Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከአርሰናል የቡድን ግንባታ ስልት ማንቸስተር ዩናይትድ ሊማር ይችላል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 тра 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 93

  • @EzraHabetamu
    @EzraHabetamu 2 місяці тому +7

    Aliz the best jornalist

  • @user-uw3uk9xx3e
    @user-uw3uk9xx3e 2 місяці тому

    The best journalist

  • @abenetleul8866
    @abenetleul8866 2 місяці тому

    እሌ እኔ አድናቃህ ነኝ በጣም ግን የአርሰናል ሞዴል ስኬታማ ነው ብሎ መቀበል ከባድ ነው ጥሩ ጨዋታ እንጂ ጥሩ ዋንጫ የለም ቢያንስ እስካሁን አርሰናል የሚደነቅ ቡድን ሰርቷል ግን በጣም የተጋነነ ነው ነገር እየተናገርክ ያለው በኔ አመለካከት የአርሰናል ፕሮጀክት ውጤታማ ነው ማለት ይከብዳል ጥሩ progress ላይ ግን ነው።

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 2 місяці тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @masreshatilahun4212
    @masreshatilahun4212 2 місяці тому +2

    መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ ያለፈውን ሁለት አመት የአርሰናልን ስኬት ነው ያወዳደረው ደሞ 2006 ለፍፃሜ ደርሷል ከባርሳ ጋር እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሀቅ ነው ያወራው GGMU

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 місяці тому +1

    Alazu💪💪💪

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 2 місяці тому

    Thank you Le Professor for shaking the United wage bill and played a bigger role on unsettling their players.
    Arsene Wenger is a legend 😊

  • @KiyaBerhanu-gt8uk
    @KiyaBerhanu-gt8uk 2 місяці тому

    Ymchi ❤❤❤

  • @user-vl3xh9iy7w
    @user-vl3xh9iy7w 2 місяці тому +1

    Alex tanks so muc ferst gen arsenal fetwum buden adelem

    • @FrezerSolomon-oh6pq
      @FrezerSolomon-oh6pq 2 місяці тому

      ኧረ ዩቲዩብ አለምአቀፍ ሚዲያ ነው አለመማርህን አታስበላ ደነዝ።ያልተማረ የሻሼ ደጋፊ የድሮ ሰው ቱሪናፋ ታሪክ ብቻ።ሲጀመር ማንችስተር አንተን አይመጥንም ትልቅ ክለብ ነው ጊዜ ነው የጣለው አንተ ግን ደነዝ ነህ።በቃ እመንንንንን

  • @ashenafishambel-im4co
    @ashenafishambel-im4co 2 місяці тому +8

    በወቅታዊ አቋም እና በፕሮጀክቱ ከአርሰናል ሊማር ይችላል እንጂ በታሪክ እና በዋንጫ ያለ የለም

  • @ATamirat
    @ATamirat 2 місяці тому

    What do you think about Martin Odegard assist to Havertz goal on the Last premier league game against Everton? Say somethin.

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 2 місяці тому +1

    ቴንሃግ በሁለት ዓመት ውስጥ ምንም የጫወታ ስልት የላቸውም። የፓላስ አሰልጣኝ እንኳን በአጭር ጊዜ የሚታይ ነገር አሳይተዋል። ለቴንሃግ ጊዜ መስጠት ምን ፋይዳ ያመጣሉ? ያስፈረሟቸው ተጫዋቾች በሙሉ ከሽፈዋል። ብዙ ደመወዝ የሚከፈላቸውን የከሸፍ ተጫዋቾች ይዞ ማንቼ የትም አይደርስም። ለማሰናበትም ትልቅ ፈተና ይጠብቃቸዋል። ዋናውን የቡድኑን ችግር አሰልጣኙ ይሸፋፍናሉ። ይህም ለውጡን ያዘገየዋል። ምክንያቱም በገሃድ በታሪኩ ደካማውን ቡድን ሰበብ በመፈለግ መከላከል የቴንሃግ ታላቁ ድክመት ነው።

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 2 місяці тому

    ማንችስተር ከአርሰናል ሊማር የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም እንዴት ዋንጫ መብላት አለመቻል ብቻ ነው።

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 2 місяці тому

    አይችልም ነው መልሱ ማንችስተር ..ከአርሰናል ሊማር የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም እንዴት ዋንጫ መብላት አለመቻል ብቻ ነው።

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 2 місяці тому +2

    ማን ዩናይትድ የህዳሴው ግድብ የኤሌክትሪክ ሀይል በሙሉ ቢሰጠው ራሱ አይነሳም 😂😂😂

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 місяці тому +2

    እኔ በበኩሌ ሻሼ ኤፌካፕ መሸነፏ አይቀርም የአሸናፊዎች አሸናፊ ጋር አርሴ መግጠሙ አይቀርም አርሴ የኮሚኒቲሼልድ ዋንጫ ማንሳት የለበትም ማባበያ እየሆነ EPL ዋንጫን እንዴናነሳ ያደርገናል እንጂ አያነሳሳንም ለምን ሲቲ እንደማይበላ ኮሚኒቲሼልዱን አሁን እየገባኝ ነዉ

    • @beletewoilde2719
      @beletewoilde2719 2 місяці тому

      ተመልሰህ አብበኸዋል ወይ😂😂😂

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 2 місяці тому

    Aliz

  • @Bekiyohanes_2024
    @Bekiyohanes_2024 2 місяці тому

    የዩናይትድ ፕሮጀክት የኳክብት ማምከኛ ብዬዋለው ምክንያት መጥቀስም አያስፈልግም

  • @eyobgizachew4679
    @eyobgizachew4679 2 місяці тому

    ዩናይትድ አሁን ክለብ ነው ነገ እንደሚሸነፍ እርግጠኛ ነኝ ከምር 😂😂😂 እኛ ከሲቲ እንጂ ከሞተ ውሻ ምን ጉዳይ አለን እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው አርሰናል በ10 አመት ውስጥ 8ቱን ዋንጫ ሲበላ ሊቨርፑል ና ኒውካስትል አንድ አንድ ይበላሉ ዩናይትድ እንዳይወርድ ፍሩ

    • @beletewoilde2719
      @beletewoilde2719 2 місяці тому

      እሺ ዩናይትድ ካሸነፈ በኋላስ እርግጠኛነትህ ሰላም ነው?😂😂😂

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 місяці тому +1

    ትዕግስት የለዉም ማንቼ

  • @yewahinetmarkos8066
    @yewahinetmarkos8066 2 місяці тому

    Manchester United ke Fersenal mimarew nger ale nw yalken Alexo ??????????😅😅😅😅😅

  • @MubarekIbe
    @MubarekIbe 2 місяці тому +1

    አርሰናል ምን አሳክቶ ነው አሌ ከነሱ ሚማሩት 😂
    2ተኛ ለመሆን totenham ብዙ ጊዜ አድርገውታል
    እና chelsea ሌላ ከዚ የተሻለ model ስለነሱ ሞዴል ያልገባህ ከሆነ business ሰርተህ አታውቅም ማለት ነው 2_3 ቡሃላ ስለነሱ የአድናቆት ፕሮግራም መስራትህ ስለማይቀር ተዘጋጅበት

  • @shashaman702
    @shashaman702 2 місяці тому

    Ur title today 😞

  • @zola_man
    @zola_man 2 місяці тому +1

    ቴን ሃግን አንድ ዓመት ቢጠብቁት ደስ ይለኛል 😑

  • @MuradFikir
    @MuradFikir 2 місяці тому

    የሻሼ ደጋፊዮች ደግሞ አሰተሳሰብ ከአርሴ ደጋፊዎች ኮርጁ

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 місяці тому +21

    ትገርማላቹ ከማንችስተር ዩናይትድ በታች ከሆነ ክለብ ሻምፒዮስሊግ አንስቶ ወይም ለዋንጫ ደርሶ ከማያቅ ክለብ ዩናይትድ ይማር ስትሉ አታፍሩም ኦሌ በጣም አፍሬብሀለው ዩናይትድ ከአርሴናል ስታወዳድር

    • @rayajoni8025
      @rayajoni8025 2 місяці тому +24

      እንዴት ነው ምታስበው 8 የወጣው ተማሪ 2ተኛ ከውጣው ተማሪ ቢኮርጅ ምንድን ነው ነውሩ ፡ ታሪክ ዳቦ አይሆንም ስራስሩ

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 2 місяці тому +18

      የአስተሳሰብ ችግር አለብህ። እንኳን ከአርሰናል የቡድን ግንባታ ቀርቶ ከብራይተን ያንሳል የማንቼ ቡድን። በትናንትና ታሪክ ድሪቶ ተጠቅልለሃል። ጉራ ብቻ!😊

    • @mikiyaslema7689
      @mikiyaslema7689 2 місяці тому +8

      ገና ከአስቶንቪላም መማር አለበት

    • @FunSports-uy4rz
      @FunSports-uy4rz 2 місяці тому +2

      ገልቱ

    • @tesfayelaba4981
      @tesfayelaba4981 2 місяці тому +8

      😂😂 ለአቅመ እግር ኳስ ስትደርስ ያለው ይገባሃል ሲስተም ከቅዱስ ጎርጊስም ሊወስዱ ይችላሉ አደለም ከአርሰናል ለማድመጥ ሞክር።

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 2 місяці тому

    ማንችስተር ከአርሰናል ሊማር የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም እንዴት ዋንጫ መብላት አለመቻል ብቻ ነው።