ቴን ሃግ ጓርዲዮላን በፍፃሜ ጨዋታ በታክቲክ የበለጡ ወይስ 8ተኛ ሆነው ያጠናቀቁ አሰልኝ ? ይቆያሉ ወይስ መጨረሻቸው ደርሷል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 37

  • @MyidolCR
    @MyidolCR 3 місяці тому +19

    አሌ ስለ ዘንድሮው Diogo Dalot ብቃት አንድ ፕሮግራም ስራልን። በተረፈ ትንተናህ በተመለከተ ሁሌ አድናቂህ ነኝ።

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 3 місяці тому +2

      ዳሎ የሚወራ ስራ አለው?
      አንድ ጥሩ ነገር አለመጎዳቱ ብቻ ነው።

    • @MyidolCR
      @MyidolCR 3 місяці тому +1

      @@eyobaabush5954 ጭፍን ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ዘንድሮ በአውሮፓ በእሱ ቦታ እንደሱ በብቃት የተጫወተ ተጫዋች የለም ችግሩ እግር ኳስ በቡድን ውጤት ብቻ እና ብቻ ተመርኩዞ ስለሚሰራ እና ስለሚዳኝ ነው። በ workrate, በphysical ability, dual won በማድረግ, በdriblling, እራስን ለፍልሚያ በማዘጋጀት የመሳሰሉ ለዘመኑ እግር ኳስ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች አሟልቶ በመገኘት እንደዚህ ልጅ ያለ ተጫዋች አልተመለከትንም።

  • @birukmulualem796
    @birukmulualem796 3 місяці тому +1

    ኤሪክ ቴን ሃግን ማባረር በጣም ትልቅ ስህተት ነው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 місяці тому +2

    ten hag IN ቴን ሃግ ይቀጥል!!!!🙏

  • @abellishan2835
    @abellishan2835 3 місяці тому +1

    Alazar the best of the best

  • @filmonzerai3919
    @filmonzerai3919 3 місяці тому +1

    Alize Alize Alize

  • @bahirualemayehu
    @bahirualemayehu 3 місяці тому

    ቴን ሃግ መሰናበት የለበትም ከሚሉት ወገን ነኝ ነገር ግን አስተያየታቸውን ልበ ሙሉነት አላይበት የሆነ ስተቱን ለመሸፈን የሚሽቆጠቆጥ ህፃና ልጅ ይመስለኝል ምንም ነገር ረግጦ አሳምኖ አያወራውም ግን ደግሞ ቡድኑ አሁንም ሌላ ፈተናው የሚጋፈጥ አሰልጣኝ ከማምጣት የሚፋጀውን ወንበር ለሁለት አመት ተቀምጦበታል ስለዚህ አሁን ነገሮችን አስተካክለው ለመሄድ እድል አለው እድል ይሰጠው ባይ ነኝ

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 3 місяці тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 3 місяці тому +8

    ጨቅ ሀንግ ከጨዋታ በፊትም ሆነ በሁአላ የሚሰጣቸው መግለጫወች የሚያበሳጩ ሁሌ የተሻልን ነበርን ጥሩ ተጫውተናል እያለ ድክመቱን ከመከላከል ውጭ በፍትሄ የማያመጣ ሁሌ በጉዳት የሚያመሀኝ ዱኩማን ነው በጉዳት እነ ኒውካስትል የበለጠ አልነበረም ባልሳሳት ከሱ በላይ ነው የጨረሱት😂

    • @fikiraschalew1742
      @fikiraschalew1742 3 місяці тому +2

      Anbesaye, I wish beki magenzeb ena mastewal noroh kuas betay… tseley, mnalbat tnsh endetaseb karegeh.

  • @hagosbirhanu5787
    @hagosbirhanu5787 3 місяці тому

    The manager deserves more time.however players such as casemero, Antony, Rashford and Verane must go from the club.

  • @Nebafun
    @Nebafun 3 місяці тому

    And Alazar, progress is not about the table for a manager, it can be about bringing mino, garnacho, amad, the spirit inside the team.....this all are progress I think....but I think you know better.

  • @wendwesengeze5686
    @wendwesengeze5686 3 місяці тому +1

    Keep up the good work lazi❤❤❤

  • @MesfinWolde-gq1iw
    @MesfinWolde-gq1iw 3 місяці тому

    Your are amazing keep going bro....I know you are on top in the near future.......Alazar asgedom

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 3 місяці тому

    አሌዝ እንዲባረሩ አልፈልግም ነበር ነገር ግን እንድሚባረሩ ምልክት የሚያሳዩ ብዙ ፍንጮች ነበሩ
    ለምሳሌ ዩናይትድ ጨዋታውን ካሸነፈ በኋላ የዩናይትድ ተጨዋቾችና አሰልጣኙ ወደ ዋንጫ እና ሜዳልያ ሽልማት ቦታ ሲሄዱ ሰርጅም አሰልጣኙን በርቀት ነው እጃቸውን ያወዛወዙላቸው ኤፍ ኤ ካፕ ሴሌብሪቲ የሚለውን እየው።

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 3 місяці тому +1

    እኔ alex ስወችን የማደንቀው በእይታ ብቃት ለእያንዳንዱ ነገሮች plus analysis

  • @temuamate
    @temuamate 3 місяці тому +1

    😮😮😮

  • @Nebafun
    @Nebafun 3 місяці тому +1

    እንዴት አረፈዳችሁ big fan of your program. Me I was ETH in I am eth in and I will be eth in. If ineos sack him I will not see them differently than glazers. Sacking coaches in the middle of project is like loosing the last two years. I think ineos will learn from the last mistakes.

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 3 місяці тому

      It's not concentrating on sacking manager,it's all about assessing the whole season united flopped on the pitch.

  • @kifleaboset1040
    @kifleaboset1040 3 місяці тому +1

    Berta

  • @KidMedia-km2uf
    @KidMedia-km2uf 3 місяці тому +1

    Sela dalot seralen

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 3 місяці тому

    አሊዝ ግን ማንችስተር ቸልሲን አርሴናልን ሊቨርፑልን እና ኒውካስትልን ምን እንዳሳጣቸው የሚወራውን ጉዳይ የሆነ ነገር ትላለህ ብዬ እየጠበቅሁ ነበር 🙏... እባክህ 🙏🙏🙏🙏እባክህ ግልፅ አድርግልኝ 🙏

  • @kiduszelealem1414
    @kiduszelealem1414 3 місяці тому

    #stay ETH

  • @ajuajaib
    @ajuajaib 3 місяці тому

    alu bexam gobeze gazexega nek

  • @Conor23Gallagher
    @Conor23Gallagher 3 місяці тому

    Ale enkuan dena metachu sle Chelsea aseltagn ktr sraln

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 місяці тому

    😊🙏😊🙏

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 3 місяці тому +1

    South Africa ❤❤❤❤Alazar. Thank

  • @abebeertiro5770
    @abebeertiro5770 3 місяці тому

    ስለ ሌላ አገር ቡድን ምን አገባችሁ? እነርሱ ስለ እኛ አገር የሚያውቁት ነገር የለም።ቡና ገበያ አደገኛ አትልም ወይ?

  • @goitomnigussie8316
    @goitomnigussie8316 3 місяці тому

    They are making it because they need to make the media confuse about man utd because their is a lot of rumors before ineos in man utd so now they are telling you can’t get anything

  • @SINARES
    @SINARES 3 місяці тому

    Bkoy yeteshale yhonal bay negn

  • @yewahinetmarkos8066
    @yewahinetmarkos8066 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 3 місяці тому

    ይህን video አይተን like ለማድረግ ግዴታ የ MANCHESTER UNITED ደጋፊ መሆን አይጠበቅብንም። 4k👁, 300👍

  • @prokal9470
    @prokal9470 3 місяці тому

    I think ETH won't secure his job as there is a large pool of great coaches on the market.
    ManUtd seems to be on the fence after lifting FA cup.
    Pochetino would be a great fit for the post.

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 3 місяці тому +1

    እኔ ማንቼን መደገፍ ከጀመርኩ 25አመት ሆኖኛል በዚህን ያህል የድጋፍ ዘመኔ እንደ ዘንድሮ በጨዋታም ይሁን በዉጤት መጥፎ ቡድን አላሥታዉሥም እናም ለኔ ቴን ሀግ ይባረር ባይ ነኝ አቦ ተፋታን መላጣዉ 😂 አሊዝ ግን አድናቂህ ነኝ ❤ የሀረሩ ነኝ