- 367
- 2 163 610
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Uganda
Приєднався 29 тра 2020
እንኳን ወደ UA-cam ቻናላችን በሰላም መጡ
Відео
በዘመነ ካሴ እና አስረስ የሚመራው የአማራ ጎጃም ትግል ምን ተፈጠረ ? #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 10 тис.День тому
በዘመነ ካሴ እና አስረስ የሚመራው የአማራ ጎጃም ትግል ምን ተፈጠረ ? #ዘመድኩን በቀለ
አስገራሚው የአብይ አህመድ የጎንደሩ ጉዞ እና የአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 88414 днів тому
አስገራሚው የአብይ አህመድ የጎንደሩ ጉዞ እና የአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ #ዘመድኩን በቀለ
አማራ እና ትግራይ ዳግም የጦርነት ስጋት #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 3 тис.14 днів тому
አማራ እና ትግራይ ዳግም የጦርነት ስጋት #ዘመድኩን በቀለ
መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል ለቆ እንደሚወጣ ጀነራሉ አስታወቁ #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 4 тис.14 днів тому
መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል ለቆ እንደሚወጣ ጀነራሉ አስታወቁ #ዘመድኩን በቀለ
ዮሪ ታደስ - በዘመድኩን በቀለ እና ቤተልሔም ዳኛቸው መካከል ያለውን ውዝግብ እውነቱን ተናገረ #ዘመድኩን
Переглядів 11 тис.14 днів тому
ዮሪ ታደስ - በዘመድኩን በቀለ እና ቤተልሔም ዳኛቸው መካከል ያለውን ውዝግብ እውነቱን ተናገረ #ዘመድኩን
የውዝግቡ መነሻ እስክነድር ነጋ - በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Переглядів 20 тис.14 днів тому
የውዝግቡ መነሻ እስክነድር ነጋ - በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
ለአብይ አህመድ አስደንጋጬ ጉዳይ የጃዋር መሀመድ የሰሞኑ እንቅስቃሴ #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 12 тис.14 днів тому
ለአብይ አህመድ አስደንጋጬ ጉዳይ የጃዋር መሀመድ የሰሞኑ እንቅስቃሴ #ዘመድኩን በቀለ
ጃዋር ለምን ተጠየኩ አይነት ንዴት " አልፀፀተም " #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 1,3 тис.21 день тому
ጃዋር ለምን ተጠየኩ አይነት ንዴት " አልፀፀተም " #ዘመድኩን በቀለ
በዘመድኩን በቀለና በቤተልሔም ( ቅዳሜ ገበያ ) ያለው ውዝግብ መጨረሻው !! #ዘመድኩን
Переглядів 12 тис.21 день тому
በዘመድኩን በቀለና በቤተልሔም ( ቅዳሜ ገበያ ) ያለው ውዝግብ መጨረሻው !! #ዘመድኩን
መሳይ መኮንን - በብልፅግና ሰራዊት ያልተሳካው ኦፕሬሽን በአማራ ክልል #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 1,6 тис.21 день тому
መሳይ መኮንን - በብልፅግና ሰራዊት ያልተሳካው ኦፕሬሽን በአማራ ክልል #ዘመድኩን በቀለ
የዘመነ ካሴ ቁጣ / የዘመድን በቀለ ምላሽ / እውነታው ማን ጋር ነው ያለው ? #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 37 тис.21 день тому
የዘመነ ካሴ ቁጣ / የዘመድን በቀለ ምላሽ / እውነታው ማን ጋር ነው ያለው ? #ዘመድኩን በቀለ
ኢትዮጵያ ላይ ምን እየሆነ ነው የአባቶች ዝምታ #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 3 тис.21 день тому
ኢትዮጵያ ላይ ምን እየሆነ ነው የአባቶች ዝምታ #ዘመድኩን በቀለ
የአማራ ትግል አሁን ያለበት ሁኔታ // በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን
Переглядів 2,4 тис.28 днів тому
የአማራ ትግል አሁን ያለበት ሁኔታ // በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን
ሀብታሙ አያሌው ( ኢትዮ 360 ) ምን እያለ ነው ? #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 6 тис.28 днів тому
ሀብታሙ አያሌው ( ኢትዮ 360 ) ምን እያለ ነው ? #ዘመድኩን በቀለ
ጀዎር መሀመድ እና አብይ አህመድ // በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ጀዎር መሀመድ እና አብይ አህመድ // በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
የዘመድኩን እና ቤተልሄም ዳኛቸው ( ቅዳሜ ገበያ ) ውዝግብ መጨረሻው #ዘመድኩን
Переглядів 15 тис.Місяць тому
የዘመድኩን እና ቤተልሄም ዳኛቸው ( ቅዳሜ ገበያ ) ውዝግብ መጨረሻው #ዘመድኩን
የአማራ ትግል ወደፊት የማይራመደው ለምንድን ነው ? በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
Переглядів 14 тис.Місяць тому
የአማራ ትግል ወደፊት የማይራመደው ለምንድን ነው ? በዘመድኩን በቀለ #ዘመድኩን
አስደናቂው የፋኖ ተጋድሎ በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን በቀለ
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
አስደናቂው የፋ ተጋድሎ በመሳይ መኮንን #ዘመድኩን በቀለ
ምን አይነት ቄስ መሳይ ነው? የጎጃም አረቄ ያስተዋውቃል ?
ትክክል ጨርቁ አልባሳትነቱ ሲታወቅ ሴንዴቅ ዓላማ አለመሆኑን ተከናንባችሁ እያረጋገጣችሁ ነውና ይመቻችሁ ፣ ባንደራነቱ ቦታ የለውም ማለት ነው።
Yasakalihi Egiz her zmd
አሳጥሮው።
ዘመዴ ወንድማለም ብዙዎች ሀሳቦችህ እየገዛሁ በአንድ በኩል እየናድክብኝ ነው።በፈጠረህ ሰለራሰህ በዚህ ያደረኩት እኔ ነኝ ይህን ያደረኩት እኔ ነኝ የምትለው ነገርህ መመፃደቅ አይሆንብህምን?ሰራህ መጨረሻውን ያሳይህ ፈጣሪ/የምትወዳት እመብርሃን እንጂ እኔ ነኝ እንዲህ ያደረኩት አባባልህ ላይ ውጣ ።
ዘመዴ የምትናገረው (ብዙዎቹ )የብዙዎቹን ጆሮ እረ!!ነው እንዴ እያሰባለ ከመረጃዎችህ ብዙ እያቀናጀ ነገሮችን ሲረዳ አንተ ደግሞ በመረጃዎችህ መሃል እየገባህ እሰኪእንዲህ ይበልና እኔ መረጃ አለኝ አወጣዋለሁ የምትለው ብዙ ጊዜ የምሰማው ቃልህ ነው።ለእውነት ነው የቆምከው አውቃለሁ ግን እንደዚህ አነጋገርህ በጣም እያሳመመኝ ነው አሁን።ብዙውን ሁሉ ታሪኩን አውርተህ መጨረሻ መረጃ አለኝ አወጣዋለሁ የምትለውን ምኑ ነው የሚያሰፈራህ ለምን እንደጀመርከው አታዝረጠርጠውምና ሁላችንም ክፉና ደጉን በጊዜው እንድንረዳ።በማሰፈራሪያ ግን ከሆነ ለአድማጮችህም በራሰህ ላይ የጥርጣሬን ከፍተት እያሰፋህ እያለ እንደሆነ እየተሰማኝ ነውና።መረጃ ካለህ ይኸው ብለህ አውጣው።
የጎጃም ፋኖን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ይህንን ደካማ ሰው አንዳቸውም ስሙን አንስተው አያውቁም የሚቀራቸው የሚናገሩት ነገር ካላቸው ለጊዜው ለህብር ራዲዮ ብቻ ማቃበል። ሰበር ብሎ የሚሰባብራቸው አይጠቅማቸውም።
ድል ለዘመዴ!!!
ዘመዴን በቀና የሰማው ካለ ዘመዴ መቼም ስለአማራው ተሳስቶ አያውቅም ! ድል ለዘመዴ! ድል ለአማራ አንድነት !
ተቃጠል ፋኖ ካሁን በሗላ ወዳንተ አይመጣም
አንጀትህ ተቃጥሏል ፋኖ አንተን ማመን ስላስቆሙ ምንህ ይታመናል።
የፈለግኸውን በል ግን ኦርቶዶክስ ነኝ እንዳትል
ከፊትህ ጭንቀትህ ይታያል
ዘመዴ መልካም ፈቃድህ ሁኖ አንተ፣ሐብታሙ አያሌው፣እስክንድር ነጋ ባትመጡብን ገንዘብ ነው ያሳበደህ ስሙኒ እንሰበስብልሀለን ሆዳም ነገር እየሆንክብኝ ነው።
ወይ ያንተን አንደበት ወይ የኛን ሚዲያ ቢዱፍንልን
anestegna ena tikakin nachew ene banda eskinder
FAO
to the devil
bandaw lebaw eskinder
ይህ ሰው የመጨረሻ እብድ ነው
ኩታራ አሰቀያም ከብት
ከንቱ
አስረስ አስነቀለህ ።
ወይ ነጭ ነጯን ምን አይነት ጉደኛ ሰው ነህ አጋልጣቸው የጎጃም ሌቦችን አስመሳዮችን በተለይ ተራ ፈሪዎችን አለቆች ተብዬዎችን እኔ በውነት አፈርኩ ማንን እንመን ታዲያ እጅግ ተስፋ የሚጣልባቸው ሰዎች ህዝቡ አክ ቱፍ ብሎ የጣላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ በነሱ ዘመነ ካሲ አምነቱን ካጣ ቆይቷል ሰልችተውናል የነሱን ውሸት መስማት ያሰለቻል ።
አጋልጣቸው ዘመነ ፣አስረስ ወዘተ... እንዲሁም ዋና ዋናዎቹ በትክክል እመነት ፈጽሞ በነሱ የለኝም አላማቸው ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለራሳቸው ዝናና የዶላር ናፍቆትለማጋበስ ብቻ ነው ሚስጥሩ ለምን እንደድሀው ገበሬ ልጅ ተዋግተው አያዋጉም እራሳቸውን ነው የሚጠብቁት ህዝቡን እያስጨረሱት ነው። አንድነት የላቸውም፤ ሚስጥራቸውን በየቦታው መዝራት የአማራን ህዝብ በተዘዋዋሪ ሰው እያገቱ ብር ከአቅሙ በላይ ከአላመጣ መግደል ማሰቃየት ነው ስራቸው። በፍጹም እንኳን ለኢትዮጵያ ለአማራ እንኳ በስመ እንጂ ፍጹሞ እምነት አይጣልባቸው!።
እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ ወንድሜ ዘመድኩን በቀለ ታሪክ አይረሳህም እውነትና ሀቅ የምትናገር ጀግና የፋፎ መካናይዝድ ነህ ቀንድ ቀንዱን በልልኝ ከሀቅ እሚርቅ አማራ ቦታ የለውም በኛና ባንተ በኩል እናመሰግናለን
አንተ ነህ የአማራ ህዝብ የህልዉና ስጋት፤ በተግባር እያሳየህ ነዉ ፤ በኢትዮጽያ ታሪክ በትጥቅ ከተደገፉ አብዮቶች በሀሣብም፣ባነሳዉ የመብት ጥያቄም፣ በምክንያትና በዉጤት ትስስርም ደካማ የሆነ፣ በሀሣብ የተከፋፈለ፣በሤራ ፖለቲካ እርስ በርስ የሚበላላ ነመየየሚ
ዘ መ ደ አ መ ብ ር ሀ ን ካ ን ተ ጋር ት ሁ ን
በ ጣ ም ት ክ ክ ል ነ ህ
እንኳንም ተወለድክ የዚህ ትዉልድ ነፃ አዉጭ ግንባር ቀደም ተሰላፊ በመሖንሕ እጅግ አክባሪሕ ነኝ እናተን የመሰሉ ትዉልዶች እስካላችሑ ድረስ የአማራ ነፃነት ይወለዳል። አልጠራጠርም
ዘመዴ 💚💚💚💚
ዘ መ ደ ቀ ጥ ል
Zemdkun koshasha
አው ነ ት ህ ን ነ ው
ዕዉነት ሰለሆነ ይመራል፣መዋጥ አለበት፣ተወያይተወ፣ሂስና ግለሂስ ተደርጎ መታረም አለበት፣በወገን ደም መጫወት መቆም አለበት፣ቀልባሾች በጎንደር በዘመድኩን ብርታት በዕነት የአመሐራ ታጋዮች ፋኖዎች እስኳድ ተነቅለዉ ሲባረሩ በጎጃም አመሐራ ፋኖዎችና በዕዉነት ታጋዮች ይህ ነቀዝ መጋለጥና አለበት፣እና የአመሐራ ፋኖ በጎጃም እንደ ሌሎቹን ዉስጡን ማጥራት አለበት።
በነገራችን ላይ አበበ በለው ብዙውን ጊዜ ዘመነን ወንድማችን ዘሜ ብሎ ነው የሚጠራው :: ግን ውሸታም ስለሆንክ ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው 😢
Kura
Expose those Agew shengo and conspiracist squads.
👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
ዘመዴ እውነቱን ይዘኸዋል የትግሉ ካንሰር የጎጃም ፋኖ መሪዎች ናቸው ትግሉ በሶሻል ሚዲያ ብቻ ነው እንኳን 100 ክላሽ 100 ዱላ ማርከው አያቁም
‼️ዘመድኩን በቀለ ጠላቱን ነቀለ ‼️
ተበዳ ግማታም አንተ ለአስረስ ለሽንቱ አትመጥንም አንተ የባእዴን ዉታፍ አይደለህም እናዉቅሀለን አማራ እባካችሁ ይህንን ጥንብ ዝም እንለዋለን ይሄ የእስክንድር የእነ ሐብቱሙ የእነ አበበ በለዉ ግሩፕ ነዉ ለሽፋን ነዉ ህዝባዊ ሀይል ከሚባለዉ አንዱ ነዉ መረጃ የሚሰጠዉ ባእዴን ነዉ ይሄ እኮ ጋላ ነዉ
ዘመዴ ወፈፌ ይቅር ይበልህ ። አንተን ብሎ የሀይማኖት ሰው
አይ ዘመድሁን ቀለህ ተገኘህ ለመታረቅ የሚያደርጉት መነሳሳት ለምን አሳሰበህ? ማጣላት ብቻ ሆነ እኮ ስራህ።
Yihe maferya yehone be kinatna be mikegna serregna buchila setan kemewengelba kemawagat besteker andm melkam neger yelem tenkol bicha tebayi nekersa meseri mehonun atzenyu sewo tultula fesam kebero betetam kebakurt ewonetun endayimeslachihu Yihe delala yafesese dakon Tselat foto eyasnesa yaltegeba fetimo lemenkat enkuan yemayigebawon ye rekeswo shotelayi yefoto bizibes be Tanna chirkos newa Asres marre Asres marre yiyale yemayimeleketewon zemedkun emakenaberiya Yefafden kalajebayi newo smut yibetbital yihe nekersa meseri felfela eshokam ye Gojamin lematfat be Asres Lemesayi sle wokesegni billo yeteneba chinklatu eskimegl gres endewosha yineksewal yihe komata yekumtmt ligi yetawke sekekenam keffafayi frfariam alubaltam nekersa meseri azagni kbe anguachi ye Amaharran tekorkuari kotu sworr (Gonderre newo) yemiyawerrawo hulu ( smut Abiyin yamokashal ) yihe geltu yetekotaterwo ye miyasgeddewo yemiyasferarawo mob mafia grup yinorbet yihonal Yesu bikat chilota Asrres Marren mebochachek ( tkurete Asres Marren layi newo bilo eyetebagere beyifa yiweneglewal ) ayinh yitfa Amahara rehtt newo bello hizibin endehizib yawardal yawakbal keffafayi aylemenh tikededalh shiba kotetam zekiyam Yehzb nekersa bettetam ayinh lafer belut siyayut sewo yimeslal essu ginn kendam settan shotelayi newo Asres marren (ayilemenh kuchira tebayi ) denzaza gimm Yemikola telba yimesl yintatabnal yihenn gemagm atsmut berenda adarri hono yakabetewon yemebeshashek limdun meshetonetun bahrriwon yifa yantsebarkal Zemdkunn lemanaded ahikelem kalbekut rasun kalankuakut berenda kenader wetto ahun yalebdt bemedresu yrmetjeba yetesetewo meslot skemisemawo eyegasgebe berrasu endemiwedk sarr rrasun eyemezeze Kesur wedelayi ende ebbab slemikeser errasun meketket mewoker yekurkum yahl yikotralna endihum bechigr lemiekayewo hizib layi eyashofe newo yalegeletewo yeshagete yezage kimn kuwatro yeminorna eyadeba yemiyawezagb meseri azagni mesayi anguachi hono asakffo yemiset azaba yemikerfa chinklat yalewo sewomesel dafntam messei jendam settan slehone mlasun ende ebab yal erreft ende kebegna lam yagnikal meznagnawo eba yemetfiyawon aktacha sitekumu newona sekekenam keffafayi bemehonu erssut manbetun bezih melk eyetekesn lemastewawek newona yihe maferya yegema yebesebese neworegna Agotun lemasdeset beswor eyafenedede newo ( yemikeflegni yelm eyale yemilemn bewonu ayidelem ebde endekebero yalaznbnal yifesabnal ahun demo mekzen gemrualna ???
መረጃውን ይዘህ ሞታሃል አህያ
አይ ዘመዴ ለአምራ ለኢትዮጲያ ያዘጋጀህ ጀግና ታጋይ ነህ ሌሎቻችሁ በሰው ደም የምትነግዱ የምትሞዳወዱ አማራ መሳዬች የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ሸራችሁን ሲራችሁን ይበትነው!!!
ምኑ ደደብ ገገማ ፋራ ነህ ባክህ???
ዘመዴ አንተ ሀብታሙ አያሌው እና አበበ በለው ከአማራ ትግል ውጡልን
የማን አፈ ቀላጤ ነህ መቼም የዛ የጎጠኛው ዘመነ አሽቃባጭ እንደሆንክ ታስታውቃለህ
እረ በፈጠር አስረስ ታጋያች ነው አንተ ነህ እያደፈረስክ ያለህው