Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ኮቢ ሜይኑ - በ121 ቀናት ውስጥ ከማንቸስተር ዩናይትድ 2ተኛ ቡድን እስከ እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @solomonbirhanu
    @solomonbirhanu 4 місяці тому

    አሌዝ አንት ልዩ ነህ!!
    ይሄን ፉት ቦል ካፌ ስትጀምረው እንደሚሳካልህ አልተጠራጠርኩም ነበር ስኬታማ ነህ በርታ።

  • @abumodric3545
    @abumodric3545 4 місяці тому +18

    አለልኝ የሰፈሬ ልጅ ነው ገና ህጻን ልጅ ነው እጅግ በጣም ህጻን ልጅ ነው እንዴት ልመን ከአርባምንጭ B ቡድን ወደ ዋናው ቡድን አደገ በዋናው ቡድን 2 አመት ተጫውቶ ሲዳማ ተዘዋወረ እዛም 2 አመት ነው የተጫወተው ከዛ ወደ ባህርዳር ተዘዋወረ ባህርዳርም ግሩም ድንቅ ተጫዋች ነበረ ለብሬራዊ ቡድን ተጠራ በዚህ ፍጥነት ከB ቡድን እስከ ብሄራዊ ማሊያ በፍጥነት ያደገ ተጫዋች በሀገር ቤት ብዙም አልተለመደም አሌ በባህርዳር ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች ነበረ እሺ እንዴት ልመን አምላኬ

  • @user-wj1vy6ot7o
    @user-wj1vy6ot7o 4 місяці тому +4

    ሚያኖ ይለያል ከምር,
    የምድራችን/የኘላኔታችን/ልዩ ተጨዋች እንደሚሆን አምናለሁ።

  • @BirukBeki-jo5ir
    @BirukBeki-jo5ir 4 місяці тому +2

    አለልኝ ነብስህን ይማርልን

  • @MackSami
    @MackSami 4 місяці тому +2

    አሌክስ የምር በቃ የሙያው ኤክስፐርት አንተ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።ሜኑ በቃ ከእጉዳት ይጠበቀው ማንቸ አገኘ መሰለኝ

  • @zola_man
    @zola_man 4 місяці тому +7

    ወይኔ ወድጃት ልሞት ነው ይቺ ባርያ😍 ቱቱቱቱ እደጊልን

  • @fitsumhaftu9256
    @fitsumhaftu9256 4 місяці тому +4

    የዩናይትድ የረጅም ግዜ የማሃል ሜዳ ጥያቄ በዚ ብላቴና/ኮቢ/መልስ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል!!

  • @tesfayeabebe-gg2wf
    @tesfayeabebe-gg2wf 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረዉ

  • @brookzewdu6480
    @brookzewdu6480 4 місяці тому

    አለልኝ ምን ሆኖ ይሆን ? በጣም ይሳዝናል፤ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን። Kobbie ❤ይሔ ልጅ ብዙ ዘገባዎችና ትንተናዎችን ሊያሰራችሁ ነው እናንተ ጋዜጠኞች ፈረደባችሁ።

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 4 місяці тому

    ነብስ ይማር 💔😥

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 4 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @zola_man
    @zola_man 4 місяці тому

    አሌ ነፍሰ ይማር 😢😢

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 4 місяці тому

    👍👍👍

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 4 місяці тому

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 4 місяці тому

    ሰላም አሌክስና ምሳ❤❤

  • @user-ed8iu3qz9i
    @user-ed8iu3qz9i 4 місяці тому

    Egzabhere nabesune begente yanurelene😊

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 4 місяці тому

    ጁድ ቤሌንግሀምንም በፊት ከጨዋታ በፊትና በእረፍት ሰዓት ላይ ዴክላን ራይስ ጋይድ ያደርገው ነበር።

  • @abeyasha9957
    @abeyasha9957 4 місяці тому

    He's born 🇬🇭 Gahan

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 4 місяці тому

    R.I.P

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 4 місяці тому

    England miyafelat Elliottn miyachawet coach sitagegn nw
    Elliott game intensity high ina slow ymaderg tilek talent alew. migerarmu passoch maderg yichalal. betam creative ina skillfull nw lane indmigebagn Elliott k maino yetshala techawach nw.
    Ilove Elliott ❤

    • @TeklemariamTekea
      @TeklemariamTekea 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @brookzewdu6480
      @brookzewdu6480 4 місяці тому

      😢😢😢😂😂😂

    • @ermytube2550
      @ermytube2550 4 місяці тому

      አትለንም 😂

    • @AlazarAbay-jm7le
      @AlazarAbay-jm7le 4 місяці тому

      mech mech ymechewal?😂😂

    • @bekicr7
      @bekicr7 4 місяці тому

      Ergtegna negn ye Liverpool fan neh ayteh mefred mtchilew neger new

  • @ShewanMamo
    @ShewanMamo 4 місяці тому

    ለአለልኝ ነፊስ ይማሪ

  • @EzraHabtamu
    @EzraHabtamu 4 місяці тому

    First

  • @SamiMohammed-rm4sp
    @SamiMohammed-rm4sp 4 місяці тому

    ymadisn mgodat new larnold edel ytesetew midfelder lay

    • @zola_man
      @zola_man 4 місяці тому

      ኧረ ስማና ፃፍ 😎 ሄንደርሰን፣ ጋላገር እና ፊሊፕስ ናቸው አርኖልድ በተጫወተበት ቦታ የተጫወቱት አሁን ኮቢ እድል ከተሰጠው አርኖልድ ወደ ቦታው😎

  • @liyaliya5195
    @liyaliya5195 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ገና ወጣት ነበር እኮ😢😢😢😢😢😢