The point is not about Jawar,Abiy and other individual person.What is the Hungry of Ethiopian people, what is the need of Ethiopian farmers and Urban Resident. peace, Bread, freedom and Justices.
Good point. However, advocating for dialogue with all groups, both armed and unarmed, was not a new approach. Has been advocating for that from the very beginning. Just a clarification.
ኸረ ይደብራል ዝምታውን ሰብሮ ገና የሕዝቡን ጥያቄ ሲያነሳ የአመፅ ጥሪ ማለት fair አይደለም የሕዝብ ጥያቄ የአመፅ ጥሪ ሆኖ አያውቅም iam not jawars fan but the things that he doing out there seems right
Are you telling us that Ethiopia🇪🇹will soon be history? This evil idea will never happen. Division, division, and one-sidedness, whether we like it or not, will never serve us. Ethiopia🇪🇹 is a country of eighty-plus nations, nationalities, and peoples.
Jawar is the father of Qeerroo everyone knows that no need of analysis and he done that with Qeerroo without any others support & no need to confuse and relate that with others. Period!
I agree with most of your analysis, but I have 2 points of contention: 1. Jawar has consistently advocated for a peaceful resolution to the conflict between the federal government & the TPLF. Your claims about him opposing TPLF dominance are based on comments he made prior to the transition. I encourage you to revisit his interviews for a clearer understanding, as your assertion seems biased. 2. Tamagn has never been an Amhara politician. He identifies as a right wing Ethiopianist & has, unfortunately, supported the bloodshed during both the Tigray war & the Derg regime. Jawar was right to reject an offer from Tamagn, who lacks a political base. Even within the Amhara camp, Tamagn is not widely accepted. Portraying him as an Amhara representative is therefore misleading. Additionally, Jawar’s openness to differing views is not new. For instance, when Ginbot 7 and ESAT rejected a platform for NEMA under their new leadership in 2016/17, Jawar provided them a platform because he recognized their constituency, which ultimately proved to be far stronger than Tamagn’s. Thank you for your analysis, nonetheless and keep up the good work
Good and balanced analysis we need more of these types journalism.
እስቲ #ጀዋር እውነተኛ ከሆነሽ እና የህዝቡ ችግር የሚቸግረሽ ከሆነ #መፅህፉሽን ሽጠሽ ገቢውን ሌላው ቢቀር ያኔ ሰልፍ ወጥተው ለተገደሉ ወጣት ልጆች ቤተሰቦች ሙሉ ገቢውን ስጪያቸው
ሚንዲነው አንች አንች ሚትለው ዳናዝ ጃዋሪን ብተዳምጥ ይጥቅመሀል እንጂ አይጎዳሀም።
@@Fuex-p4h Antena masalochn yemiaschenikew besu mikniat yetagedelu sayhon Hasabuna uketunw ... Bechikane Ina hiszbn bemegidel man yibeltachewal?? Ahun indanchi ayinet geleba yemikatelubet yedarese yimaslal Ja🥰🥰 lezanw Shintachu yemata
ከአፋር በኩል ካድሬ ነሽ ወይስ ከየት ነሽ?
ጀዋድ ጀግና ነዉ
❗ጅዋር ማለት ጀግና ለመምሰል የሚሞክር ነገር ግን የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፈሪ ነው❗ የምናውቅ እናውቀዋለን❗ ከአሜሪካ ተባሮ ኬንያ ተወሽቆ የሚኖር ፈሪ❗
ፈሳም
ሃገራችን ላይ በሐገሬ ቲቪ በነፃነት ስለ ጁሃር መወያየት ከተቻለ በመንግስት የታዘዘ አሊያም የዘረኝነት መድረክ ነው !! ጀዋርን የሚገመግሙ ሰዎች ግን ደፋር ናቸው 😊😊😊
Thanks was nice discussion and excellent conclusion.....
በሜጫ ያለው ብቻ አይፀፀተውም ብቻ ሰላም ያምጣልን ፈጣሪያችን
Wushetem
ጀዋር አሁንም ቢሆን፣አኛ (ኦነጋውያን)የምንፈልገው ስርዓት እንዲመሠረት እድል ካገኘን አብረን ከኢትኖጵያኖች ጋር መኖር እንችላለን፣እኛ የምንፈልገው ስርዓት መመሥረት ካልቻልን ሀገሪቱን እንበትናታለን እያለ እንደሚገኝ መደበቅ አይቻልም!!!
❗ጅዋር ማለት ጀግና ለመምሰል የሚሞክር ነገር ግን የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፈሪ ነው❗ የምናውቅ እናውቀዋለን❗ ከአሜሪካ ተባሮ ኬንያ ተወሽቆ የሚኖር ፈሪ❗
ሀገር ህግ ና መንግስት ቢኖረን ኖሮ ጃዋርም ሆነ የአብይ ዘር አጥፊ ወራሪ ቦታቸው ቢያንስ ወህኒ ቤት ነበር ።ዳሩ ምን ያደርጋል እናንተን መሳይ ተንታኝ, ጃዋርን የፖለቲካ አዋቂ ተፅእኖ ፈጣሪ ,አብይ ና ወሮበል አጃቢዎቹ የመንግስት ባለስልጣን የሆኑበት ሆኖ ቀጥሏል።
"ቀጥተኛ ሲታጣ ጎባጣ ይመረጣል!" እንዲሉ !
Ant kadire
በጣም ምክንያታዊና በመረጃ የተደገፈ nonpartisan ትንተና👌👌👌
ከንቱ መድረክ !!
የለውጡ መንግስተችን ለብዙዎቹ እረስምተት ሆኖወል የኛ ህዝብ ምስኪን ነው በጥቂት ፖለቲከኞች አንበተን ለኛ ሚየወጠ አብቹ እና አብቹ ብቸ ነው ሰለም ሰለም ሰለም ለሀገሬ
Jawar is 👑
My PM jawar 💪
The point is not about Jawar,Abiy and other individual person.What is the Hungry of Ethiopian people, what is the need of Ethiopian farmers and Urban Resident. peace, Bread, freedom and Justices.
ጀዋር የሚያክል ተደማጭ ተጽኖ ፈጣሪ ሰው ኢትዮጵያ የላትም
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@@AbdlkerimShemsu 🤣🤣🤣🤣🤣🙃🙃🙃🙃
Ewnat nw manw kale amxu kdire hula
ላንተ አይነቱ የጫት ቤት አራዳ ነዎ ጃዎር ተጽኖ ሚፈጥረዉ
Jawar is 👑
ጁሃርን ብዙም በልደግፋውም ግን ጁሃር በጠም ጀግና ነው
ጀግነን እተውቅም በጥበጭ መለት አትፈር እንደዘ ይሸለል
ምን ስላደረገ ቆሻሻሻሻ ትውልድ አሳራጆች😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❗ጅዋር ማለት ጀግና ለመምሰል የሚሞክር ነገር ግን የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፈሪ ነው❗ የምናውቅ እናውቀዋለን❗ ከአሜሪካ ተባሮ ኬንያ ተወሽቆ የሚኖር ፈሪ❗
Jawar ❤️❤️❤️
ጁዋር❤❤❤❤❤
Good point. However, advocating for dialogue with all groups, both armed and unarmed, was not a new approach. Has been advocating for that from the very beginning.
Just a clarification.
ስለ ግለስበ ከምታወራ ሀገር ውስጥ ተዝቆ ስለማያልቀው ችግር ወንድ ከሆንክ አውራ 📯📯
Jaweee❤❤
የመፅሀፉ ርዕስ አልፀፀትም ያለበት መንገድ ጥያቄ ያስነሳል። እሱ ላይ ችግር ከተፈጠረ ሀገሪቱ ሊገጥማት እሚችለው ችግርጋና ሊከሰት እሚችለው አመፅና እልቂት እየተወራ ባለበት ወቅት ሆኖ የነበረው እየታወሰ እንዴት አልተፀፀተም እሚል ርዕስ ለመፅሀፉ ምርጫው ሆነ?
Jawar is a brilliant politician, though he is a controversial person. He is young with a bright future, and the majority of the world is with him.
Balanced discussion
❤❤Our Jawar we here support him even we are slaughtered
ጀዌ የሚያወግዛቸው ግጭቶች በራሱ በ ጀዌቀዌ የተፈበረኩ ናቸው።💯
Jawar is the only poleticien man to save Ethiopia
Jawar is King 👑
Activisim and leadership are two different things, you could be a good activist but not necessarily a good leader!!!
#ብስራት👍
ድሮ እንደ ኢቢኤስ ቲቪ እና አርትስ ቲቪ ሚዲያ እና ጋዜጠኞች የ CIA ኤጀንቶች ትመስሉኝ ነበር አሁን ገባኝ ኢትዮጲያኒዝም🇪🇹👍 እና እውነተኛ ናቹ።
Good analysis really
Jawar is best leader ❤
He can be the leader of kebte Galla Islam 🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🫏🫏🫏🫏
ጀዋር ከኢትዮጵያ አልፎ የምስራቅ አፍሪካ እና የአለም classical ፖለቲከኛ ነዉ ፡፡
@@legessedinka1945 ሀገሩን እያዘርፈ የአለም ፖለቲከኛነት መሆን አይከብድም
በምን መለኪያ ነው ጀዋር ከኢትዮጵያ ተርፎ የምስራቅ አፍሪቃ መሪ ሊሆን የሚችለው??ኦነጎች በበታችነት ሰሜት የተጎዱ ፣አገር በታኞች ናቸው!!! ሀገርን አንድ አድርገው መምራት አይችሉም(አይሞክሩምም)
በነፍሰ በላ ከሆነ በትክክል
ይህንን ጀዋር የሚባል የደም ነጋዴ እንዲህ ስታኮፍሰው አታፍርም ???
Shame upon you !!!
ጀዋድ የሚያነሳዉ ጥያቄ ለመረዳት እዉቀት ያስፈልጋል
😢😢😢😢😢😢
እርሱን (ጀዋርን) ከመደገፍህ በፊት እስቲ ስሙን በትክክል ጻፍ
Anyway jowhar is hero!!
ጀዋርን ከዚህ በኋላ የሚሰማ አብሮ እንጨቆረር መውረድ የፈለገ ነው አይደለም ሀገር የዕድር ሊቀመንበር የመሆን አቅም የለውም።
Antenafriso hiserehal jawar dedeb
ስለጀውሀር ሳይሆን ስላነሳው ሀሳብ
አሁንምኮ እንጨቆረር ገብተናል
የቄሮ ፈጠሪ ስጀምር እረሱ ፈጠሪ ነው ስቀጥል አባት ና እናቱ ናቸው☝️☝️☝️ ጃ የደረገው ወጣትን የመስተበባር ነው አሁን ሁሉንም የአንጨጫው እንደ ጃ ተቀቢይነት ና ተደመጭነት መግኛት ስለአልቸሉ ነው መልከም የመንጨጫት ጊዜ ይሁን ለሁሉም🤔🤔🤔
Jowar hullem tikikil now ❤🫡
😢😢😢😢😢😢
ጅዋር ክፉ መንፈስ ያለበት ሰው ነዉ ኢትዩጵያ ስታድግ ስላም ስትሆን የማይወድ መንፈስ ነው
ጀዉሐር አጀማመሩ ትክክል ስላልነበረ አሁን አሁንም ልክ ሊሆን አይችልም ። ችክል ጂብ ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለዉ ነዉ ።
Lemin wondi knonk ksu gar atikrkarim
ፍራሃቱ ተጀመረ ጁሃር አንድ ነበር ስነገር
መንግሥታት ፍራሃታቾዉ ይጃምራል
hi ሰው ምሁር ሰው ነው ጁሃር
"በየ 25 ዓመት ጦርነት በየ 10 ዓመት ረሃብ" እንዴት አይነት መረዳት ነው? እናመሰግናለን። ፖለቲከኞቻችንም በዚህ ልክ ቢረዱት መልካም ነበር።
እንናታ የፍርፋሪ ለቀቃሚዎች ጀዋር ጀግና ነዉ መሀይሞች
ጃዋር የሰራው ምንም በጎ ነገር የለም።
Confuse vs Convince🤔
ጃዋር የኦነግ አባል የሆነበት ጊዜ አለ ?😂
You fear to talk the truth.... why don't you invite him if you are real journalists ? He can defend you on any question
ያሰቀጠፈው የ86 ሰው ሕይወት አልበቃ አለው ?!
የቀጠፈው ቁጭ ብሎ በሺዎች መቅጠፉን እየቀጠለ ያስቀጠፈው የተባለው ዘፈን አላረጅ አለ ኡፍፍፍ
ለካስ ይህ ትንሽ ሚዲያ ነው መንደሬ ናቸሁ ጃዌ ንጉስ ነው
What this guys say at the end all Ethiopian people they have to take it👍
Afaan oromoo dubadhuu
ጀዋር ማለት እኳ
ኢትዮጵያ out of oromia እያለ ስንት ስንት ኢትዮጵያ ኖች ያስጨፈጨፈ ግለሰብ ነው
ኦሮቶዶክሶችን በሜንጫ ቆርጠን እንጥላቸዋለን ያለ
ጭንቅላቱ በሀሽሽ እና በጫት የደነዘዘ
ፀረ ኢትዮጵያ ግለሰብ ነው
ይሄ ግለሰብ ብልፅግና ስልጣኑን ከ ኢሀዴግ (ወያኔ) ከተረከበ በኀላ
ለውጡ እንዳይረጋጋ ከ ወያኔ ጋር በመሆን ብልፅግናን ሲያዋክብ
ተከበብኩኝ ብሎ ስንት ንፁሀን ሲያስጨፈጭፍ ከተማ ሲያወድም ነበር
ለዚህ ምክንያት የሆነው
ብልፅግና ገና ጥርስ አለማውጣቱ እና ደንቆሮ መንጋ ደጋፊዋቹ በሚፈጥሩት ተፅዕኖ ነበር
አሁን ብልፅግና ጥርስ አውጥቷል
የጀዋር ደንቆሮ መንጋ ከ like እና ሼር አያልፍም
በነገራችን ላይ ሀጫሉን ያስገደለው ማነው????
@@meyekasa5478 እውነት ነው 👍
Enkwan abiys mn yesera nw😂
Ethiopia out or oromia
Mn ytebes
@@meyekasa5478 minm 😂i ayetebesi
@@oromoohits4921 ኦሮሚያ የሚባለው ክልል የተፈጠረው የ ዛሬ 30 አመት ነው
ከደንቆሮ ጋር ከ ጋርዮሽ አስተሳሰብ ጋር መግባባት አይቻልም ከባድ ነው
@@meyekasa5478 orthodox and amara ke meals wuchi mnm yelewum.demo be meles mnm endematamatu eraschu you know
awo metsetsetem yellebetem. i was absolute right
ጀዋር የኦሮሞን ወጣት እንደግል ውሻው እየቆጠረው ነውጃስ ሲለው ሮጦ እንዲነክስለት ተማምኖበታል ።
❗ጅዋር ማለት ጀግና ለመምሰል የሚሞክር ነገር ግን የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፈሪ ነው❗ የምናውቅ እናውቀዋለን❗ ከአሜሪካ ተባሮ ኬንያ ተወሽቆ የሚኖር ፈሪ❗
Don't make analysis on a viper!!! A viper is always busy on stinging.
ጀዋር አንጫጫው። የሚገርም ነው😂😂😂
ኸረ ይደብራል ዝምታውን ሰብሮ ገና የሕዝቡን ጥያቄ ሲያነሳ የአመፅ ጥሪ ማለት fair አይደለም የሕዝብ ጥያቄ የአመፅ ጥሪ ሆኖ አያውቅም iam not jawars fan but the things that he doing out there seems right
❗ጅዋር ማለት ጀግና ለመምሰል የሚሞክር ነገር ግን የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፈሪ ነው❗ የምናውቅ እናውቀዋለን❗ ከአሜሪካ ተባሮ ኬንያ ተወሽቆ የሚኖር ፈሪ❗
ዶክተር አብይን የሚቃወም አጋንንት ያለበት ሰው ነው
ጭንቅላቱ ድፍን ለሆነ ያሳስበወል ምንም የሚሻበር ነገር የሌውም ቦቅቦቃ
ጀዋር ንጉስ ነው
Esu and Esachew ?!
😂😂😂abet tentagn😂😂
🤣🤣🤣
Hay brother , there is no English word called failerity , plz look it up. Good insights though.
Juar king of africa
Jawer ❤
Oromuma will be history soon!
💕 FANO ❤
Are you telling us that Ethiopia🇪🇹will soon be history? This evil idea will never happen. Division, division, and one-sidedness, whether we like it or not, will never serve us.
Ethiopia🇪🇹 is a country of eighty-plus nations, nationalities, and peoples.
Jawar is our king of king!
ትውልዱ በጣም የወረደ መሆኑን የምታየው
ስለ አንድ ጫታም ሀሽሻም
ሲወያይ ስታይ ነው
Tqaxali bro😂😂😂
Jawar is the father of Qeerroo everyone knows that no need of analysis and he done that with Qeerroo without any others support & no need to confuse and relate that with others. Period!
Dears, Please don't make your conversation and questions a leading question that leads to your expected answers .!!
ደጋገምከው አለብቀብህ እንዴ? ጥሩ ነበር ግን የስማነውን ድግምግም አደረከው
የጀግንነት ትርጉሙ አልገባንም ማለት ይቻላል ይህ ሰው ተላላኪ አቋም የሌለው የስልጣን ጥመኛ ስለሆነ የህይወቱ ግማሽ አበቃ በየክልሉ በወጣት ደም የታጠቡ አሉ መጪው ዘመን ከተገኙ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋበታል
ጃዋር አውሩልኝ አላችሁ እንዴ
ደግሞ ሽብር ቀምሞ የስንት ወጣቶችን ደም ሊጠጣ ይሆን ?
I agree with most of your analysis, but I have 2 points of contention:
1. Jawar has consistently advocated for a peaceful resolution to the conflict between the federal government & the TPLF. Your claims about him opposing TPLF dominance are based on comments he made prior to the transition. I encourage you to revisit his interviews for a clearer understanding, as your assertion seems biased.
2. Tamagn has never been an Amhara politician. He identifies as a right wing Ethiopianist & has, unfortunately, supported the bloodshed during both the Tigray war & the Derg regime. Jawar was right to reject an offer from Tamagn, who lacks a political base. Even within the Amhara camp, Tamagn is not widely accepted. Portraying him as an Amhara representative is therefore misleading.
Additionally, Jawar’s openness to differing views is not new. For instance, when Ginbot 7 and ESAT rejected a platform for NEMA under their new leadership in 2016/17, Jawar provided them a platform because he recognized their constituency, which ultimately proved to be far stronger than Tamagn’s.
Thank you for your analysis, nonetheless and keep up the good work
Beroooo laaa anidiii sewuuu tabilooo ethiopha tifirasiii yemiluuu sewochiiii aluuuuuuu hyyyeeee
ለአማራ dictotor መሪ ማዋለድ ነፍሳቸው ነው::
ቆሻሻውን አፈር ውስጥ እየቀበርን ከላይ አስፋልት እያንጣለልን ስለቀረው በመናፈሻዎቹ ውስጥ ቁጭ ብላችሁ ብትወያዩስ ? ያኔ ማደጋችንን እንረዳለን መንፈሱ ይቀየርና መከባበር መዋደድ ይሆናል ይሆናል
Tultula hula
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም አብይ ሺ አመት ይገዛል ከሱጋር እንበልፅግ ሀገራችንን ከአለም በሁሉም ነገር ኋላ ቀርታ የነበረችው አሁን በሚገርም ፍጥነት ወደኃያላኑ ተርታ እየተተኮሰች ትገኛለች ቪቫ ሁሌም ከአብይ ጎን ነኝ እናንተም ሁኑ ታድጋላቹ።
Lante hayal malet MN malet nw?😢
ከብት ነህ።
ከብልጽግና ባንዳ ደጋፊ ይህ አስተሳሰብ የሚጠበቅ ነው። በክት!
ጅል ነገር ነህ
ante, ye aby amed gelegel afken ziga 😮
shetata ,,,,gimatam gala 😳👎
ሌላ ፕሮግራም የላችሁም? በዶላር ነው በብር የሚከፈላችሁ? ምን ለሀገርና ለህዝብ የሚሆን ስራ ተሰርቶ ነው አሁን የምታላዝነው?አሳፋሪዎች ናችሁ
መንግስት ስን ብብር ገጫቹ😐? ንገሩን እስኪ?
በእርግጠኝነት መንስት ነው ይሄን አጀንዳ የሰጣቹ💀አብይ ፈርቷል😂
menm matenten alchalachum betm yikerachuwal
አብይ የጁሃርን አይዶሎጂ ሰርቆታል😮😮😂😂😂😂
Mini asixalaniii bitiluniii yee ethiopha poloticaa
የሚረባ መሳይ ዝብዘባ። በውኑ ጆዋርን የሚርውባ ማስመሰል ትችት ጋዜጠኛ ያሰኛል? ወይስ ብኩን ዘብዛቢ?
Tencacu😁😁😁
jawi qewi🤣🤣🤣
Jawar , bale menchaw. gala 🤐🤐
Becarful, oromo got enough of abiy
Prime minister Jawar Muhammad❤❤
You wishes can't come true !
ጁሃር ኑግሰ ነገስት ነው i respact juar
ጋዜጠኛው ተበላ አልቻለውም አጠያየቅ
Abeyn yale seltanu ke johar gar awedadrut, 😂ayzon... Weregnoch
ከእንግዲህ የጀዋር የአመፅ ጥር የሚቀበል ከለ እሱ እንደ ጀዋር ያበደ የለየለት በሽታኛ መሆን አለበት ሀገር ጫርቅ ከይደለችም ማንም ዱሩዬ ተነስተው እቀደለው ብለው የሚዝታው ይህ ዱሩዬ የሚከተሉት ካሉ እሱ በቃ ትርፍ ልዘርፍ ህይወት አለቸው ማለት ነው ጀዋር የኦሮሞ ህዝብ ልከተለው ቀርተው የሱን ወሬ የሚሰማ ህዝብ አይደለም ግለሰብ አይኖርም ጀዋር እከኩን ስያራግፍ ያችን የመሰለችን የወለጋ ሚስቱን ትቶ የአጎቱን ልጅ አገብተዋል ይህ ማለት ስልፍሽ አክራር ሀይማኖተኛ ነው ከመንደርተኝነት አልፎ ቢቻል ሲውር ፍለጎቱና የፖለትካ ቁመር ገንዘብ ማግኛት ነው እሱ አስቀድሞ አልቀሾች ከመንደር ነው ተመልከቱ ማህበራዊ ሚዲያ ለይ ተመለከቱ እስት ከትኛው መንደርና አቅጣጫ አልቀሾች
እንደሚበዙ በቀለሉ መየት ይቻለል
ሽንታም ሁሉ እሱ ብቻ ቆለጥ ያጠለጠለ ጀግና እራሱን ያደርገል በወሬ ሰይሆን ጫካ ገብተው መዋገት ነው ከቻለ ለአክራር ፅንፈኛ ሀገር አሰልፈን አንሰጥም አነርፍም ከሉ ግን መንደርተኞች በምገበው ቋንቋ መነገር የግድ ይለል
የሞኝ ኮመንት
Siin nu beeka oduudha
Jawar ከሁሉም ይሻላል። ራስ ወዳድና ክፉም አይደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሱ ያለ ስትራተጅስትና ችሎታ ያለው የፖለቲካ ተንታኝና እውቅ አልተፈጠረም። የፓለቲካ ነብይ ነው ።
አንተም ብሎ ተንተኝ ሆደሞች ጀዋር አሁን እየተነገረ የለው በአሁኑ ሰዓት በተጨበጭ እየሆነ የለውን የኢትዮጵያ ችግር ነው የህዝብ ችግር መውረት ማለት መንግስት ይፍረስ ማለት ብቻ አይደለም ግን እነንተ አንደም ቀን የህዝብን ችግር ትንፍሽ አትሉም በተቀረንው ግን ለህዝብ ድምፅ ሆኖ በምነገር ሰው ለይ መንግስት ለምከፍለችሁ ጉርሸ መንግስት ተነከ ብለችሁ ለመንግስት ትጮሀለችሁ
እናንተስ ሌላ ስብዕና እየፈጠራችሁ አይደለም?
Kameteqebaxeruu wadayee emenetee boottachuu bamahadee DU'AA. / tsalotee areguu YE ETHIOPIA CHEGERE YALEGABACHUU YALEBELACHEHUN ATEKAKU HEZEBE TAREBUWALEE AGAREE TECHEGERUWALEE SAW ATABALUU ZAREGNAA ATEHUNUU
ከቢቢሲ ጋር ስላደረገው ቃለመጠይቅ አገርህን የምትወድ ከሆነ እስቲ መንግስትን ድክመት አንሳ
ante lemn atanesam?