"አድናቂዬ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ መንገድ ዘጋ..." ድምፃዊት ማኪ ኬቢ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Місяць тому +1

    ልጅት ድምፅዋ የተለየ ነው!! ስምሽ ድንቅና ታሪካዊ ስም ነው ፤በሙሉ ብትጠሪበት የበለጠ ይመቻል ! መቅደላዊት በብዛት ይመችሽ!!!

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 5 місяців тому +8

    ማኪዬ ድምፅሽ በጣምነው የሚያምርው 😍😍

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 місяців тому +52

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤

  • @diredire3736
    @diredire3736 5 місяців тому +1

    ebs ዮኒ ሰላም ላንተ ይሁን። በሚቀጥለው ዘፋኝ ትግስት በላቸውን ፈልጋችሁ ብታቀርባት በጣም ደስ ይለኛል አመግናለው

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 5 місяців тому +12

    ቅዳሜ ከሰአቶች እነዛ ወደ ዲኤንኤ የሄደው የናትና ልጅ ጉዳይ የት ደረሰ የኔ ልጅ ሽታ አለው ያለችው ሴትየው

    • @hay4989
      @hay4989 5 місяців тому

      የኔም ጥያቄ በጣም ስጓጓ ነበር

    • @quralewtube9806
      @quralewtube9806 5 місяців тому

      አልሰማችሁም ?

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 5 місяців тому

    Wow, Tageya, ur dress. ❤ So elegant !

  • @ephrameamde5402
    @ephrameamde5402 5 місяців тому +3

    She's super friendly girl

  • @ChobaBa_1124
    @ChobaBa_1124 5 місяців тому +2

    i like her voice🥰🤑🤑

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 5 місяців тому +1

    ጽጌሮማን አሜሪካ እንዳለች ነበር የሰማሁት።

  • @LucyDaniel-tk2no
    @LucyDaniel-tk2no 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ betam new mewedat

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 місяців тому +2

    ዋውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 5 місяців тому

    ፀዲዬ ግን ስወድሽ እኮ

  • @ትንግርትገረመው
    @ትንግርትገረመው 5 місяців тому +3

    ለክሊፕ የምትሆን አንደኛ ልጅ ናት!!raspy voice

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 5 місяців тому

    ብስራት ሱራፌል ነው መንገድ የዘጋው እናቱ😂😂😂😂

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 5 місяців тому +1

    wow God bless you

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 5 місяців тому +5

    ከመቅደላዊት ወደ ማኪ ኬቢ አይከብድም 😅😅😅😅😅😅 እኔ ብቻ ነኝ ሩታ መንግትአብ የመሰለችኝ ለማንኛውም ቆንጅዬ ነሽ ያጣፍጥልሽ🥰🥰🥰🥰

    • @sofinakitchen2337
      @sofinakitchen2337 5 місяців тому +2

      አዎ ትመስላለች ሩታን ደግሞ ድምጻም ይመሳሰላሉ

    • @merontamiru-w5r
      @merontamiru-w5r 5 місяців тому +1

      Yas & chelinan timeslalech

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 5 місяців тому +1

      Ere enenm tmeslegnalech

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn 5 місяців тому

    ወረኞች አገር እየታመሠ ሠው በጅምላ እያለቀለማን ለማዝናናት ነው ለተረኞዎቹ ተረኞች ይመቻችሁ አይቀጥልም በልቅሶ አምሮልሸገኑ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 місяців тому +9

    እህቴ ማህተብሽ ደስ ይላል ግን ያደረግሽው መስቀል ልክ አይደለም አባቶችን ጠይቂ በተረፈ ከንዘብ እና ዝና ሲያገኙ ሀይማኖታቸውን ከሚቀይሩ አርቲስቶች እንዳትሆኝ ውዴ

    • @edenworku471
      @edenworku471 5 місяців тому +1

      Esti atzfegi bilhe mikerat new haymnwotewa zefen yefkdal my God 😌

  • @markantube312
    @markantube312 5 місяців тому +1

    እኔም ድምፄ እንደሷ ነዉ ተመስገን ጓደኛ አገኘሁ

  • @Ambersweet-b5f
    @Ambersweet-b5f 5 місяців тому +1

    ቆንጆ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 місяців тому

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤

  • @abrehamermias7302
    @abrehamermias7302 5 місяців тому +1

    She look like chelina

  • @OROR-l1w
    @OROR-l1w 4 місяці тому

    betam new yemiwedish yene konjo dimtsesh yileyal berchilegn

  • @ZewduKassa-zy4yq
    @ZewduKassa-zy4yq 5 місяців тому +1

    I Like her Confident

  • @samuelkedesse6912
    @samuelkedesse6912 5 місяців тому

    Betam des yamil program nw gin tigist belachewn akribulin ebakachu enwedachiwalen melkam

  • @cocacolaethio8800
    @cocacolaethio8800 5 місяців тому +1

    ፀጊ መዝፈን አለብሽ

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 5 місяців тому

    Bateman new mewedeshe. Makitaaa❤

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 5 місяців тому +3

    እናየዋለን❤❤❤

  • @marymmare7290
    @marymmare7290 5 місяців тому

    እንዴ ከኔም የባሰ ግንባር እንዳለ ባቅ ኖሮ ሁማን አልሰራም ነበር

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 5 місяців тому +2

    ለአሜሪካ( አሜሪካ)ብሎ ስም ያወጣላት የወላይታ ንጉስ ከ600 ዓመት በፊት ቅኝ ገዝቷት የነበረ ነው እንግሊዝ ሳትነጥቀው በፊት😅😅🤣

  • @BalgishIuu
    @BalgishIuu 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma
    @mekdelawitgirma 4 місяці тому

    Maki gobeze bereche yehe demete mewefere ke semachen yehone endee😅

  • @negashbadu977
    @negashbadu977 5 місяців тому

    Sint amet endikoy felek?

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 5 місяців тому +6

    ምን ያድርግ ብለሽ ነው እርቃንሺን ሲይይሺ እህቴ ቆንጆ ነበርሺ ግን እራቁት 😢

    • @mdagne18
      @mdagne18 5 місяців тому +2

      እራቁት አታውቂም እንዴ ሴትዮ😂

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 5 місяців тому +1

      ​@@mdagne18የሷ መሸፋፈን ነው አይደል 😢

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 5 місяців тому +1

    መስሪያ ቤቴን አስታወሽኝ አዶት አዶቲና ጥጌሬዳ ናዝሪ ረዱ በተለዪ ጥጉ እትት በረደኝ

  • @DagmawitHailu-h6d
    @DagmawitHailu-h6d 5 місяців тому

    እኔ የሚገርመኝ ኮመንታቹ መስቀል ሽ ልብስሽ ስምሽ አይይይይ ሀበሻ ሰው እንዴት ሆኖ ቢቀርብ ነው ጥሩ ኮመንት የምትሰጡት

  • @geniethiopia4988
    @geniethiopia4988 5 місяців тому +1

    ከየት ነው የምትሰበስቧቸው? እነችሮታው ከልካይ፣ ፋንቱ ማንዶዬን ኤልሳቤት መላኩ፣ እመቤት ወልደገብርኤል እያሉ የትያትር ውበቶች

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 5 місяців тому +2

    ቶ መስቀል የጣኦት መገለጫ ነው የኦርቶዶክሳውያን አይደለም የግብፅ ጣኦት የምትመለክበት ነው ስለዚሆ አስቢበት ሌሎቻችሁም እንደዛው

  • @SalamaaSalamaa-n6p
    @SalamaaSalamaa-n6p 5 місяців тому

    Yoni.tabarake.wandemaya.serateke.dase.yilagnal.antana.tsadi.dase.telalachu

  • @najatnsjat9563
    @najatnsjat9563 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @hb6990
    @hb6990 4 місяці тому

    Bichuni metetatute nagrs systela

  • @AntenehTadele-eh7no
    @AntenehTadele-eh7no 5 місяців тому

    ay yoni dess tilalchu

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አንተነህታደለ

  • @tiggalraya8755
    @tiggalraya8755 5 місяців тому +1

    ይቅርታ አድርግልኝና መስቀልሽ ግን የኦርቶዶክስ ነው አይደለም ?

  • @MikiyasGebre-l6i
    @MikiyasGebre-l6i 5 місяців тому

    Wubet Setotal yimechish Atmetalimoy

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 5 місяців тому +1

    መቅደላዊት አይባልም መጽሐፍ ቅዱስ መግደላዊት ብሎነዉ የሚያስተምረዉ።

  • @godislove1692
    @godislove1692 5 місяців тому

    Clipu lay yalew Tut ke China new 😂😂😂😂😂😂😂😂???

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ጎድኢዝሎቭ

    • @godislove1692
      @godislove1692 5 місяців тому +1

      @@TruthEz
      እሺ መልካም

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 5 місяців тому +1

    ለምን እንወቀው እንጅ ፍቅረኛሽን

    • @RahelAlemu-m3g
      @RahelAlemu-m3g 5 місяців тому +1

      Bisrat surafel nw fikregnawa

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@RahelAlemu-m3g

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@RahelAlemu-m3g

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 5 місяців тому

      ​@@RahelAlemu-m3gልታጣምሯቸው ነው ውዴ😂😂😂

  • @abrhahagos3740
    @abrhahagos3740 5 місяців тому

    ማኪ ኬቢ የውሻ ስም ነው?????