አስደንጋጭ ነው ግን ያዝናናል እንዲህ አይነት ተሰጥዖ ብቃት ያላቸው ውስን ናቸው... //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 5 місяців тому +14

    ሚዲያ እንደዚህ ልዩ ተስፅዖ ያላቸውን ወደ ዓለም መድረክ ማቅረብ ዕድሉ ሰፊ ነውና ይህችን ልጅ ከድርጅቶች ጋር አገናኙ ድርጅቶች ራሳቸው ተጠቅመው እሷንም ይጠቅማሉ ።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 місяців тому +8

    እንዴት ነወሰ ሰውነታቸው ሚታዘዝላቸው አቤት ተስጦ በርቺ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 5 місяців тому +9

    ውይ እኔ መቆም አቅቶኛን እድሜ ለመዳም ቤት

  • @tigabnehshimelis539
    @tigabnehshimelis539 5 місяців тому +15

    አፍዞ ሚያስቀር ድንቅ ብቃት❤❤❤

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 5 місяців тому +7

    ለመሆኑ አጥንት አላት woww 🥰🥰

  • @Hanawey-w6v
    @Hanawey-w6v 5 місяців тому +11

    የማይታመንነዉማሻአላህ❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 місяців тому

      @@Hanawey-w6v ለሙክሩሁላማሻአላህአትበሉ! እሚባልበትንቦታእወቆ!???

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n 5 місяців тому +1

      ​@@cgf8399ኢና ሚን ሽጊሪ ኣለው ኢጪ ኣሁንስ ኣበዛኣቹቱ ወላህ አሀ ኮ ኢስፖሪት ኖው ሚን ኢያልሽ ኖው ኣኒችይ ምን ስሪ ኣለሽ ሃይማኖቶ ኢዝ ሚን ኣመጣው ሱባሓና ኣላህ በማይገባቹ ሁሉ መበጥረቅ ሚን ኣመጣው ኢንደ ኣንች ኮ ኖዎ ሃይማኖቶ ኣሳዳብዎቸ ታድይ ኢዝ ምን ትሰሪያለሽ ኣኒችኢ ማፋሪያ

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 місяців тому

      @@user-oi3zo5cy4n መጀመሪያስነስራአትይኖርሺእንደኢስላምአንድ ሙስሊምስዉንዝብሎአይሳደብም ጥፋትካለበትመምክርእንጂዝብሎመዘለፍአያስፍልግም የራስንሀሳብማስቀመጥእችላለሁ ምንጥልቅአድርግሺ አልሀምዱሊላሂድናችንሙሉነዉ እስፓርትአትስራያለየለም! ?

  • @bateldamte
    @bateldamte 5 місяців тому +7

    እኔስ አንዳንዴ ተጎብሶ እቃ ማንሳት ያቅተኛል ያንተ ያለህ😊😊😊

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 5 місяців тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 5 місяців тому +5

    አወይ መታደልሽ

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 5 місяців тому +4

    WOW❤🙏🙏

  • @megfirayassin8896
    @megfirayassin8896 5 місяців тому +1

    Wow ግን ሙሉ ሰው Amazing

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 місяців тому +2

    ፈጣርየ ሆይ😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 місяців тому +3

    እኔአላይም ❤❤❤

  • @friotkafeni765
    @friotkafeni765 5 місяців тому +1

    Wooow amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 5 місяців тому

    ጎበዝ ይህ ትልቅ ችሎታ ነው

  • @NagiyaSultan
    @NagiyaSultan 5 місяців тому +2

    ሠው ወይስ ፕለስቲክ

  • @ShgeaAlshgea
    @ShgeaAlshgea 5 місяців тому +2

    ጋሞዬ❤❤❤

  • @Gigihabte3
    @Gigihabte3 5 місяців тому +1

    Wow magnificently well done ❤❤

  • @melefufa
    @melefufa 5 місяців тому

    Well done 👏.

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 5 місяців тому +2

    በሪሞት ነው እንዴ የምትሰራው ይገርማል

  • @assimaabdulahi6748
    @assimaabdulahi6748 5 місяців тому +1

    ውይ ዘፋኝ 😂😂😂😂😂

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 5 місяців тому +1

    WOWwww❤❤❤❤❤

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 5 місяців тому +1

    Wow betam gerame Nate

  • @yenaneshnuri3762
    @yenaneshnuri3762 5 місяців тому

    Echi lij America got talent lay mekrbi albet yemil like comment share

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ 5 місяців тому

    Woow ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @henokhiske
    @henokhiske 5 місяців тому

    ይገርማል

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 5 місяців тому

    እጆችሁ ይሰበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይይ ሴትነት ያሳዝናል

  • @tesfaeligo6453
    @tesfaeligo6453 5 місяців тому

    Arba Minch bizu sportegnoch, akim yalachew lijoch aluwat ❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 місяців тому

    Wow, amazing talent ❤❤❤

  • @Fayzehgharaibeh
    @Fayzehgharaibeh 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Betiye
    @Betiye 5 місяців тому

    😢😢😢😢ጌታ ሆይ ይቅርታ

  • @tesfaeligo6453
    @tesfaeligo6453 5 місяців тому

    Wow Ye Arba Minchuwa❤❤❤❤❤❤❤

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 5 місяців тому +1

    Great
    Keep her from Bad people

  • @tgay5642
    @tgay5642 5 місяців тому +2

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ጀርባየ እደሳት ያቃጥለኛል ምን ልጠቀም

    • @lidiyatesfu1380
      @lidiyatesfu1380 5 місяців тому +1

      ወተት ጠጭ ጭጓራ ከሆና

    • @eya-hq6kq
      @eya-hq6kq 5 місяців тому

      አይዞሽ እፀልይልሻለን

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 5 місяців тому

      የክስ ማታ ቅብት ብለሽ ተኚ በሙቀት ይለቅሻል

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 5 місяців тому +10

    እባካችሁ ግን የDAN ውጤት ለምን አታሳውቁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😡

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 місяців тому

    Tsedie zenachie ❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 5 місяців тому +1

    ማሻሏህ እኔ 27 አመቴ ነዉ ግን ወገቤ እሳት ነዉ የመዳቤት ድርቆሽ አረገኝ ገቱ ላያልፍልኝ ብንሰራም እቤት ብልፅግና አፈረሰዉ ካሀዲዉ ምግስታችን

    • @eya-hq6kq
      @eya-hq6kq 5 місяців тому +1

      አይዞሽ ለሁሉም ፈጣሪ አለ በርትተሸ በሰላም ወደ ሀገርሽ ነይ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 5 місяців тому

    Waw❤❤❤

  • @Sameerah-m7w
    @Sameerah-m7w 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤,❤ዋዉ

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 5 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 місяців тому

    ኧረ ውይ እኔ ቶለ ማመን አቃተኝ እኮ

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 5 місяців тому

    yatinti sibari wistuwa yale ayimeslenhim

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 5 місяців тому +1

    ❤❤❤🥰🥰👍👍👌👌

  • @NaffisaAbdo
    @NaffisaAbdo 5 місяців тому

    እኔ እምለዉ አንቷ ጎማሆኖ ነው

  • @mbcmire8345
    @mbcmire8345 5 місяців тому

    😮😮😮

  • @NewayiBrihanu.E-yj7ez
    @NewayiBrihanu.E-yj7ez 5 місяців тому

    D,N,A ትመርማር የእበብ ዝሪያ ልትሆን ትችለሌች

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 5 місяців тому

    Ar Endet matadalh nh Gobozh bachil Yenh ith Ethiopia Tasataralesh konjh

  • @zeyinabmehamed2981
    @zeyinabmehamed2981 5 місяців тому

    ብላስቲክነሽ ወይስስው

  • @ShibireBekele-e6k
    @ShibireBekele-e6k 5 місяців тому

    besmam

  • @labeba3450
    @labeba3450 5 місяців тому

    ለመሆኑአጥንትአላትወይ

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 5 місяців тому +1

    ከሳስ 🙄

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 5 місяців тому

    አረ በስመአብ

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t 5 місяців тому

    Plasitk wusiti ale kkk

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ebs ለውጥ አለ ፀዲ ማዕተብ አስራ ታየች

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂ድግሏንበነፃአከሠረችዉ

  • @somesonshamesu4194
    @somesonshamesu4194 5 місяців тому

    የሴጠን ቁረጭ እንጂ አጥንት የለት ሰው አደለችሞ

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 місяців тому +24

    አሁንይህምንትምህርትአለዉመበለቃቀጥ ግርምየሚሎኝየሚጨብጪቡት!??አልሀምዱሊላሂሙስሊምላድርግንጌታምስጋናይገባዉለአላህ🎉🎉🎉

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 5 місяців тому +8

      الحمد لله على نعمت إسلام

    • @AlemAlemen
      @AlemAlemen 5 місяців тому +6

      ሲገባሽ ታጨበጭቢያለሽ ሀይማኖት አይወክልም እሽ እማ አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አሉ አያቴ😮

    • @MdEt-v9l
      @MdEt-v9l 5 місяців тому

      ስቦር በኢስላም የተፈቀደነው። የማሰሩትን ማጥላላት ይች ሃገርን ብትወክል አገር ታስጠራለች አበሻን በኢስላም የሚያስጠርዋት። ለምሳሌ ኡም አይመን ቢላል ነጃሽ ወዘተ በማታቁት ከሜንት አትስጡ። ይሄ ከተቃወማችሁ። ስንት። አትቀባጥረ አዳሪ። ዝሙት በአስባልት ላይ በሆነበት አገር ይህ ስቦርትነው

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 5 місяців тому +8

      ዝበይ ቀፎ አሁን ከእስልምናጋ ምን አገናኘዉ
      ጀዝባ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 5 місяців тому +7

      የቅናት ጥግ አትችይማ

  • @misrach2350
    @misrach2350 5 місяців тому

    ይህ ምንም የምደንቅ ነገር አይደለም አስማት ነው የዳብሎስ ስራ ነው አንገቷን ከማዞሯ በፈት ምን አይነት ምልክት እንዳሳየች በደንብ ተመልከቱ ህዝበ ሆይ ንቃ ሴጣን በዘመናዊ መልክ መቷል ይህው በእስፖርት ባለፈውም ዮነ ልጅ አቅርባችሁ ነበር ወጣቶች ሆይ ንቁ ዳብሎስ ልያጠፋን በተለያዩ ነገሮች ላይ ገብቷል የመምህር ግርማ ወንድሙ እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብታችሁ ተማሩ ወዳጀ ክርስቶስ እንዳለ ጠላት ዳብሎስ እንዳለ መረዳት አለብን ሰው ግን በጣም ያሳዝናል የሴጣንን ስራ አለማወቁ 😢😢😢ህዝበ ሆይ ንቃ ራስህን አድን 😢😢

  • @MariamawitNuna
    @MariamawitNuna 5 місяців тому

    Why did she wear trousers
    It doesn't look good
    In my opinion it's not the place to wear it

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ 5 місяців тому

    ብልቅጥቅጥ ያለ ነገር ወየው