በሠማይ ታላቅ ምሥጋና ! ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው። በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ፤ በኖላዊ ኄር የአልበም ምርቃት ላይ zemari Hawaz tegegn 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 384

  • @EyuApps
    @EyuApps Рік тому +46

    ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው
    ያኔ ፊት ለፊት እያየነው
    ያኔ በእውነተኛ ምስጋና
    ያኔ ዙፋኑን እንከብና
    የዘላለሙን ጌታ
    በዘላለም እልልታ
    ሙሽራውን አጅበን
    በዝማሬ እየታጠብን
    አምልኮ ለእርሱ ብቻ
    ውዳሴ ለእርሱ ብቻ
    በንጉሱ ማደሪያ
    አሜን ነው ሃሌሉያ
    እልልልል🥰 ቃል የለኝም ተባረኩልኝ

    • @Elilta_Adem
      @Elilta_Adem 4 місяці тому +1

      እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልል

    • @abebaworkbirhanu5076
      @abebaworkbirhanu5076 4 місяці тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይሁንለት አሜን !!!!

    • @user-qr9uw6pz7n
      @user-qr9uw6pz7n 2 місяці тому

      እ ልልልልልልልልል 🙆‍♀️

  • @salem_Gunjo
    @salem_Gunjo Рік тому +55

    🖤🖤🖤
    እንደውም ይሄ መዝሙር የሁልጊዜ የጉባኤ መዝጊያ ይሁንልን። 🤲

    • @abrahamfantu4736
      @abrahamfantu4736 Рік тому +2

      እኔም 👍👍እስማማለሁ ይሁንልን🥰🥰

    • @tadewosmentta8525
      @tadewosmentta8525 2 місяці тому

      አዎ፣ አሜን። በዚህ አስተያየት መዝሙሩን እንደገና ሰማሁ። ተባረክ። የሚገርም መዝሙር ነው በእውነት። ድንቅ ነው ጌታ!

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Рік тому +44

    ጌታ ወደ እርሱ ሊሰበስበን ይመጣል ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ ጌታ ማራናታ አማኑኤል ... ተባርካችኋል ።❤

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Рік тому +48

    አሜን ሀሌሉያ እልልልልልል፡፡ ጌታችን ተመልሶ ይመጣልናል ከዚህ ኮተታም ምድር ይገላግለናል፡፡እስኪመጣ ወይ እስክንሄድ ደግሞ እንዲህ በፊቱ ሃሴት እያደረግን እናመሰግነዋለን ሥሙ ይቀደስ ለዘላለም፡፡ ማራናታ አሜን ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን፡፡ የአባቴ ልጆች ዜማ አይንጠፍባችሁ ዝም ብላችሁ ዘምሩለት፡፡ ሀዋዝዬ ቅንነት አይወሰድብህ እየዘመርክ እየሰገድክለት ዘመንህ ይለቅ፡፡ የአንተ ስም ሲነሳ የጌታ ሥም አብሮህ ይነሳልህ ክብርህ ክብሩ ይሁንልህ ክፋ አይንካህ፡፡

  • @badegemisganaw835
    @badegemisganaw835 Рік тому +69

    ... ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።

    • @kidusyoseph6159
      @kidusyoseph6159 9 місяців тому +2

      የት ነው ? መካፈል ይቻላል ?🙏

    • @temesgenshiferaw2575
      @temesgenshiferaw2575 9 місяців тому

      ere tchilaleh
      kebena abenezer guest house new yalut@@kidusyoseph6159

    • @hiwotdagne2051
      @hiwotdagne2051 4 місяці тому +1

      አሜን 🙏የዮሐንስ ራዕይ 1:4-7 ላይ ይገኛል

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 4 місяці тому

      አሜን❤

    • @kewakibttad9055
      @kewakibttad9055 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን.

  • @selamassefa1734
    @selamassefa1734 Рік тому +26

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው፡፡ ኢየሱስ ያድናል፡፡ አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ኢየሱስ ይመጣል👐👐👐👐
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏 ዘማሪ ሐዋዝ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Рік тому +39

    በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
    የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
    ሺ ጊዜ ሺ የሚሆኑት በአንድነት
    ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት❤❤
    ፀጋዉን በማስተዋልና በጥበብ ያብዛላችሁ ተወዳጆች❤😊

  • @adisuabebe
    @adisuabebe 16 днів тому +2

    Ewnet semay yemisnefik mezmur nwu tebareku

  • @godisgood7838
    @godisgood7838 22 дні тому +1

    አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Рік тому +13

    ሃዋዝዬ ጉባኤችሁ ብመጣ ባመልክ ደስ ይለኛል ያለበለዚያ ሰማይ እንገናኝ እየሱስ ፊት ተባረክ

  • @WogandagiMolla
    @WogandagiMolla 10 днів тому +1

    አሜን አሜን

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 26 днів тому +1

    Amen amen amen amen amen amen Eyesus Eyesus yibareki elllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllll ellllllllllllllllll amen amen amen hallelujah 🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌💯💯

  • @user-th4wz8tz3f
    @user-th4wz8tz3f Рік тому +14

    ወንድሜ ይህ ዝማሬ አዲስ ሰማይ እንድናፍቅ ናፍቆት ጨምሮልኛልና ዘመንህ ይባረክ ፀጋው በብዙ ይብዛል❤❤❤❤❤

  • @samteferaeshete692
    @samteferaeshete692 22 дні тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @rosinatube9937
    @rosinatube9937 4 місяці тому +5

    በአሳብ ወደ ሰማይ የምወሰደው ዝማሬነወ ዘመናችው ይለመልም ጸጋይብዛላችው ተባረክ በርክ በሉ 🙏👍👏👏👏💗💗💗❤❤❤🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @iyasuyacob3126
    @iyasuyacob3126 11 місяців тому +12

    This is the heavenly hymn for the most glorious and almighty God!!!.... we all eager to see our Lord Christ on the huge throne. Amen Maranatha, come Lord Christ...
    May God bless you all!
    Blessings!!
    Josh

  • @TibletWorki
    @TibletWorki Місяць тому +1

    አምናለው ከእስራቴ ተፈትቼ በነጻነት ለእየሱሴ እዘምረለው...❤❤❤❤❤

  • @tsiyonmengistu4017
    @tsiyonmengistu4017 Рік тому +20

    የዘላለሙን ጌታ በዘላለም እልልታ
    አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን!

  • @yosephtefera9384
    @yosephtefera9384 9 місяців тому +6

    አሜን!!!!!ጌታችን ይመጣል፤ሲሄድ እንዳየነው እንዲሁ ተመልሶ ይመጣል።አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!ሀዊየም ጸጋው ይትረፍረፍልህ፤በሰውም በጌታም የተወደድክ፣ተባረክ!!!!!

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Рік тому +8

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ በኢትዯዽያ ምድርወንጌል ስር እየሰደደ ስላለ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 😢😢😢😢🙌🏽🙌🏽🙌🏽🥰🥰♥️

  • @yonasdereje8827
    @yonasdereje8827 4 місяці тому +7

    አሜን ጌታችን ቶሎ ና ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @user-dr7ed2di3y
    @user-dr7ed2di3y 21 день тому +3

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n 4 місяці тому +3

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናውድሃልን 😭😭እህንን መዝሙር ስስማ ሁሉም እባ ይውርድል ብእብ ነው ሚስማ ተበርኩ አውንም እንድ እናንተ ያውጣህ እየሱስ እየሱስ እያሉ ብዙቻ የብዙ

  • @جيسيبيرو
    @جيسيبيرو 15 днів тому +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @kalb6209
    @kalb6209 Рік тому +15

    ሃዊዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Місяць тому +3

    እልልልልልልልል አሜን 😭😭😭እየሱስ ይምጣል ❤❤❤❤

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r Рік тому +11

    የዘላለሙን ጌታ በዘላለም እልልታ አሜንንንንን ስሙ ይክበር ይመስገን❤❤❤ሀዊ ፀጋ ይብዛልክ

  • @user-jg1sg2ed7f
    @user-jg1sg2ed7f 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን እልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @BekaluBeka-hb5uj
    @BekaluBeka-hb5uj 17 днів тому +3

    ወገን መዝሙሩን ማስማት ማቆም አቃተኝ

  • @yonasadaye7129
    @yonasadaye7129 11 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @Nubianmedia
    @Nubianmedia Рік тому +5

    አሜን የ ሆነዉ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል ማራናታ

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ይሰማል ዘመንህ ይባረክ ረጀም የገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤነንት ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 4 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ከጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @kalkidanteshome4760
    @kalkidanteshome4760 Рік тому +6

    ናፍቆታችን ረሀባችን ኢየሱስ ናልን

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን ክብር ለበጎ ይሁን ውድድድድድድድ ነው ያረኳችሁ መፅናናትና ናፍቆቴን በብዙ ጨመራችሁት አምልኩ ስግደት ለእርሱ ብቻ ይሁን ተባረኩ

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Рік тому +9

    እሰይይይ ክብር ሁሉ ለታረደዉ በግ ይሁን❤❤❤ ሁላችሁም ተባረኩ😍😍😍

  • @mesaygebere1316
    @mesaygebere1316 Рік тому +6

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @ቢኒአግዛ
    @ቢኒአግዛ Рік тому +5

    አሜን ተናፍቋል ያዘመን።ሀዊ ተባረክ

  • @user-ws1br9bf6m
    @user-ws1br9bf6m 4 місяці тому +2

    ኡኡኡኡ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ተባርካችኋል ዘመናቹ ይለምልም

  • @trufatpupiseyoum6448
    @trufatpupiseyoum6448 Рік тому +3

    አሜን ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን!
    “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 5፥9-10

  • @user-sc5pn7wb8p
    @user-sc5pn7wb8p 7 днів тому +1

    ameen eyesuse geta new

  • @chernetworkichow
    @chernetworkichow Рік тому +7

    Endate yale ድንቅ ዝማሬ ነው እሰይ እሰይ ፀጋ ይብዛላቹ::

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 4 місяці тому +3

    አሜን ማራናታ ቅዱስ ኢየሱስ!!🙌🙌🙌❤

  • @BikoAlemu
    @BikoAlemu 10 днів тому +1

    Be blessed 🙏🙏🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @ተስፋተስፋ
    @ተስፋተስፋ Рік тому +4

    በቃ እወድሃለሁ ወንድሜ ሃዋዝ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን በሙላት ይግለጥብህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayehumekonnen3114
    @bizuayehumekonnen3114 Рік тому +3

    ደጋግመ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበኩም
    እ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
    አብረን በቤጉ ዙፋን ፊት ለመዘመር ያብቃን አሜን

  • @amehahabtamu7067
    @amehahabtamu7067 4 місяці тому +3

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና, ማራናታ,
    ተባረኩ

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh Рік тому +5

    አሜን ማራናታ ጌታ ናልን❤❤❤❤
    ከምድር ግራቪቲ የወጣ ቅኔ
    የእኔ ናፍቆት እየሱስ ❤❤❤

  • @kidist8937
    @kidist8937 Рік тому +7

    በስመአብ ስታምሩ ተባረኩ አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልል

  • @mala4122
    @mala4122 Рік тому +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልጌታኢየሱሰ😢😢😢😢😍😍😍😍😍💔💔💔💔🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤗🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sc5qr7kn4m
    @user-sc5qr7kn4m Рік тому +3

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እርሱን ብቻ እንድናመልክ ለእርሱን ብቻ እንድንሰግድ የረዳን ጌታ ይባረክ

  • @bethlehemkidanewold1882
    @bethlehemkidanewold1882 Рік тому +6

    እንዴት አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ሆይ 😭😭 ሃዋዝዬ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው ምወድህ❤ ሁላችሁም ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n 2 місяці тому +1

    እንድ እኔ ለጌታህ መዝሙር ሲዘመርልህት ዳስ የምል ኡፍፍፍ እ ልልልልልልልልል ክብሩ ክብሩ ክብሩ ክብሩ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ሀል ዉድስ ሀል ባልጥኝት ብርታት ኡፍፍፍ ለጌታህህህ ✍️✍️

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 4 місяці тому +1

    አሜን ለምልሙ ; ሰማያዊ ቅኔ እላችሁ ላይ ይዝነብ። አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ !!!አባቶች። የማሱት በዚህ ዘመን ላሉት ለነዚህ ወጣቶተች ዝነብ አንተምንጭ ሆይ ፍለቅና አረስርስ። በምድርቷ ፊት ሁሉ ድምፃቸዉ ይሰማ; ከገሃነም ደጆች ተናጣቂ አድርጋቸዉ። ጌታ ሆይ ይህችንን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ እሳት አጥለቅልቅ አሜን ማራናታ!!!

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 Рік тому +2

    አሜሜሜሜሜንንንንን ህሌሉያ ሊወስደን ይመጣል አዎ ይመጣል ! ማራናታ አባ 🙏🏽 ተባረክ ወንድማችን /ተባረኩልን

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 Рік тому +5

    የማትጠገቡ እየሱስ ይባርካችሁ በመንፈስ ቅዱስ ጉባኤው ተሞልቷል

  • @Bakilech
    @Bakilech 10 місяців тому +1

    Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሕይወቴ ኢየሱስ 🙏

  • @ruhamaruhama2271
    @ruhamaruhama2271 Рік тому +7

    በእናንተ ውስጥ እግዚአብሔርን አየሁት 😢ተባረኩ

  • @nardosawoke5989
    @nardosawoke5989 Рік тому +5

    Swedachehu eko geta yebarkachehu lemelmu be ewnet eyesus yemetal amennnnnnn

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Рік тому +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እባክህ የተወደድክ ወንድማችን አብረንህ እንድናመልክ ግጥሙን ፃፍልን

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому +6

      በሰማይ ታላቅ ምሥጋና ይሰማል
      የእልልታዉ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
      ሺህ ጊዜ ሺ የሚሆኑ በአንድነት
      ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት
      በበገናዉ ላይ ጣታቸዉ
      የወርቁን ጥና በእጃቸዉ
      ሽማግሌዎች በዜማ
      ያጥናሉ የበጉን ከተማ
      በደምህ ከነገድ ሁሉ
      ሰዎችን ዋጀህ እያሉ
      ኢየሱስ ታርደሃልና
      ያበዙልሃል ምሥጋና
      አይላፋት ጊዜ አይላፋት
      ከቁጥር በላይ መላዕክት
      አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ
      ይታደማሉ ከሰልፉ
      በረከት ክብር ምሥጋና
      ሃይልም ለበጉ ነዉና
      እያሉ ሲዘምሩልህ
      ብርሃን ያዘንባል ዙፋንህ
      ስምህን በግንባራቸዉ
      ታትመዉ የዋጀሃቸዉ
      ነጩን ልብስ የተሸለሙ
      ታላቅ እልልታ እያሰሙ
      ዝንጣፊዉን ዘንባባ
      ጨብጠዉ ለክብርህ መባ
      እያሉ ማዳን ለበጉ
      ይታደማሉ ከሠርጉ
      ከአስፈሪዉ ታላቅ መከራ
      አምልጠዉ በበጉ ሥራ
      በደሙ ታጥቦ ልብሳቸዉ
      እርሱን ማምለክ ነዉ ሥራቸዉ
      መራብ መጠማት በሌለዉ
      በጉ እረኛቸዉ በሆነዉ
      በለምለም ይሰማራሉ
      ሲያመሰግኑት ያርፋሉ
      የሠማይ እልፍኝ ተገልጦ
      በአንባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ
      እናየዋለን ታማኙን
      በራሱ ዘዉድ የጫነዉን
      ደም የተረጨ ዉብ ልብሱ
      የእሳት ፈትል ቀሚሱ
      የጌቶች ጌታ የሚል ሥም
      ተጽፎበታል ዘላለም
      በእልልታ ይርዳል መድረኩ
      ቅዱሳን በጉን ሲያመልኩ
      አሜን እያሉ ለአሜኑ
      ዘመን ለሌለዉ ዘመኑ
      ቤተክርስቲያን ሙሽሪት
      ተነጥቃ ወደሚወዳት
      ለዋጃት ለሙሽራዋ
      ይገዛል ሁለንተናዋ
      ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛዉ
      ያልሰገድንለት ለአዉሬዉ
      ከክርስቶስ ጋር ሺ አመት
      እንነግሳለን በሕይወት
      በአዲስ ሰማይ በአዲስ ምድር
      በሚያበራላት እግዚአብሔር
      በጉ መብራቷ በሆነዉ
      አምልኮ ለእርሱ ብቻ ነዉ
      በደመናዉ አዉደ ምህረት
      ቅዱሳን ሆኑ መላዕክት
      ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ
      ስሙን ከፍ እያደረጉ
      ሥም አርፎ በግንባራችን
      ለማንም አይሆን ዜማችን
      የምንለዉ ማራናታ
      ይመጣል አይቀርም ጌታ
      ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነዉ
      ያኔ ፊት ለፊት እያየነዉ
      ያኔ በዕዉነተኛ ምሥጋና
      ያኔ ዙፋኑን እንከብና
      የዘላለሙን ጌታ
      በዘላለም እልልታ
      ሙሽራዉን አጅበን
      በዝማሬ እየታጠብን
      አምልኮ ለእርሱ ብቻ
      ዉዳሴ ለእርሱ ብቻ
      በንጉሱ ማደሪያ
      አሜን ነዉ ሃሌ ሉያ (5)

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 Рік тому +1

      @@ZEMARIHAWAZTEGEGNE ❤

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 Рік тому +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መዝሙር አንድ ቀን ከእናንተ ጋራ አመልካለሁ ❤❤❤❤❤

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 місяці тому +3

    Amen ማራናታ

  • @Mekidi431
    @Mekidi431 Місяць тому +1

    አሜን ዝመሬ መለዕክት የሰመልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioMakeup
    @EthioMakeup 11 місяців тому +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    ተባረኩ የአባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Рік тому +5

    አሜን አሜን ሙሽራችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ❤❤❤።

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን !!

  • @SelamYilma-dx6ht
    @SelamYilma-dx6ht 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዘምሬ ዘምሬ እማልጠግበው ዝማሬ ዘመናችሁ በምስጋና ይለቅ

  • @addis7469
    @addis7469 Рік тому +1

    ተባረኩ ለአለባበሳችው ለአምላካችን ይህ አለባበስ ይገባዋል 💜💜💜💜😘 በሱሪ ተወጣጥሮ አላግባብ ለብሰው ሲዘምሩ ማየት ያማል 💜💜💜

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 9 місяців тому +1

    ዛሬ እንደገና ስሰማው ደግሞ በእንባ ታጅቤ ሰማሁ። ❤❤❤❤❤❤

  • @martatsegaye8180
    @martatsegaye8180 Рік тому +2

    ዘማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ny9lp6pc1k
    @user-ny9lp6pc1k 4 місяці тому +3

    Amennnn iyesus hoy tolo na maranata

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Рік тому +4

    አሜን ሊወስደን ይመጣል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል
    ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤

  • @jossytube7255
    @jossytube7255 Рік тому +2

    Amen eyasus hoy tolo na
    Betam yetabarakubat mezmur nw tsega yibzalchw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hallelluya

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 9 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ደሰሰሰሰሰ የሚል መዝሙር

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi Рік тому +4

    ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን አሜን ♥ሃዊዬ ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ተሸፈን !!

  • @giftydejene3855
    @giftydejene3855 4 місяці тому +2

    ተባርኩ ጌታ ከዚህ በላይ ያብዛን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Elilta_Adem
    @Elilta_Adem 4 місяці тому +2

    ሻሎም የትባረክ ወንድሜ ዘማሪ ሃዋዝ እና ዘማሪ ዲያቆን ሃብታሙ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ:: እዚ መዝሙር ከቻላቹ ብትግርኛ ቢተርጎምልን ! በኣገልጉሎታቹ ብጣም ነው የምባረከው እና የምፆናናው:: 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @user-fn6yi3gg1z
    @user-fn6yi3gg1z Місяць тому +1

    Sile enante Egziabherin ameseginalehu!! Ke ezih yebelete desita yelem Eyesus sikebir si sebek. Egziabher abzito yibarkachihu!!!!!

  • @Asmama1Sheleme-ls3cj
    @Asmama1Sheleme-ls3cj 4 місяці тому +2

    በዝ መዝሙር በጣም ተባርካለዉ❤❤❤❤

  • @eden6094
    @eden6094 Місяць тому +1

    ተባረክ ሃዋዝ

  • @rodamilkias6087
    @rodamilkias6087 Рік тому +1

    አሜን።
    እግዚአብሔር በአንተና በዘመናይ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ በጣም ይደነቃለሁ። ተባረኩ!!

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Рік тому +15

    ሀወዝ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሀዋዝ የተዋህዶ መዝሙር ሰዘምር የ13አመት ልጅ እያለሁ ነበር መዝሙርህን ቀን ለሊት ሰምቼ አልጠግበውም ነበር ሰደት መጥቼ መዝሙርህን ልሰማ ሰል ከተዋህዶ እርቀህ አየውህ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭 እመ ብዙሀን ቅድሰት ድንግል ማርያም ወደ ቤቷ ትመልሰህ ወንድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @getsiproduction1693
      @getsiproduction1693 Рік тому +5

      yene ehiti isuni yegegnew geta anchinim yagegnishi.... iski zeme beleshi asebewi ... bekena libi.. ewenete isu yesate yemeseleshali .. iski zeme beleshi ke eraseshi gare awere,,, inaa eregetegna hugni

    • @user-pt2ts7dt2b
      @user-pt2ts7dt2b Рік тому +2

      lik nesh esu alsetm selamiye wode geta ney erfet tagegnalesh ewntegna selamin tagegnalesh

    • @edenasfaw9767
      @edenasfaw9767 Рік тому +3

      “እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” ማቴዎስ 24፥13
      አሜን እመቤታችን ሁላችንንም ትጠብቀን ❤

    • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
      @TigistFisehagiorgis-cd6hm 15 днів тому

      @@edenasfaw9767 eskemechereshaw metsenat me Eyesus gar new!

  • @ተስፋተስፋ
    @ተስፋተስፋ Рік тому +1

    አሜንንን ማራናታ ጌታ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @mulukenhailemichael-ji2ke
    @mulukenhailemichael-ji2ke Рік тому +1

    አሜን ማራናታ ጌተ ሆይ ቶሎ ና🙏
    ናፍቀንሀል እኛ ልጆችህ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Рік тому +2

    ወንድሞቼ እና እህቶቼ ተባረኩ ... ያብዛችሁ ያስፋችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ብርክ በሉልኝ ... ከክብር ወደ ላቀ ክብር ከፍ ያድርጋችሁ

  • @kidytegegn9847
    @kidytegegn9847 Рік тому +2

    ክብር ለእ/ር ይሁን

  • @metomiju8918
    @metomiju8918 Рік тому +3

    ኢየሱስ በክብር ይመጣል

  • @SebeBeauty
    @SebeBeauty Рік тому +2

    ጌታ እየሱስ ይመጣል አሜን ❤❤❤
    የዚህን ሰው መዝሙሮች በሰማሁ ቁጥር እንባየን ማቆም አልችልም ምክንያቱም ተወርቶ የማያልቀውን የእግዚአብሔርን ታላቅነት፣ ፍቅር እና ምህረት እንዳይ አይኖቸን ይከፍታል። ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Рік тому +3

    አሜን እልልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ

  • @AbuMisganaw-it5ux
    @AbuMisganaw-it5ux 5 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ይህንን ቀን ላሳየን ተባረኩ

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Рік тому +2

    Amennnnn !!!!!!!! hawazeye tebark hulachum ye geta sega yebezalachu!

  • @user-ti4dk9vs9i
    @user-ti4dk9vs9i 4 місяці тому +1

    Amen maranta geta geta yemital ufff edet lben haset yemiyarge zemari new mesmat makom alchalkum geta abezeto yebarkachu

  • @tewodrosemekonenn8949
    @tewodrosemekonenn8949 4 місяці тому +2

    ተባርካችሁል!!!

  • @emnetfshaye734
    @emnetfshaye734 Рік тому +2

    Ameeen halaluye elelelel geta yeberkahwu tega yebzalahwu

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 Рік тому +4

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ በቶሎ ና አባ

  • @zowiethiopia7296
    @zowiethiopia7296 Рік тому +3

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yeshidange
    @yeshidange Рік тому +3

    ፀጋ ይብዛለችሁ ሀዊ ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 Рік тому +1

    እግዚአብሔር, ይባረክ, ዎንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hommatadesse8582
    @hommatadesse8582 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሊወስደን ይመጣል ጌታ

  • @wubetgrum1432
    @wubetgrum1432 Рік тому +4

    ብርክ በልልኝ ሃዊዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤