Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኸረ ተባረኩልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እንሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣እሱም የዳዊት ስር ሞትን ድል የነሳ፣በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል፣እልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል፣ሺ ግዜ ሺ 'ሚሆኑ ባንድነት፣ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት፣በደምህ ከነገድ ሁሉ፣ሰዎችን ዋጀህ እያሉ፣ኢየሱስ ታርደሀል እና፣ ያበዙልሀል ምስጋና፣ዐዕላፋት ግዜ ዐዕላፋት፣ከቁጥር በላይ መላዕክት፣አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ፣ይታደማሉ ከሰልፉ፣በረከት ክብር ምስጋና ፣ሀይልም የበጉ ነውና፣እያሉ ሲዘምሩልህ፣ ብረሀን ያዘንባል ዙፋንህ፣ስምህን በግንባራቸው ፣ታትሞ የዋጀሀቸው ፣ነጩን ልብስ የተሸለሙ፣ታላቅ እልልታን ሲያሰሙ፣ዝንጣፊውን ዘንባባ ፣ጨብጠው ለክብርህ መባ፣እያሉ ማዳን ለበጉ ፣ይታደማሉ ከሰርጉ፣ካ'ስፈሪው ታላቅ መከራ ፣አምልጠው በበጉ ስራ፣በደሙ ታጥቦ ልብሳቸው ፣እሱን ማምለክ ነው ስራቸው፣መራብ መጠማት በሌለው፣በጉ እረኛቸው በሆነው ፣በለምለም ይሰማራሉ ፣ሲያመሰግኑት ያርፋሉ፣የሰማይ እልፍኝ ተከፍቶ፣በአንባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ፣እናየዋለን ታማኙን፣በራሱ ዘውድ የጫነውን፣ደም የተረጨ ውብ ልብሱ፣የእሳት ፈትል ቀሚሱ፣የጌቶች ጌታ የሚል ስም ፣ተፅፎበታል ዘላለም፣ቤተ ክርስቲያን ሙሽሪት ፣ተነጥቃ ወደሚወዳት፣ለዋጃት ለሙሽራዋ ፣ይገዛሉ ለ ስራዋ፣ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛው ፣ያልሰገድንለት ለአውሬው፣ከክርስቶስ ጋር ሺ አመት ፣እንነግሳለን በህይወት፣'ባዲስ ሰማይ 'ባዲስ ምድር ፣በሚያበራላት እግዘብሔር ፣በጉ መብራቷ በሆነው፣አምልኮ ለሱ ብቻ ነው ፣በደመናው አውደ ምህረት፣ቅዱሳን ሁሉ መለአክት ፣ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ፣ስሙን ከፍ እያደረጉ፣ያኔ ....ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው፣ፊት ለፊት እያየነው፣በእውነተኛ ምስጋና፣ዙፋኑን እንከብና፣ለዘላለሙ ጌታ፣ለዘላለም እልልታ።
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን።
አሜን አሜን አሜን
ምስጋናና ውዳሴ አምልኮ የሚገባው የታረደው በግ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
ምን ዓይነት ተዓምራዊ መዝሙር ነው!!!!!!!!???!!!!!!!! እጅግ ተባረኩ በእውነት ።፦ዘመናችሁ እንዲህ ስትዘምሩ ይለቅ። ምን አለበት አርባምንጭ ብትመጡ።
❤❤ጌታ ዘመናቹን ይባርከው ድንቅ መዝሙር ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤
Besemawit eyersaliem egzabeher ysebasben zmare melakt yasemaln
ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመናቹ ይባረክ 🙏❤
lemdachu saygeleyt yetechawetachut chewata , Egziabherin mechem litatalilut atchilum, Ahun gilitlitachun awtitotal , asmesilo madenager aychalachum
ተባረኩ❤
❤❤❤❤አሜንንን የእዉነት ዎንጌል እየተሰራናው wowww ዘመናቹ ጌታ ይባረካችሁ አሜንንን ❣️እልልልልልል 😢😮💪💪💪💪🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልኣክቲ የስማልንኣሜንኣሜንኣሜን
Amin amin❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው አገልግሎት በማቆማችሁ ማዝነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ሰማይ የሚያስናፍቅ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ እወዳቹሃለሁ
አሜን፤ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይክብር፡፡ ተባረኩልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልል የማያቋርጥ ምስጋና ለታረደው በግ 😢😢😢😢
Yenazini wudochi zimareni Ara qesochi Badabi simuti madani bakirsitos bicha now Ammeni babizu tabarakuuuu❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኣምላከይ ተመስገን ምስገና ልዑል ኣምላክ
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ♥️🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ተባረኩ
አሜንን🎉🎉❤❤🎉🎉ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
ተባረኩ!!!!
ተባረኩ
ቅኔ ከዜማ ጋር! ቃሉ የተዘመረበት ድንቅ ዝማሬ።
ፀጋዉ ይብዛላችሁ
😢😢😢😢🙄🙄🙄🙄😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አቤት የኔ ጌታ ክብር ይብዛልህ
እ ልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤
Sagalee jireenyaa isin haa dhageessisu
አሜን🙏🙏🙏🙏
ene protstant teketay negn ye tahadeson mazimur salsemawu alwulim min aynet dink mazimur new teberkulgn haleluyaaaaaaa
ተባረኩ፣ ጸጋም ይብዛላችሁ።
አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን!!! ያለ ድንግል ማራያም አማላጅነት አለም አይድንም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዩሃንስ ወንጌል 19 ላይ እነኋት እናትህ እንሆ ልጅሽ ብሎ ያረካከበን የምህረት አማላጃችን እናታችን ናት፡፡ አትጋጋጡ ምድረ መናፍቅ
የ ጌታችንን የ እየሱስን ሥራ አታቃይ ያለ ድንግል ማርያም እያልሽ አንቺ ምትያት ማርያም መጽሐፍ ቅዱስ አያውቃትም
ፐ ድንቅ ንግግር እነዳልል እውነት የሆነ ነገር አላወራሽም!!አንቺ ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አታነቢም አንብቢ መጀመሪያ ሀይማኖተኛ መሆን አያዋጣም ይልቁንም በክብር የሚመጣው ኢየሱስ እሱ ከአብ ጋር ያስታርቀናል (ያማልደናል) ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ይብራልሽ
Anchi ye orthodoxem kehade nesh ortodox endezeh ayelem😅😅😅
አሜን ለምልሙ
እሰይ እልልልልልልልልል አሁን ብትገፉም ዘር ዘርታችዋል ተባረኩ ❤❤❤❤
Amen 🙏🙏
❤❤❤ Tebarku
endenante yale tiwuld yibzaln tebareku🥰🥰🥰🥰🥰🥰 elelelelelelelelelelelelelelelelele
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zimare melakt yasemalin
zamanchw yibarak
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Maranat
wwwwww amthenig worship tabarku
እልልልልልልልልልልል
❤
Amen
እል እል እል እልልልልል
ተባረኩ እወዳችዃለሁ ። የት ነው የአገልግሎታችሁ ቦታ ?
Min enilalen abat hoy temesigen bicha new yemwededachin mister tilek newena bicha temesigen
ወገኖቼየቀደመችው ኦርቶዶክስ ይቺት
Amen elllllllllllll
✝️✝️✝️💚💛❤️❤️✝️✝️✝️
🙏🙏🙏💒💒💒💒
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ye zemenachin nistrosawiyan
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Yiker yibelachu ahunes geta nemenen ebakih abekawu
Meni ementi new sesetela
መዝሙር ማለት ይኼ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለጌታ ዘምራቹ እንዳትወርዱ የቀረ ይቅርባቹ ❤ለታረደው በግ ዘምራቹ እንዳታቆሙ
What srowing?????
Min chiger alewu alachu aydel
🙏🙏🙏🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤
ye orthodox tewahdo mezmure gn yehone music new tz yasegnegn
Amennnnn
ፕሮቴስታት ሸር እያረጉት ተናድጃለሁ መዝሙራቸውን በጣም ነበረ የምወደው አሁን ሆዴ ሽክክ ነው የሚልብኝ ንገሩኝ የምታቁት የማንኛችን ነው መዝሙሩ😢😢😢😢
የእየሱስ !!!!
@@zintalemasmare4304❤❤❤❤
ምናስጨነቀን ታዲያ ደስ ይላላ
መዝሙር ለእግዚአብሔር እንጅ ለሰው አይደለምከእግዚአብሔር ቃል የወጣ መልዕክት ነውህይወት ከሆነ ለፕሮቴስታንት አይደለም ለሙስልም ለፓጋኑም ለጆሆቫም ይሆናልአትቆርቆር ቃሉ ለሁሉም ነው እኛ ተከፋፈልን እንጅ ቃሉ ከነገድ ከወገን ከቋንቋ ተዋጅታችኃል ይላል።
JAZ ???????????????
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@@@@
Uffffff ❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳዊ ዝማሪ አይመስልም ወዴት እየሄዱነዉ
ኧረ😂😂
እናተ አስመሳይ ከኦርቶዶክስ እራስ ላይ ውረዶ በማሪያም ብማሪያም
????????????????
Orthodoxawi aydelem wedajoche zim bilachu higina seeeatun satawuku kemeda eyemetachu tizebarekalachu aydel
yeah it's not orthotoxawi it's biblical
???????????
የጃራ ሚስት ጴንጤ አይደለች እንዴ?😳😳😳
ምድረ ተሃድሶ መናፍቅ
ምኑ ላይ ነው ምንፍቅናቸው????
ዘፈን መዝሙርእንደዚ አይነት ዜማከየትአመጣች@@zintalemasmare4304
ምክያንት ??????????
ምን ማለት ተሐድሶ ማለት...?
ምድረ አስመሳይ
ምድረ አስመሳይ ለምዳሞች
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸረ ተባረኩልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እንሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣
እሱም የዳዊት ስር ሞትን ድል የነሳ፣
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል፣
እልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል፣
ሺ ግዜ ሺ 'ሚሆኑ ባንድነት፣
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት፣
በደምህ ከነገድ ሁሉ፣
ሰዎችን ዋጀህ እያሉ፣
ኢየሱስ ታርደሀል እና፣
ያበዙልሀል ምስጋና፣
ዐዕላፋት ግዜ ዐዕላፋት፣
ከቁጥር በላይ መላዕክት፣
አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ፣
ይታደማሉ ከሰልፉ፣
በረከት ክብር ምስጋና ፣
ሀይልም የበጉ ነውና፣
እያሉ ሲዘምሩልህ፣ ብረሀን ያዘንባል ዙፋንህ፣
ስምህን በግንባራቸው ፣
ታትሞ የዋጀሀቸው ፣
ነጩን ልብስ የተሸለሙ፣
ታላቅ እልልታን ሲያሰሙ፣
ዝንጣፊውን ዘንባባ ፣
ጨብጠው ለክብርህ መባ፣
እያሉ ማዳን ለበጉ ፣
ይታደማሉ ከሰርጉ፣
ካ'ስፈሪው ታላቅ መከራ ፣
አምልጠው በበጉ ስራ፣
በደሙ ታጥቦ ልብሳቸው ፣
እሱን ማምለክ ነው ስራቸው፣
መራብ መጠማት በሌለው፣
በጉ እረኛቸው በሆነው ፣
በለምለም ይሰማራሉ ፣
ሲያመሰግኑት ያርፋሉ፣
የሰማይ እልፍኝ ተከፍቶ፣
በአንባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ፣
እናየዋለን ታማኙን፣
በራሱ ዘውድ የጫነውን፣
ደም የተረጨ ውብ ልብሱ፣
የእሳት ፈትል ቀሚሱ፣
የጌቶች ጌታ የሚል ስም ፣
ተፅፎበታል ዘላለም፣
ቤተ ክርስቲያን ሙሽሪት ፣
ተነጥቃ ወደሚወዳት፣
ለዋጃት ለሙሽራዋ ፣
ይገዛሉ ለ ስራዋ፣
ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛው ፣
ያልሰገድንለት ለአውሬው፣
ከክርስቶስ ጋር ሺ አመት ፣
እንነግሳለን በህይወት፣
'ባዲስ ሰማይ 'ባዲስ ምድር ፣
በሚያበራላት እግዘብሔር ፣
በጉ መብራቷ በሆነው፣
አምልኮ ለሱ ብቻ ነው ፣
በደመናው አውደ ምህረት፣
ቅዱሳን ሁሉ መለአክት ፣
ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ፣
ስሙን ከፍ እያደረጉ፣
ያኔ ....
ያኔ ሲገለጥ የናፈቅነው፣
ፊት ለፊት እያየነው፣
በእውነተኛ ምስጋና፣
ዙፋኑን እንከብና፣
ለዘላለሙ ጌታ፣
ለዘላለም እልልታ።
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን።
አሜን አሜን አሜን
ምስጋናና ውዳሴ አምልኮ የሚገባው የታረደው በግ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
ምን ዓይነት ተዓምራዊ መዝሙር ነው!!!!!!!!???!!!!!!!! እጅግ ተባረኩ በእውነት ።፦ዘመናችሁ እንዲህ ስትዘምሩ ይለቅ። ምን አለበት አርባምንጭ ብትመጡ።
❤❤ጌታ ዘመናቹን ይባርከው ድንቅ መዝሙር ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤
Besemawit eyersaliem egzabeher ysebasben zmare melakt yasemaln
ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመናቹ ይባረክ 🙏❤
lemdachu saygeleyt yetechawetachut chewata , Egziabherin mechem litatalilut atchilum, Ahun gilitlitachun awtitotal , asmesilo madenager aychalachum
ተባረኩ❤
❤❤❤❤አሜንንን
የእዉነት ዎንጌል እየተሰራናው wowww
ዘመናቹ ጌታ ይባረካችሁ
አሜንንን ❣️እልልልልልል
😢😮💪💪💪💪🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልኣክቲ የስማልንኣሜንኣሜንኣሜን
Amin amin❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው አገልግሎት በማቆማችሁ ማዝነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
ሰማይ የሚያስናፍቅ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ እወዳቹሃለሁ
አሜን፤ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይክብር፡፡ ተባረኩልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልል የማያቋርጥ ምስጋና ለታረደው በግ 😢😢😢😢
Yenazini wudochi zimareni Ara qesochi Badabi simuti madani bakirsitos bicha now Ammeni babizu tabarakuuuu❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኣምላከይ ተመስገን ምስገና ልዑል ኣምላክ
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ♥️🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ተባረኩ
አሜንን🎉🎉❤❤🎉🎉
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
ተባረኩ!!!!
ተባረኩ
ቅኔ ከዜማ ጋር! ቃሉ የተዘመረበት ድንቅ ዝማሬ።
ፀጋዉ ይብዛላችሁ
😢😢😢😢🙄🙄🙄🙄😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አቤት የኔ ጌታ ክብር ይብዛልህ
እ ልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤
Sagalee jireenyaa isin haa dhageessisu
አሜን🙏🙏🙏🙏
ene protstant teketay negn ye tahadeson mazimur salsemawu alwulim min aynet dink mazimur new teberkulgn haleluyaaaaaaa
ተባረኩ፣ ጸጋም ይብዛላችሁ።
አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን!!! ያለ ድንግል ማራያም አማላጅነት አለም አይድንም፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዩሃንስ ወንጌል 19 ላይ እነኋት እናትህ እንሆ ልጅሽ ብሎ ያረካከበን የምህረት አማላጃችን እናታችን ናት፡፡ አትጋጋጡ ምድረ መናፍቅ
የ ጌታችንን የ እየሱስን ሥራ አታቃይ ያለ ድንግል ማርያም እያልሽ አንቺ ምትያት ማርያም መጽሐፍ ቅዱስ አያውቃትም
ፐ ድንቅ ንግግር
እነዳልል እውነት የሆነ ነገር አላወራሽም!!
አንቺ ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አታነቢም አንብቢ መጀመሪያ ሀይማኖተኛ መሆን አያዋጣም
ይልቁንም በክብር የሚመጣው ኢየሱስ እሱ ከአብ ጋር ያስታርቀናል (ያማልደናል) ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ ይብራልሽ
Anchi ye orthodoxem kehade nesh ortodox endezeh ayelem😅😅😅
አሜን ለምልሙ
እሰይ እልልልልልልልልል አሁን ብትገፉም ዘር ዘርታችዋል ተባረኩ ❤❤❤❤
Amen 🙏🙏
❤❤❤ Tebarku
endenante yale tiwuld yibzaln tebareku🥰🥰🥰🥰🥰🥰 elelelelelelelelelelelelelelelelele
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zimare melakt yasemalin
zamanchw yibarak
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Maranat
wwwwww amthenig worship tabarku
እልልልልልልልልልልል
❤
Amen
እል እል እል እልልልልል
ተባረኩ እወዳችዃለሁ ። የት ነው የአገልግሎታችሁ ቦታ ?
Min enilalen abat hoy temesigen bicha new yemwededachin mister tilek newena bicha temesigen
ወገኖቼ
የቀደመችው ኦርቶዶክስ ይቺት
Amen elllllllllllll
✝️✝️✝️💚💛❤️❤️✝️✝️✝️
🙏🙏🙏💒💒💒💒
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ye zemenachin nistrosawiyan
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Yiker yibelachu ahunes geta nemenen ebakih abekawu
Meni ementi new sesetela
መዝሙር ማለት ይኼ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለጌታ ዘምራቹ እንዳትወርዱ የቀረ ይቅርባቹ ❤ለታረደው በግ ዘምራቹ እንዳታቆሙ
What srowing?????
Min chiger alewu alachu aydel
🙏🙏🙏🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤
ye orthodox tewahdo mezmure gn yehone music new tz yasegnegn
Amennnnn
ፕሮቴስታት ሸር እያረጉት ተናድጃለሁ መዝሙራቸውን በጣም ነበረ የምወደው አሁን ሆዴ ሽክክ ነው የሚልብኝ ንገሩኝ የምታቁት የማንኛችን ነው መዝሙሩ😢😢😢😢
የእየሱስ !!!!
@@zintalemasmare4304❤❤❤❤
ምናስጨነቀን ታዲያ ደስ ይላላ
መዝሙር ለእግዚአብሔር እንጅ ለሰው አይደለም
ከእግዚአብሔር ቃል የወጣ መልዕክት ነው
ህይወት ከሆነ ለፕሮቴስታንት አይደለም ለሙስልም ለፓጋኑም ለጆሆቫም ይሆናል
አትቆርቆር ቃሉ ለሁሉም ነው እኛ ተከፋፈልን እንጅ ቃሉ ከነገድ ከወገን ከቋንቋ ተዋጅታችኃል ይላል።
JAZ ???????????????
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@@@@
Uffffff ❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳዊ ዝማሪ አይመስልም ወዴት እየሄዱነዉ
ኧረ😂😂
እናተ አስመሳይ ከኦርቶዶክስ እራስ ላይ ውረዶ በማሪያም ብማሪያም
????????????????
Orthodoxawi aydelem wedajoche zim bilachu higina seeeatun satawuku kemeda eyemetachu tizebarekalachu aydel
yeah it's not orthotoxawi it's biblical
???????????
የጃራ ሚስት ጴንጤ አይደለች እንዴ?😳😳😳
ምድረ ተሃድሶ መናፍቅ
ምኑ ላይ ነው ምንፍቅናቸው????
ዘፈን መዝሙር
እንደዚ አይነት ዜማ
ከየትአመጣች
@@zintalemasmare4304
ምክያንት ??????????
ምን ማለት ተሐድሶ ማለት...?
ምድረ አስመሳይ
ምድረ አስመሳይ ለምዳሞች
ተባረኩ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
Amen 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤