"እነሱ ይፈርሳሉ እንጂ ቤተክርስቲያን አትፈርስም" ….. ዶ/ር መስከረም ለቺሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 275

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 День тому

    በጣም የማከብርሽ እሀቴ በርቺ እወድሻለሁ ።

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 роки тому +43

    እውነት እንዴት እንደምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eyobcherinet7361
      @eyobcherinet7361 2 роки тому +2

      እኔንስ አትወጂኝም?

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አንችንም ትጠብቅሽ

    • @aberesendek9037
      @aberesendek9037 2 роки тому

      የዜማ ደራሲ ቅኔ ባለቤት አባቶች ለማኝ ሆነዉ ኢትዮጵያ ሀብቷ ሁሉ ነገሯ በብልጽግና እጅ ወድቋል:;ከዚህ ዉጭ መፍረስ አለ:;ቤተክርስቲያ ግብር ትከፍላለይ:;

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!

  • @samrifikir7926
    @samrifikir7926 2 роки тому +14

    እመብርሀን ከገዢው እና ከአውሬው እጅ ተጠብቅሽ ሀገራችን ያንቺ አይነት ልጆች ያስፈልጓታል። እኔና ቤተሠቤ በጣም ነው የምንወድስ!! ስናይሽ እንኳን እናት መጣች እንላለን

    • @yonatanbelayyoniman
      @yonatanbelayyoniman 6 місяців тому +1

      እመብርሃን አንደበትሽ ይባርክልሽ

  • @hirutniguse5022
    @hirutniguse5022 2 роки тому +18

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 роки тому +3

    ተባረኪልን መስከረም እኸታችን ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤ የኛ አልማዝ 💎💎💎

  • @ashenafiwudneh
    @ashenafiwudneh 23 години тому

    መጨረሻሽ ያማረ ይሁን መስከረም ለቺሳ

  • @agegnehusisay3098
    @agegnehusisay3098 2 роки тому +6

    እንዳቺያሉትን ንፁህ ክርሥቲያኖች እግዚአብሔር አምላካቺን በሺዎች ያብዛልን

  • @sarah14252
    @sarah14252 2 роки тому +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 роки тому +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ ጉባኄውም የተባረከ ይሁን በጣም ያምራል ።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 роки тому +3

    እውነት ነው መስኪ ጀግና ናት እዚህ እማሪካን በትምህርት ላይ እያለች ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን እሷ ህፃናትን ስብስባ ሀይማኖታቸውን እንዲያቁ ባላት ግዜ ሁሉ ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል ታገለግል የነበረች ጠንካራ እህታችን ናት :: ባልቤቷ ተመስግን የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ሲያገለግል ነበር ሁለቱም በሀግራቸውና በኃይማኖታቸው የማይደራደሩ ናቸው እንደነሱ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን !!!

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 роки тому +1

    አንደበተ ርቱእ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የተዋህዶ ጀግና ድንቅ ኢትዬጵያዊ,

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 2 роки тому +2

    አፄ ዘረያዕቆብ በደብረብርሃን ከተማ መነኮሳትንና ጳጳሳትን ከነነፍሳቸው ከአንገታቸው በታች ቀብሮ ከብት እንዲነዳባቸው ያደረገውን ነፍሰገዳይ ንጉስ ዘረያዕቆብን ማወደስሽ በጣም ገርሞኛል።

  • @chombe9555
    @chombe9555 2 роки тому +9

    እኔ ይህችን ድንቅ ፍጡር ሀይምሮ ብሩህ በዚህ ዘመን ማግኜት ከባድ ቢሆንም በእውነት በዚህ ህይዎቴ ማዬቴ እድለኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 роки тому +7

    ቃለህይወት ያሰማን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulatdemeke7031
    @mulatdemeke7031 2 роки тому +4

    ጥልቅ ዕውቀትሽ ቤተክርስቲያናችንን ብቻ ሳይሆን አገራችንንም አዳኝ ነው። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @Ghyfffd
    @Ghyfffd 2 роки тому +2

    በክፉ ጊዜ ከህዝባቸው ጎን ቆመው ካገኘናቸው ምርጥ እህቶቻችን መሀከል, ለምሳሌ, ዶ/ር መስከረም ለቺሳ, መምህርት መስከረም አበራ, አርቲስት አስቴር በዳኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን.

  • @judi9599
    @judi9599 2 роки тому +7

    እደዚህ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ያብዛልን

  • @ephremfetlewerk8052
    @ephremfetlewerk8052 2 роки тому +21

    እግዚአብሔርን ስላንቺ ሁሌ አመሰግናለሁ። እንደናንተ ያሉ መልካም አሳቢ መልካም ተናጋሪ መልካም መካሮችን ባይሰጠን በዚህ ዘመን ምን ያጽናናን ነበር ? ምንስ በኢትዮጵያዊነታችን ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገን ነበር ? ብዬ ሳስብ መልሶቼ ያስፈሩኛል። ጉዞሽ እጅግ አስፈሪ የህይወት መሰዋዕትነት ሊያስከፍል እንደሚችል እረዳለሁ። ነገር ግን የህይወት ግቧ ይህ ነው ብዬም አምናለሁ። ስለሁሉም ድንግል ማርያም ከክፉ አሳቢ ከጥፋት ሰዎች ትሰውርሽ። እንወድሻለን እናከብርሻለን። ሁሌም ምከሪን አንሰማሻለን።

  • @ብሌንየተዋሕዶልጂ
    @ብሌንየተዋሕዶልጂ 2 роки тому +6

    እደቺ ያለ ሺ ይወለድ 😱😱😱😱😱እደዉ መታ መታ ዉለጂ የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @meseret44
    @meseret44 2 роки тому +5

    በቤቱ የፅናሽ እህቴ 🙏

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 роки тому +7

    ምን አይነት ልበ ብሩ ነሽ ያንቺን እሩቧን እውቀት ቢሰጠኝ ፈጣሪ🤲🤲🤲

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 7 місяців тому +10

    እጅግ የጣፈጠ ረ/ፕሮ ዶ/ር መስከረም ሌንችሳ ቃለ ሒወትን ያሰማልን ዘመንሽ ሂሉ ይባረክ የትውልዳችን ሀይማኖታዊና የሀገራችን አብሪ ኮከብ ደ

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 6 місяців тому

      የመሰከረም፡ትምህርት፡ከተክለሐይማኖት፡ተቅማጥ፡አይተናነስም፡የኢትዮጵያ፡እና፡የህንድ፡ጣኦት፡ተቆጥሮ፡አያልቅም፡ታቦቱም፡የደረቀ፡እንጨት፡ህዝቡ፡ሰካራም፡ጋለሞታ፡የሆነ፡ሐይማኖት።

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 роки тому +10

    ዶክተርየ የኛ እንቁ በክርስቶስ ፍቅር እወድሽ አለሁ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @YelkalDamete
      @YelkalDamete 2 місяці тому

      አስመስሎየሚኖርማመቻጣን
      ለሚሙተዉህዝብአንድጳጳስአልተገኘም
      ሁሉምለራሱእየተፋጀነዉ
      በስዉማተስፋቆርጠናል

  • @HaregewoinBekele
    @HaregewoinBekele 7 місяців тому +2

    ዶ/ር መስከረም ፈጣሪ ይባርክሽ ለእኛ እንዳስተማርሽን ትምህርት ለአንቺም ህይወትሽ በሙሉ የጣፈጠ ይሁንልን ኑሪልን ለኢትዮጵያ ሀገራችን እንዳንቺ ያሉትን ድንግል ማርያም የተሰጣትን ሀገር እንዲጠብቁላት ረጅም እድሜ ትስጥልን አሜን!!!!

  • @kinfeshibiru4768
    @kinfeshibiru4768 2 місяці тому

    እህታችን ክብርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏እመቤቴ ትጠብቅሽ::

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 28 днів тому

    ታላቋ እህታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 роки тому +7

    መስኪዬ ኑሪልን መናፍቃን አንጫጫሽ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥኒናሽ እህቴ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣሽልኝ አደራ ይህን ግራ የገባውን ወጣት አስተምሪልን 💚💛❤️

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 2 роки тому +12

    በእዉነት አንደዚህ በሃይማኖት የበሰሉ በዓለም እዉቀት የላቁ እህቶቼን በጣም እወዳቸዋለሁ ፤ አከብራችኋለሁ መሲ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 2 роки тому +10

    ,በለ ሕየወት ያሰማልን ዶክተር ያንችን እምነት በኦርቶዶክስ ሰም ላሉ ምንም ለማይሰሙ ሁሉ ይሰጥልን

  • @gaga320
    @gaga320 2 роки тому +7

    ክብር ለአምላካችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም።

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 Місяць тому

    በጣም የማከብርሽና የምወድሽ የኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 2 роки тому +5

    እናከብርሻለን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 роки тому +13

    ዶክተር መስከረም እናመሰግናለን

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 2 роки тому

    ዶ/ር ቃለህይወት ያሰማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን!

  • @bsratkeshi3591
    @bsratkeshi3591 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስየሚትል ኑጹህ ልቦና የላት ሴት እግዝአብሄር ከመራ ከኩፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @AzebTsehaye-x1i
    @AzebTsehaye-x1i 18 днів тому

    ጀግና እህታቸና እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 роки тому +4

    ስወድሽ ውዷ እህታችን ቅመም ነሽ እኮ 😘😘😘

  • @ensratube
    @ensratube 2 роки тому +8

    ቃለሕይወት ያሰማልን ግሩም ንግግር🙏

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 роки тому +2

    እውነትም “ስምን መልአክ ያወጣዋል”፡፡ ከነ ስምሽ የዘመን መጀመሪያ፣ የአዲስ ዓመት መግቢያ፣ የወራት በኩር “መስከረም”፡፡ አንቺ ለእኔ ከማደንቃቸው ሁሉ አንደኛ ነሽ፡፡ በዕውቀትም በማስተዋልም ሆነ በእይታሽ የሚቀድምሽ የለም፡፡ በእውነት 24 ሠዓት ባደምጥሽ አንደበትሽን አልጠግበውም፡፡ የተዋህዶ ጌጥ፣ የዕንቁዎች ሁሉ ፈርጥ ነሽ! በአንቺ የማያጌጥ ኢትዮጵያዊ፣ በአንቺ የማያምርበት የተዋህዶ ልጅ አጋንንት ማስተዋሉን የነጠቀው ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ! ያከበርሽው ያክብርሽ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ያርግሽ! የምትመሰክሪለት ታላቁ አምላክ በአባቱ እና በመላዕክቱ ፊት ይመስክርልሽ!

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 6 місяців тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ዉድ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ከተኩላወች ይጠብቅሽ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 місяців тому

    Dr Meski yenemebet🌹
    Egzeyabher yebarkish🙏🙏🙏
    💚💛❤️ Yehem yalfal

  • @emebetasfaw318
    @emebetasfaw318 6 місяців тому +1

    እጅግበጣምአብዝቶ እግዚአብሔር የይባርክሽ

  • @solomonmelka2880
    @solomonmelka2880 2 роки тому +1

    የሚያስደምም ፥ በቀላሉ የቀረበ፤ ሰምና ወርቅ ዘዬ ሊተነተን የሚችል ተስፋ ሰጪ መልዕክት። እግዝአብሄር ይስጥልን:።

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 2 роки тому +4

    የኔ ቅመም❤

  • @MulugetaSisay-ho6yi
    @MulugetaSisay-ho6yi 6 місяців тому

    ዶክተር መስከርም እናመሰግን አለን

  • @shomlestemesegen687
    @shomlestemesegen687 2 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ የእመብርሃን ልጅ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባክሽ እህታችን

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 2 роки тому +1

    መስኪ በሕይወቴ የብዙ ነገር አስተማሪዬ ነች። ቅድስት ሥላሴ ይጠብቁሽ።

  • @birtukantarekeg4801
    @birtukantarekeg4801 2 роки тому

    እግዛብሔር ይጠብቅሽ!!

  • @sirgagakedir697
    @sirgagakedir697 Рік тому

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @yohanneshaileselassie8683
    @yohanneshaileselassie8683 2 роки тому

    ፕሮ/መስከረም አምላክ ፀጋውን ያጎናጸፈሽ ታላቅ ሰው የእግዚአብሔርን ቃልከነባሩ ዓለም ጋር እያነጻጸርሽ የምታቀርቢው ትምህርት በበኩሌ አልጠግበውምና በርቺ አሁንም የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክለሽ የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ጥበቃ አይለሽ ፡፡

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ።

  • @mela1567
    @mela1567 2 роки тому +1

    የምትደንቅ የምትገር ሴት ናት እኮ! ዶ/ር መስከረም!!! ስወዳት!!!!!!!

  • @KifleAmene
    @KifleAmene 11 днів тому

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @selomonfanta9618
    @selomonfanta9618 Рік тому

    በጣምደስ የምትል ዶክተር እናመሰግናለን

  • @behiwotkinfeb.k1950
    @behiwotkinfeb.k1950 2 роки тому

    መስኪ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን የተዋህዶ አርበኛ (አርሴማችን) ነሽ እ/ር ከእኛ ከክፉዎች ላይ ቀንሶ ዘመንሽን ያርዝመው

  • @nigatemelakumelise-fj1er
    @nigatemelakumelise-fj1er 8 місяців тому

    Kalehiwet yasemalen yeagelegelot zemenehen emeamlak tebarekelen💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aragawgenetu2561
    @aragawgenetu2561 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Рік тому

    የማትጠገቢ አንደበት መልካም፣ ድንግል ከአንቺ ጋር ትሁን!

  • @AgimasSisay
    @AgimasSisay 7 місяців тому +1

    ረ/ኘሮፌሰር መሰከረም ለቺሳ እጅግ በጣም በኢትዮጲያዊነቷ እናበእምነቷየማትደራደርእውነተኛ ሰውነች።እናም ሰውነትንሳያውቁተምረናል የሚሉትንተምረውየደነቆሩትን እባክሻ ምከሪልን።

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 6 місяців тому

    እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 2 роки тому +4

    እጅግ ውብ ግሩም ነገር አባቶቻችን አርቀው ያዩ ነበር እነርሱ ጋር ይሄዱ ነበር እንጅ እነርሱ አይመጡም ነበር ሌላው ኢትዮጵያ ት፤ያለች የሚለው ለማይገባቸው በጣም በሚገርም የገለጥሽውን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እህቴ እንድናስተውል እግዚአብሄር በአንቺ ላይ አድሮ አሁንም እያነቃን ነው ዘርሽን እንደአሸዋ ያብዛልኝ ይሄ ሁሉ ምስክርነት መታደል ነው ተመርጠሻል

  • @berhanudeboch9728
    @berhanudeboch9728 6 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር!!!

  • @NegashBezu-u4y
    @NegashBezu-u4y 12 днів тому

    የሞተውን ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ የልተፀኃፈው ማስተማር ትልቅ ኃጢአት ነው ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому +3

    ረዳት ፕሮፌሰር ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 11 днів тому

    መቼም መሲ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 роки тому +4

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n Місяць тому

    አምላከ ኢትዮጵያ አይለይሽ ዳክተር መስከረም።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 7 місяців тому

    Ewnet new egziabher yimesgen

  • @minewjal
    @minewjal 5 місяців тому

    ዶክተር መስከረም ላቺሳ ጌታን ተቀብላ ወደ ዘለዓለም ህይወት መንገድ ትመጣለች።ይህ ደግሞ ለራሷ ትልቅ ዕድል ነው በጊዜ ከተጠቀመች።

  • @solomontadese5646
    @solomontadese5646 7 місяців тому

    gobez egziabher ybarksh..

  • @surafels.3147
    @surafels.3147 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ዶ/ር መስከረም

  • @wondwossendemlie8487
    @wondwossendemlie8487 2 роки тому +2

    #መስኪ_ረጅም #እድሜና_ጤና #ይስጥሽ !!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 роки тому

    ረዳት ፕሮፌሰር መስከረም ሌቸሳ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የዕውቀት መንገዱን ያብራልሽ እመ ብርሃን ትቅደም በመንገድሽ አንች ያለበት ሁሉ ያላዳመጥሁት ዬቲብ የለም በጣም እወድሻለሁ እህቴ በአካል በገኝሽ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ተባረኪልኝ።

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 2 роки тому +2

    የኔ ጀግና ነሽ ።

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Рік тому

    Dr.Emebete Tibarkish!

  • @muchenewbelay5948
    @muchenewbelay5948 2 роки тому +1

    ምን አለ እንደ እሷ ያሉትን ቢበዛልን

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 6 днів тому

    ደሮ መስከረም ክርስቶስ የሞተዉ ለእነርሱ ነዉ እንጅ ለህንፃ ቤተክርስቲያን አይደለም። እባክሽ ሰዉ ሁኚና ወንጌልን ስበኪ።ህይወት በክርስቶስ ነዉ።

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 6 місяців тому

    Amen and Amen 🙏🏽

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому

    Ehtachin kalehiwet yasemaln egzabher tegawn yabzalshi

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 8 місяців тому

    ✝️ በተክርሰትያን ሁሌ አዲስ ናት✝️
    🙏ፈተናው ከባድ ብሆንም እንኳን🙏
    🙏በያላችሁበት ፅኑ አሜን ትልቅ ምክር ነው 🙏🙏🙏
    ✝️ ቅድስት ፍቅርተ ከርሰቶሰ በረከትዋ ይደርብንና አሜን አሜን አሜን✝️
    🙏እህቴ አመሰግናለሁ በጣም ነው የገነባሽን🙏🙏🙏🙏

  • @blentube1484
    @blentube1484 2 роки тому

    Yagelglot zemenishin ybark

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Рік тому

    Amen amen amen egzabher yiwagaln

  • @belayDemsaaMola
    @belayDemsaaMola 6 місяців тому

    ዶክተር ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ

  • @beke8193
    @beke8193 6 місяців тому

    ዶክተር መስከረም እኛም እንወድሻለን

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 6 місяців тому

    ትክክል፣እኔ የባህር ዳር ከተማ ኑዋሪ ነበርኩ፣ዶ/ር መስከረም ለችሳን መምህር ሆና አውቃት ነበር።ግን እሷን ማወቅ የጀመርኩት ፣እሷ ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆና ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ጥያቄ ተጠይቃ ስትመልስ ያላትን የቤተክርስቲያን እውቀት የትየለሌ እንደነበር ተረድቻለሁ። በ
    ኋላም ዩቶጵያ በሚል መጵሀፍ የፃፈቻቸውን መፅሐፍት፣የሆሄያት አጠቃቀም፣አዋቂነቷን በግልፅ ያሳያሉ።
    ዶር መስከረም አድናቂሽ ነኝ እድሜ ይስጥሽ፣ጀግና ሀይማኖተኛ ባለምጡቅ አዕምሮ ምሁር ሴት!!!

  • @YaredNigues
    @YaredNigues 8 годин тому

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    እህታችንፀጋዉያቢዛልሺ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 2 роки тому

    አንቺን ማዳመጥ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንደበተ ርቱእ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 10 днів тому

    you can be a model to our Ethiopian sisters ❤❤❤❤

  • @mankelkelottesema2705
    @mankelkelottesema2705 Рік тому

    እንዴት አድርገህ ገለጽካት ይችን እንቁ ተናግራ ማትጠገብ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 6 місяців тому +1

    How sweat she is. መስኩ❤ የሀገር እመቤት ሰላሙን ያብዛልሽ፣

  • @hailewoldeb
    @hailewoldeb Рік тому

    አህታችን እንወድሸሰለን

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 10 днів тому

    what did you feel those modernized Ethiopian women after watching this brave lady ❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому +1

    መልሷቸው አታርቋቸው በትህትና የጠፋትን መልሷቸው እባካችሁ ኦርቶዶክስ እንምሰል ሰዎችን በጥላቻ አናርቅ የምናሸንፈው በእምነት ነው እመን እንጂ አትፍራ

  • @nitsuhberihun8821
    @nitsuhberihun8821 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን