//የቃጠሎ ፍልሚያ// መኧኧኧ ... ይሄማ የበረሀ ፍየል ነው😂 እምቧቧቧ😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 5 місяців тому +43

    ሲያምሩ የወንድ ድምጻ እንዴት ያምራል ❤❤❤❤❤❤👌🏿👌🏿👌🏿

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 5 місяців тому +29

    ወንዱ ግን ይወዳታል😂😂😂😂 ያስታዉቃል😂😂😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 5 місяців тому +2

      😅😅😅😅😅 እ በስስት ነው የሚያያት

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 5 місяців тому +18

    ሁለታችሁንም የመጀመሪያዬ ሳያቸሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @roozhroozh
    @roozhroozh 5 місяців тому +6

    በጣም ነዉ የሚወዳቸው ልጆች ምርጥ እንግዳ ❤🎉😢

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 5 місяців тому +15

    በዚህ ድምጽ ዜና ብታነብበት።🎉🎉

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew 5 місяців тому +3

    ሁለቱም ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ስርአታቸው ለዛቸው

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 5 місяців тому +10

    የዛሬወቹ በጣም ደስ ይላሉ

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 5 місяців тому +12

    ❤❤❤እርጋታችሁ ደስ ሲል❤❤

  • @tolesabayisa-ll2yt
    @tolesabayisa-ll2yt 5 місяців тому +13

    እንዝቃለን ፣እንዝቃለን፣እንዝቃለን።።።።።።

  • @FafiFufu-p7v
    @FafiFufu-p7v 5 місяців тому +8

    ሉች የደሴ ቆንጆ❤

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 5 місяців тому +3

    በጣም ደስ ስትሉ እርግት ያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelhabtewolde
    @amanuelhabtewolde 5 місяців тому +3

    You guys look amazing, beautiful and handsome. This is by far my favourite EBS show. First time commenting.

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 5 місяців тому

    የ እውነት ብትግይቡ ምርጥ ጥንዶች ይሆኑ ነበር ወንዱ እረጋ ያለ የተረጋጋ ሰው ይመስላል

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 5 місяців тому +12

    ከመጀመሪያ ባትናገሩ ደስ ይላል የመጨረሻ አንድ ነው የቀራቹሁ ስትሉ መጋጋቱን ይቀንሳል

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 5 місяців тому +5

    Wow voice Amezig 😍❤

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 5 місяців тому +2

    ምርጥ እንግዶች በርቱ

  • @TofikArega
    @TofikArega 5 місяців тому +2

    ልጁ ግን ይወዳታል

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 5 місяців тому +10

    ግን ለጤና ጎጅ አይሆንም ኩላሊት ጨጓራ

  • @naatytube
    @naatytube 5 місяців тому +26

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ አንድ ሺ አስገብኝ🙏😔❤

    • @MdEt-v9l
      @MdEt-v9l 5 місяців тому

      በውስጥ ገቢይ❤

    • @naatytube
      @naatytube 5 місяців тому

      ​@@MdEt-v9l❤❤

  • @netsimesfin
    @netsimesfin 5 місяців тому

    ሉቺየ እትየ እታለማሁንና ጋሽ ስብሃትን ሠላም በይልኝ❤❤❤❤

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 5 місяців тому +1

    አይኑ እሷጋ ተሰቃየ እኮ ልጁ የራሱ ያልተሠማው ለሷ እያሠበ ነው

  • @ኪዩያማራልጅ
    @ኪዩያማራልጅ 5 місяців тому +5

    ድምፁ 😊😮

  • @roozhroozh
    @roozhroozh 5 місяців тому +1

    አይ ትንሱ አይ ወተቴ ማሬ አላለም በርበሬ እያበላሃቸው😢😢

  • @kidu_media
    @kidu_media 5 місяців тому +3

    እኛም በስደት በልጅ ናፋቆት በቤቴሰብ እንድ ነዉ ምቃጠሎ እስት ወደልጄ አስገቡኝ ቅንነት ለራስ ነዉ አይከፈልበትም🎉❤

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 5 місяців тому

    😂😂😂😂 ሲያምሩ❤

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 5 місяців тому

    ውበት እርጋታ በስመ አብ ሲያምሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያቸው ❤

  • @ትግስትአሰፍ
    @ትግስትአሰፍ 5 місяців тому +1

    መመዝገብ ፈልጌ ነበር ይቻላል

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl 5 місяців тому +2

    ድምፁ. ሲያምሮ

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 5 місяців тому +4

    እየበሉ አታውራቸው ትን ይላቸዋል

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ 5 місяців тому +2

    ወይኔ ሴቷ አልቻለችም😂😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 5 місяців тому

    ጎበዞች ናቸዉ 👍👍👍

  • @SimretWondsen
    @SimretWondsen 5 місяців тому

    ኮሜዲያን ቡርሰሞና ኮሜዲያን ፈረጁ አቅርቡልን Please 😂😂😂😂 ይበልጥ ያዝኑናል

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 5 місяців тому

    እዝቃለን እዝቃለን ወይኔ እሷ አልቸለችም😂😂😂😂❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 5 місяців тому

    ሁለቱም ሲያምሩ በተለይ እሷ አሳዘነቸኝ❤❤❤❤❤❤ውይይይ እኔ አልችልም

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 5 місяців тому +3

    ሰይፉ ና እሸቱን አቅርብልን

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 5 місяців тому +3

    Zare andegna negn 👍👍argugn 😂😂

  • @solagmahi7718
    @solagmahi7718 5 місяців тому

    Please invite pastor chere it’s going to be really funny

  • @AlewiyaMuhammed-d6q
    @AlewiyaMuhammed-d6q 5 місяців тому

    Lkodachhu cream ale yemiyatefa beewnet keelegachhu anagrugn demo stamru

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 5 місяців тому

    Kikkk woyne sitamiru gin seti achalechim 💔💔🤣🤣

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 5 місяців тому +1

    እናንተ በበላችሁበት እኔኤ ተቃጠልኩ😂😂😂😂

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 5 місяців тому

    ሉቺዬ የኔ ቆንጅ እንዴት እንዳሳዘንሽን 😢😢

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 5 місяців тому +3

    ድምፁ ሲያማልል ኡፍፍ

  • @rechotube6126
    @rechotube6126 5 місяців тому

    ወኔ ዱሙፁ ስያምር

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅ገና በጅምሩ ፈሩት

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 5 місяців тому

    የኔ እናት እንዴት እዳሳዘነችኝ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅 አኔ አዷንም አልበላ

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 5 місяців тому

    demtsu ye mastaweka sira biseraaaa❤❤❤

  • @Beti-l9l
    @Beti-l9l 5 місяців тому

    መቀየር አለብህ ለሁሉም እኩል አይን ሊኖርህ ይገባል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 місяців тому

    ,እንዛቅ እንዛቅ አቤት ድምፅ

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 5 місяців тому

    ትንሳኤ ግን ያዳላል አንዳንድ ሰዎችን ዛቁ ይላል አንዳዴ ዝም ይላል ሁሌ እንደዛሬው ዛቁ በል ሁሉንም

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 5 місяців тому

    መጀመሪያ ዳናይትንመስላኝ ነበር እወዳቸዋለሁ።

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 5 місяців тому

    እሱ ግን በጣም ነው የሚወዳት

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh 5 місяців тому

    ራሴን አመመኝ በጣም አስጨናቂ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 5 місяців тому +1

    ትንብሏቹህእዳትሞቱ፥እኔእሱንምግብብየአልበላም

  • @MekonnenAmare1
    @MekonnenAmare1 5 місяців тому

    የዚህ ወድድር እማይቀር

  • @wubnsh
    @wubnsh 5 місяців тому

    እኔ ደሞ የውነት እሳት መስሎኝ😂

  • @MonBi-m9x
    @MonBi-m9x 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂👍👍👍🎉🎉

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂bekagh alalchm

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 5 місяців тому

    ሲያምሩ

  • @tsehaygetachew6064
    @tsehaygetachew6064 5 місяців тому

    Luchya yesefere leje yedessiewa endet nesh zarem ende durowrd amarbushnesh.model endemthonegn gmt nbergn temari eyalem. ....

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    አበሳ ናት ግን የምጨርስ አልመሰለኝም ነበር እዳጀማመሯ

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 5 місяців тому

    Welcm zaqi😂😂😂🌶🌶🌶

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 місяці тому

    ስያምሩ

  • @Melaku-77
    @Melaku-77 5 місяців тому +1

    እንደሚያቃጥል እያወቃችሁ 3 4 እና 5 ሁለት ሁለት መሆኑ ልክ አይደለም። 5ቱም በ5 በዶሮ ስጋ ነው ማለቅ ያለበት።

  • @AbenezerLukas
    @AbenezerLukas 5 місяців тому

    Setameru degemo yewendu demete wow

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 5 місяців тому

    ፍትህ ለወንድማች ቢላል ማይዶ

  • @CometAbayneh-dg3tx
    @CometAbayneh-dg3tx 5 місяців тому

    Betam azenklachew gen tensu 😂

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 5 місяців тому

    የምወዳችሁ 😂🔥❤

  • @m.getnet3838
    @m.getnet3838 4 місяці тому

    እኔ ልዛቅልሽ አልክ ትንሱ?

  • @Merry-d3v
    @Merry-d3v 5 місяців тому

    ሶስተኛ ነኝ ግን አላየሁትም😂

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 5 місяців тому

    🍦
    🚽
    _Ice cream come down!_

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 5 місяців тому

    Wwwww yes ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @telosmart3401
    @telosmart3401 5 місяців тому

    ❤❤❤😂😅

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 5 місяців тому

    She is beautiful

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 місяців тому +1

    ወይኔ የእግዚአብሄር ስራ ሰውነታቸው😢

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 5 місяців тому

    ባል እና ሚስት ነበር እኮ የሚመስሉኝ 😊

  • @emebetworku-wp1zk
    @emebetworku-wp1zk 5 місяців тому

    በዚ ፕሮግራም ላይ እንግዳሰው ሃብቴ( ቴዲ) እና ነብዩ እንድሪስ( ነባ) ቢቀርቡ ደስ ይለናል እባካችሁ

  • @Nejat493
    @Nejat493 5 місяців тому +1

    የዛሬዎቹ አልዛቁም በደብ ሙስና አትስራ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅 ቅጭላቴን ጆሮየን አለች ሚስኪን

  • @masaratkibede6738
    @masaratkibede6738 5 місяців тому

    አስገራሚ ሰዎች ልጄ ጦርነት ወጣች, ሄይ ሴት ልጅ አለችኝ በ 7 ዓመቷ ነጭ ቦታ በግንባሯ ላይ አደገ የመገናኛ መንገድ ካለ ወይም ምንም ነገር ላገኝህ እባክህ ይህ እንዲባባስ አልፈልግም

  • @abdumohammed-fv5th
    @abdumohammed-fv5th 5 місяців тому

    ከባድ ነው ሲገባም ሲወጣም መቃጠል ነው

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 5 місяців тому +1

    ይሔ ፕሮግሬም ኢዮጲያዊያንን በሙሉ ጨጓራቼው የአገር ውሥጥ ህክምና አያድናቼውም

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 5 місяців тому

    ግንኮ የራሷ ፀጉር ነው😅 የኔ እናት ተቃጠለችኮ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 місяців тому

      እደት አወቅሽ

  • @FyFh-z5k
    @FyFh-z5k 5 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmanBario
    @AmanBario 5 місяців тому

    ችግሩ ዛሬ ሳይሆን ነገ ነው ፊንጥጣችሁን ፈጣሪ ይድረስላት😂 በረዶ ውሃ አዘጋጅታችሁ ሸኖ ቤት ግቡ😁🚶

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 5 місяців тому +1

    ትንሱ ሰይፉ ፋንታሁን እና እሸቱ መለሰን አቅርብልን

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 5 місяців тому

    እጃቸዉ ምን ሁነዉ ነዉ😮😮

    • @merryzebrabruk1527
      @merryzebrabruk1527 5 місяців тому +3

      እንድዛ ኣይባልም እግዚአብሔር የፈጥረው ነው

    • @senaithorsea4241
      @senaithorsea4241 5 місяців тому +2

      You are rude.

    • @senaithorsea4241
      @senaithorsea4241 5 місяців тому

      You are rude

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 5 місяців тому

      የቆዳ በሽታ አለባቼው መስል😢😢

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 місяців тому

      ​@@merryzebrabruk1527የቆዳ በሽታ ነዉ ፈገግታ ሪያክት ላይኮ ቀርበዋል ካሁን በፊት

  • @chetayabara1897
    @chetayabara1897 5 місяців тому +1

    ከይቅርታ ጋር ምን ሆነው ነው ፈእጃቸው???

    • @LUbabaMohammed-kn2tl
      @LUbabaMohammed-kn2tl 5 місяців тому

      @@chetayabara1897 የቆዳ ህመም ነዉ ሌላቦታ ታሪካቸዉን ተናግረዋል

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 5 місяців тому +3

    እኔ በአሳብ አሰብ ነው የምሄደው ወደባችንን ለማየት

    • @dcghetto
      @dcghetto 5 місяців тому

      Weak up dremear

    • @amanuelbeyene1342
      @amanuelbeyene1342 5 місяців тому +1

      ክክክክ ልምን ኣይቲመጣም ፊሪ ትጭፍጭፍ ድማ ናይ ኤቶፕያ ወደብ ኣይኮነን ናይ ጢልያን ናይ ኢንግሊዝ ናይ ግብጺ እዮ ደንቆር ተማሃር ብዛዕባ ጆኦግራፍ ሕራይ እት ርእሲ ኽተማኹም ኽማን ኣይሓዝኹማን ተጎንባሕቲ

    • @User-ye5iw9hh9f
      @User-ye5iw9hh9f 5 місяців тому

      😴😴😴😴 🤐🤐🤐🤐🤐

    • @dcghetto
      @dcghetto 5 місяців тому

      Ebet,Segera gala hateragedaw

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 5 місяців тому

    ፈኒ የሆነች

  • @dcghetto
    @dcghetto 5 місяців тому +1

    American new wey yadegut yanegager lezachew ethio American yemselal weyes ye mami ena dadi lijoch nachew emayena abaye sayhonu

    • @tsehaygetachew6064
      @tsehaygetachew6064 5 місяців тому

      esu want awkatalhu yedessiewa leba

    • @netsimesfin
      @netsimesfin 5 місяців тому

      እረ በጭራሽ ፅድት ያለች የደሴ ልጂ ናት ጌታን የሠፈሬ ልጂ ነበርች እናትና አባቷም አስተምርውኛል

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 5 місяців тому +1

    ፍፁም ለስቃይ የማይመች ፀጉር ተሸክመሽ ትመጫለሽ እረ እያስተዋልን ቃጠሎውን ያፈነው ነው የመሰለኝ😮

    • @SusuEthio-ut3dp
      @SusuEthio-ut3dp 5 місяців тому +1

      እና የት አስቀምጣ ትምጣ😂😂😂

    • @tsehaygetachew6064
      @tsehaygetachew6064 5 місяців тому

      yer Ashwater

    • @GgGg-fp5qy
      @GgGg-fp5qy 5 місяців тому +1

      @@SusuEthio-ut3dp ሞዴሊስትነት እኮ የምትለብሻቸው ልብሶችና ጫማወች የፀጉር እስታይልሽ እንደምቴጅባቸው ቦታወችነ እና ሁኔታን ያገናዘበ አለባበስና የፀጉር እስታይልሽንም የሚያካት አስበስ ሀዘጋጅተሽ መቅረብ ግድ ነው አታያትም እንዴት እንደተሰቃየች ሆ

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 5 місяців тому

      ​@@GgGg-fp5qyፀጉራ ነው

    • @GgGg-fp5qy
      @GgGg-fp5qy 5 місяців тому

      @@MarshetAbate አወ

  • @lolak953
    @lolak953 5 місяців тому +2

    I enjoy watching this show beside Tinsu screaming "Enzekalen Enzekalen" ... Irritates me. ... Please STOP screaming Enzekalen ... Ye-mizek Yezakehena!!

  • @Beti-l9l
    @Beti-l9l 5 місяців тому

    ትንሱ በጣም ታዳላለህ ለሴቷ ለምን ታዳላለህ ሴቷ ምንም የሚያቃጥል ነገር አልበላችም

  • @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
    @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 5 місяців тому +3

    Inziqan.iniziqale.hager.sigeba.inem.iwodadiralwu.isti.beselam.gibi.belut.ebs.#

  • @AlewiyaMuhammed-d6q
    @AlewiyaMuhammed-d6q 5 місяців тому

    Lkodachhu cream ale yemiyatefa beewnet keelegachhu anagrugn demo stamru

  • @AmanBario
    @AmanBario 5 місяців тому

    ችግሩ ዛሬ ሳይሆን ነገ ነው ፊንጥጣችሁን ፈጣሪ ይድረስላት😂 በረዶ ውሃ አዘጋጅታችሁ ሸኖ ቤት ግቡ😁🚶

  • @AlewiyaMuhammed-d6q
    @AlewiyaMuhammed-d6q 5 місяців тому

    Lkodachhu cream ale yemiyatefa beewnet keelegachhu anagrugn demo stamru

  • @AlewiyaMuhammed-d6q
    @AlewiyaMuhammed-d6q 5 місяців тому

    Lkodachhu cream ale yemiyatefa beewnet keelegachhu anagrugn demo stamru