መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 7 годин тому +8

    ዘመዴ ቸር ያሰማህ ብልፅግናዎች ከባድ መርዶ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 6 годин тому +7

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 4 години тому +3

    ወይ ዘመዴ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ አዉነቱን ንገራቸዉ ብልጥ ከሌላዉ ይማራል ሞኝ በራሱ ይባላል።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 7 годин тому +6

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @nibretsenay8061
    @nibretsenay8061 5 годин тому +2

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፣ አንድነት ሠላም ፍቅር የአምላካችን ገንዘቡ ነው ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 40 хвилин тому

    እግዚያብሔር 🌺 እግዚአብሔር 🌺እግዚያብሄር 🌺 ይመስገን🌺🌺🌺

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 5 годин тому +2

    እወነትነው ልኡል እግዚአብሔር ይህን አደረገ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 5 хвилин тому

    እህ ይፍረድልን እግዚአብሔር ፍርድን በመፍረድ የታወቀ ነው ይፍረድልን😭😭😭 እንባችን ወደአንጀታችን ወደውስጥ ፈሳል አረ ስንቱንእንዘርዝረው 😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍድልን የአባቶቻችን የአብርሀም የይስሀቅ የያእቆብ አምላክ ይፍረድልን 😭😭😭

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 42 хвилини тому

    ምድርን የሚያቀጠቅታት የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ነው 🌺🌺🌺

  • @TerefeYohanes
    @TerefeYohanes 2 години тому

    ዘመዴ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተ እኮ ለእውነት የቆምክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይሄ ሚበጠብጥህ ሁሉ የዘንዶው የዲያቢሎስ የግብር ልጅ ነው አትስማቸው

  • @mulugetahabteselassie7557
    @mulugetahabteselassie7557 7 годин тому +4

    አለን፡

  • @fgh450
    @fgh450 5 годин тому +2

    አሜን❤❤❤

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 5 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @habtemichaeldinku7052
    @habtemichaeldinku7052 5 годин тому +2

    አለን።

  • @ZelalemZolla-h3m
    @ZelalemZolla-h3m 7 годин тому +3

    አለን

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 7 годин тому +3

    አለን አለን

  • @SetotawDagne
    @SetotawDagne 2 години тому

    የምን ቅስም ብቻ መሀል ለመሀል ወገብ አገዳው ላይ ነው እጂ የምትሠብርልን ዘመዴ!!!..

  • @markosmark9541
    @markosmark9541 4 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lesunehwoldemariam5145
    @lesunehwoldemariam5145 6 годин тому +3

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን።

  • @tewodroshailu-g6g
    @tewodroshailu-g6g 6 годин тому +2

    አለን ዘሜ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 4 години тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @KebedeGetahun-z3r
    @KebedeGetahun-z3r 4 години тому +2

    እግዚአብሄር

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 5 годин тому +2

    ድል ለጎደር አማራ

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 59 хвилин тому

    ሁሉን አቃለሁ ባይ ደብተራ

  • @TerefeYohanes
    @TerefeYohanes 2 години тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 6 годин тому +3

    Canada selam nw. Ye midir genet nat.🎉🎉🎉

    • @kiduish21
      @kiduish21 Годину тому

      የምን ገነት

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 Годину тому

    አለን.አለን

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 6 годин тому +2

    ድል ለጎንደር አማራ የተባለበትን ሠማሁ ። ለካስ በምክኒያት ኖሯል። ድል ለጎንደር ለአማራ !!!

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 6 годин тому +1

    Bismiallahi al rehamanu Rahim.

  • @SamsonAtnafu
    @SamsonAtnafu 6 годин тому +2

    Selam zemefi
    Setdakonat be ethiopiya bekale keren UA-cam laye semaw ebakeh

  • @tewodroshailu-g6g
    @tewodroshailu-g6g 6 годин тому +2

    እስኳድ ይበተናል ፋኖ ያሸንፋል

  • @alexh2457
    @alexh2457 44 хвилини тому

    ድል ለጎንደር አማራ

  • @tsionkassa3718
    @tsionkassa3718 2 години тому +1

    ዘመዴ ፀበል ረጭቶ ወጣ ገብተው እየለፈለፉ ነው😂😂😂😂በጣምእኮ ነው የሚያስቁት

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 3 години тому +1

    ዘመደ ደግሞ ክክክክክክ ፂም የሌለዉ ጋሸ ሳይሆን " በአዴን " በላቸዉ እንጅ በአዴን እኮ ፂም የላቸዉም !!

  • @WorkeEnkobari
    @WorkeEnkobari 7 годин тому +4

    ወንድሜ ዘመዴ ነጭ ነምን አንተን እግዚአብሔር ለአማራ ያመጣህ ስው ስለወንክ ከመጨረሻው ሳታደርስ የፈለገው አማራ ነኝ ብሎ የመጣ ቤመጣ ባንተ የጠነከርከው ፋኖ ላይ መጡ እንጅ ከመጀመሪያው የመጡ አይደሉም፣ እንዳንተ እውነትን እየተናገርክ ታግለህ እያታገልክ ያለህ የአማራ ዓይን ነህ ስለዚህ ያላንተ አይሆንምና እባክህ ግዚህን ለአማራ ህዝብ አትቆጥብበት።
    ከስክድር በኃላ የሚታመን ስው ይኖራል ብሎ ማመን በጣም ይከብዳል ስለዚህ ውድ ወንድማችን ከፋኖ እንዳትርቅ ብህትነት እለምንሃለሁ የጎንደሩን መዋሃድ እንድ መሆን ባንተ አፍ ነው የስማነው ምክንያቱም ደስ ስላለህ የተመኘህው ስለሆነ ነው በዚህ በጣም እያመስግንኩ እንትን በየቀኑ ስለፋኖ የምትናገራቸው እንዳታቋርት በትህትና እጠይቃለሁ ።

  • @atalelutensia1996
    @atalelutensia1996 7 годин тому +2

    አዎ አለን ተናገር

  • @nadewkassa2083
    @nadewkassa2083 6 годин тому +1

    Ere were beza zemedekune tewn.

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 46 хвилин тому

    ዘመዴ ዘመዳችን ንገርልኝማ ከአገሩ ቆሎ አረበት የተሰደደ የኔቢጤ የድሀ ልጅ ሁሉ ቲክቶክላይ ምን እንሁን ሲሉ እንደው እግዚአብሔር ምንይለናል አይሉም በጣም ነው የሚያናድደው 99 % ኢትዮጵያውያን የምንሰደደው ዳቦ ፍለጋ ነው ሲሰጠን በቅጡ በስርአቱ እግዚአብሔርን እያመሰገንን በቅጡ መብላት እንጂ የምን መሬት አይብቃኝ ነው የድሀ ልጅ ሲጠግብ መሬት ይቀጠቀጣል አለ ብልሁ አማራ ሲተርት

  • @tiruneshgizaw1473
    @tiruneshgizaw1473 7 годин тому +2

    Alen

  • @JunedinHusen-ko8yq
    @JunedinHusen-ko8yq Годину тому

    ዘመድ አገናኝ እንጅ አለያይ አትሁኑ
    እምነትንም አትዘርጥጥ

  • @habtemichaeldinku7052
    @habtemichaeldinku7052 4 години тому

    እግዚአብሔር

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 6 годин тому +2

    Muslim alen.

  • @SolooooVic2024
    @SolooooVic2024 5 годин тому

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @demelashalene5416
    @demelashalene5416 5 годин тому +1

    Betime

  • @ephremaklilu3003
    @ephremaklilu3003 7 годин тому +1

    Dill legender amara

  • @degolamigo8149
    @degolamigo8149 2 години тому

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie 48 хвилин тому

    ግሸን ድረስ ፣እየሩሳሌም ድረስ ኼዶ መስቀልን ከመሳለም መስቀል ረጋጩን እና አስረጋጩን እንዴት እግሩን እንቁረጠው ? ብሎ መመካከር እና እሱን ለመተግበር መንቀሳቀስ የሰማእትነትን ዋጋ የሚያሰጥ የበለጠ ጽድቅ ነው።

  • @SamsonAtnafu
    @SamsonAtnafu 4 години тому

    Ebakeh zemedi
    Kalekeren UA-cam
    Semaw setdakonat beethiopya yemileen

  • @robel5155
    @robel5155 Годину тому

    ዘመድኩን ነቀለ ብቺ

  • @JapanAbdijapan
    @JapanAbdijapan 29 хвилин тому

    Hasegawa.sewe.barta

  • @dejentesfaye531
    @dejentesfaye531 4 години тому

    እግዚአብሔር ነው

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 Годину тому

    ምን.ይጠበስ

  • @berhanmohammed5831
    @berhanmohammed5831 4 години тому

    Ayuhuda alen

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 3 години тому

    በላ መተብ ሙስሊም ማለት ምን ማለት ነው

  • @ephremaklilu3003
    @ephremaklilu3003 6 годин тому

    Zemedeee korawbik edme Tina selam Ken mela betsbik yelbonakina ye hasabik molto la hagerachin yabkan

  • @familyfarm5703
    @familyfarm5703 2 години тому

    ስለውጥቅጡ ከማወራት ስለመፍትሔው አውራ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 19 хвилин тому

    😂😂😂😂😂😂 አይ ዘመዴ ጋሼ ፊት 😂😂😂

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 6 годин тому +2

    እረ በማሪያም የገሀነም በር ሊክፈት ነው በካናዳ የሚባለው ምንድን ነው አጣራ የልቅ እንዴት ነው ነገሩ ምን ሆነህ ነው። የመለስን ዕርአይ እስቀጥላለሁ እያልክ ስታለቅስ አላየንህም ነበር ደሞ ምን ጊዜ ተገልብጠህ የትግራይን ሕዝብ ማብጠልጠል ጀመርክ ከላያቸው ላይ ተነስ እረ ሞት ይሻላል የትግራይ መሪዎች እማ የሰለጠኑ ህዝባቸውን ክችግር ክእልቂት አወጡ ተስማምተው ሌላው ክልል 4ኪሎ ካልገባሁ እልደራደርም ሲሉ ትክክል እርቅ አይታሰብ እያላችሁ ታጫጭሳላችሁ ይሄው ኳሱ ነጥሮ አማራ ክልል ገብቶላችሁ እጫዋችና አራጋቢ ሆናችሁ ፊሽካችሁን ስትነፉ ትውላላችሁ ድሮ ስሰማ ካንገት በላይ ወሬ ሲባል ነበር የማቀው ለካ ከምላሥ በላይም ወሬ አለ አበስ ክበርኩ ይሄን ሥራችሁን ፈጣሪ ይይላችሁ እንኳን የሰው ፍጡር ዳቢሎስ በራሱ ሳይገርመው አይቀርም መቼም

    • @mantegboshtube4369
      @mantegboshtube4369 6 годин тому +2

      😂የደናቁርት እና የስኳድ ትግሬ ኮመንት😂😂😂ተቃጠል😂ምድረ ቁልቋል ችጋራም

  • @tirufentahun6666
    @tirufentahun6666 19 хвилин тому

    Alen balemateb negne

  • @JapanAbdijapan
    @JapanAbdijapan 23 хвилини тому

    zemdkone.moslimeneme.ala.atdala

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 52 хвилини тому

    ባፍክ እየቀዘንክ የመቤታችንን ስም ትጠራለህ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 24 хвилини тому

    አንተስ በደህና ጊዜ ማበድህ ጠቀመህ
    ይብላኝ በአንተ ውሸትየሚረግፈው ህዝብህ
    በውሸት ወሬ ደም አፋሠው መርዝህን እየረጨህ
    ደግሞ በስማም ትላለህ አቤት አለማፈርህ።

  • @SolomonEshetu-ei5gu
    @SolomonEshetu-ei5gu 6 годин тому

    SO WHAT

    • @AlemayehuAssefa-o4u
      @AlemayehuAssefa-o4u 28 хвилин тому

      የስላሴ ካቴድራል እድሳት ነው የተከናወነው መስራች አባቶች ከሰሩት ውጭ እንድ የተከናወን መስቀልን ስራን ጨምሮ አዲስ የለም የዋህ ህዝብ አታሳስት ለገንዘብ ብለሕ አትዋሽ

  • @mesfinassefa3881
    @mesfinassefa3881 3 години тому

    You are boring brother

  • @melakugebresilassie1225
    @melakugebresilassie1225 6 годин тому +1

    አይ ሌቦ በስመአም ብለህ ጀምርህ ሰዉ ትቦጭቃለህ። የሬሳ ነጋዴ

  • @hakimsiraj77
    @hakimsiraj77 6 годин тому +1

    አንተን ብሎ መ ምህር

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 5 годин тому +1

    ያንተ የውሸት ፕሮፖጋንዳና መጥፎ አመለካከትና ዘረኝነት ነው አንተኑ እራስህንና እጅህን እንደዎባ አናትህን ያንቀጠቅጠው ና አንተ ብሎ ተንታኝ አታላይ አንቡላም ።

  • @esayaskassa
    @esayaskassa 5 годин тому +2

    አለን

  • @habtemichaeldinku7052
    @habtemichaeldinku7052 4 години тому +1

    እግዚአብሔር

  • @ZigaleAsege
    @ZigaleAsege 6 хвилин тому

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @hailuabel-m3f
    @hailuabel-m3f 6 годин тому +3

    Alen

  • @KabtamuHilu
    @KabtamuHilu 20 хвилин тому

    አለን፡አለን

  • @yaredtadesse7717
    @yaredtadesse7717 5 годин тому +2

    አለን

  • @alexh2457
    @alexh2457 2 години тому

    እግዚአብሔር

  • @Mesereteshetu-jy8sc
    @Mesereteshetu-jy8sc 4 години тому +1

    Alen

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 2 години тому

    አለን

  • @zewdudessu2635
    @zewdudessu2635 Годину тому

    እግዚአብሔር

  • @tabir889tb
    @tabir889tb Годину тому

    አለን

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 Годину тому

    አለን

  • @assefaberihun1776
    @assefaberihun1776 59 хвилин тому

    አለን

  • @AydeGirma
    @AydeGirma 26 хвилин тому

    አለን

  • @YohanisKassa-z3x
    @YohanisKassa-z3x 11 хвилин тому

    አለን