የምሪ ይሀ ሙዚቃ ብቻ ነዉ ያስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abrham6325
    @abrham6325 2 місяці тому +4

    R.I.P Ethiopian music industry

  • @Birtukanabebekalore
    @Birtukanabebekalore 2 місяці тому +7

    Yemr model redu sila honch betam nw dasi yalegn godluck🥰🥰

  • @MAJER1PROPHETEYOELMEKBIB
    @MAJER1PROPHETEYOELMEKBIB 2 місяці тому +4

    First viewer from mars , i like earth song mostly ethiopian 🎉

  • @nfreall
    @nfreall 2 місяці тому +36

    ሙዚቃዉ በጣም አሪፍ ነዉ በተለይ ዝም የምትለበት part 👌

  • @Yezenuyelij
    @Yezenuyelij 2 місяці тому +2

    are betam arefi new telatoch gefito gefito kefi yaregalu atismachew bertln bro🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamestaylevip
    @mamestaylevip 2 місяці тому +8

    👌Brother ይመችሺ በርች 👏👏🔥

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 місяці тому +8

    ያበደ ነው ❤🦋👍👍

    • @BoniRataa
      @BoniRataa 2 місяці тому

      Ye ebdi new😮😮😮

  • @danielabebe254
    @danielabebe254 2 місяці тому +6

    ኩል ነህ ትመቸኛለህ ኡፍፍፍፍፍ❤❤💪💪

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA 2 місяці тому

    Keep shining brother 🔥

  • @TsGm-g2r
    @TsGm-g2r 2 місяці тому +2

    Wow estif I Love you songs 😍😍😍🤗🤗🤗🤗🌹🌹🌹🌹🌹✌✌✌✌✌👏👏👏👏

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ 2 місяці тому +38

    ታምራት ደስታን ይመስላል ድምፁ በጣም ኣሪፍ ድምፅና ኣሪፍ ዘፈን ነው
    ይመችኻ ወድኖ

    • @Abel-Getye
      @Abel-Getye 2 місяці тому

      What

    • @BelayAl-e5d
      @BelayAl-e5d 2 місяці тому +4

      menehen/shen nw miyameke/she😢😢

    • @BekiAbay-d7h
      @BekiAbay-d7h 2 місяці тому

      ጆሮህን ታከመው

    • @merikidane8930
      @merikidane8930 2 місяці тому

      @@BekiAbay-d7h😂😂😂

    • @SinaafSiinaf
      @SinaafSiinaf 2 місяці тому

      Min ጆሮሽ aesaram enide 😢😢

  • @KidistAlemu-z8b
    @KidistAlemu-z8b 2 місяці тому +14

    enen blo akurafi😍😍😘 first commenter, let's goo estifo 👑👑

  • @hussainklaws2215
    @hussainklaws2215 2 місяці тому +3

    Am Somalian and I love Ethiopian songs ❤

  • @alextiri2562
    @alextiri2562 2 місяці тому +1

    ግን ጎብዛሃል በርታ እኔም ቀጣይ አመት አንድ ነጠላ ዜማ ይኖረኛል 😁😁😂😅

  • @MulayBerihu-i3p
    @MulayBerihu-i3p 18 днів тому +1

    ኣንደኛ ነህ ማርያምን በጣም ተመችቶኛል በርታ ❤❤

  • @5coinentertainment
    @5coinentertainment 2 місяці тому +6

    ቆይ ምን ሆናችሁ ነው ግን ይህን ዘፈን like ያረጋችሁት 12k ፋራ 😂😂

  • @gyyffygyugyy7257
    @gyyffygyugyy7257 2 місяці тому +13

    ለማንኛው ቀጣይ ዘፈን ምዴል ጃለኔ የምትሉ ላይክ ❤

  • @Dave_painkiller
    @Dave_painkiller 2 місяці тому +31

    ለመሞት በረኪና አንዳገዙ ይሄንን ዘፈን በስፕከር መክፈት በቂ ነው🙌🙌

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 2 місяці тому

      Com tsefeh motehal kefo erase

    • @hermonnigist5558
      @hermonnigist5558 2 місяці тому

      በቁሙ ከሞተ ሰው የሚሰጥ ኮሜንት እስጢፎ good luck 🎉

    • @zola_man
      @zola_man 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @BULKIZINABO
      @BULKIZINABO Місяць тому +1

      AHIYA NEH

  • @nigat_hd_media
    @nigat_hd_media 2 місяці тому +2

    አርት ላይ ነኝ malatik ካልቀረ ዳንስ bitmokir አሪፍ ነበር 😐😐👍👍👍

  • @thutetihtna1044
    @thutetihtna1044 2 місяці тому +1

    ውይ ሀበሻ የውነት ሰው ሰርቶ ሲለወጥ የማትወዱ ኧረ የናንተስ ከፍ እኔ ተመችቶኛል ሙዚቃው ከነክሊፑ ዋው በርታ estifo😊😊

  • @FlawerHaileslassie
    @FlawerHaileslassie 2 місяці тому +4

    Good luck 💯🔥🔥

  • @MarsilasBiniyam
    @MarsilasBiniyam 2 місяці тому +4

    Woww arif new estif

  • @beoMen-u4q
    @beoMen-u4q 2 місяці тому +40

    ማርያምን እሲኪለቀቅ በትእግስት እየጠበኩ ነበረ😊😊

  • @eyodabharmee
    @eyodabharmee 2 місяці тому +1

    Kana booda akka sirba irra deebitanii baastan gonkumaa isiniif hin'eyyamu. Maaloo kanumaan isin haaga'u🙏 ፊንፊኔን ኬኛ😢❤

  • @eyobabate-fm5ho
    @eyobabate-fm5ho Місяць тому +1

    video አሪፍ ማጀቢያ ሙዚቃ ቢኖረው (እንደሃሳብ)

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 місяці тому +6

    🔥በጣም አሪፍ ነው.. በተለይ ባይለቀቅ🤫😂🤣

  • @liyuashagresendek
    @liyuashagresendek 2 місяці тому +6

    ያበደ ነው ብሮ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Getaneh-s9n
    @Getaneh-s9n 2 місяці тому +4

    በጣም ደስ ይላል እስጢፎ በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @GetuWorkineh-d2d
    @GetuWorkineh-d2d Місяць тому +1

    Marvel music 🎶 🎵 with pretty sound boy

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 днів тому

    እስጢፍ በርታ ምርጥ ሙዚቃ ጨነቀኝ ስጠፊ 👍👍👍

  • @YaredAssefa-e8
    @YaredAssefa-e8 2 місяці тому +5

    ይሄን ሙዚቃ የወደዳቸውት ብቻ like

  • @Saramnase
    @Saramnase 2 місяці тому +3

    Estif maryamn tleyalek❤❤

  • @NeverGiveUp-1-9-7
    @NeverGiveUp-1-9-7 2 місяці тому +4

    ጆሮ መቀለጃ ሆነ አይ hop የሀገር ውስጥ ዘፈን እንድንጠላ እያረጋቹን ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 ለናንተ ገንዘብ ከፍሎ ማንም በጮኸ ቁጥር ዝም ብላቹ መልቀቅ 😢😢😢 "ቴዲ አፍሮ እና ሮፍናን በሰማንበት ጆሮ ይሄን መስማት ሀጥያት ነው 😢

  • @TemesgenMarie
    @TemesgenMarie 2 місяці тому

    እስጢፍ በርታ የምር እኔ የ music አድማጭ አደለሁም ግ ን በዚህ ልክ መሞከር በራሱ ትልቅ ነገር ነው ሲቀጥል ምንም አይልም ያው የግጥም ችግር አሁን ላይ የሱ ብቻ አደለም ደግሞ ጀማሪ ነው ብቻ በርታልን እና ደግሞ የተሻለ ስራ ይዘህ ና

  • @hermonnigist5558
    @hermonnigist5558 2 місяці тому +2

    ow የሌለ ነው ሚያምረው good luck dear 🎉❤

  • @MikiasGMedhin-l9s
    @MikiasGMedhin-l9s 2 місяці тому +17

    ብራዘር #1ኝ ነዉ በርታ

  • @mesfinasfaw-1
    @mesfinasfaw-1 2 місяці тому +16

    ኢሄን ሙዚቃ የምጋብዝሽ ልጅ ግን የት ነሽ.....?

  • @Moke_Newsሞኬ_ዜና
    @Moke_Newsሞኬ_ዜና 2 місяці тому +19

    እስጢፎ ላገኝ አልቻልኩም ካነበብከው አደራ ላክልኝ መልዕክት ላይክ አድርጋችሁ አድርሱልኝ

  • @wendemak8885
    @wendemak8885 Місяць тому

    Good song bro . I'm happy for you!

  • @mattalyzola
    @mattalyzola 2 місяці тому +1

    Enen bilo artist bileh bihon concert azegajilih nbr 😬 RIP hope entertainment 😭💔

  • @akyy6494
    @akyy6494 2 місяці тому +6

    ❤❤❤ TikTok ayeto yemeta like yaderege