Ethiopia:በሰርጏ ዋዜማ ተቀወጠ/የጉራጌ ገንዬ ባህል/የምን ብራይዳል?!ethiopa gurage before weeding culture

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 251

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +91

    እኔ አማራ ነኝ ግን የጉራጌ ልጆቺን ሞቼ ነው የምወዳቸው ልዩ ናቺሁ ♥️♥️♥️♥️♥️😍👍👍😍

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +5

      እኔም በጣም ምወዳቹ አማራዬ❤❤❤❤❤❤

    • @Mimi-qw4tw
      @Mimi-qw4tw Рік тому +4

      አኔም ሙትት ብዬ ነው የምወዳቸው

    • @Mimi-qw4tw
      @Mimi-qw4tw Рік тому +4

      አማራ አአ ነኝ ግን ጉራጌ ውስጤ ነው

    • @samirasalim8340
      @samirasalim8340 Рік тому +5

      እኛም ጉራጌዎች ለወደደን ሟች ነን❤❤❤

    • @Aseya-zf2vg8hn1j
      @Aseya-zf2vg8hn1j Рік тому +2

      ትክክል የእውነት

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 Рік тому +40

    ወኔ ሲያምር በጣም ደስ ይላል እኛ ከተማ የተወለድን የጉራጌ ተወላጄችን ምንም ሰለባህላችን አናቅም እናት አባታችን አያሰተዎውቁንም ።በጣም ደስ ይላል ከልብ አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ ባህሌን ስላየሁ

    • @ECHONEWS480
      @ECHONEWS480 Рік тому +4

      በጉራጊኛ ሲያናግሩን በአማርኛ እየመለስን lol

    • @mariyamabrar7251
      @mariyamabrar7251 Рік тому +3

      @@ECHONEWS480 አው እኔም እደዛ ነኝ እሰማለሁ መመለስ ያቅተኛል አንዳድ ቀላል የሆኑትን እጂ

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Рік тому +3

      ​@@ECHONEWS480የ አዲስ አባባ ልጆች በአማርኛ እያናገርሻቸው በእንግሊዝኛ እንደሚመልሱት ማለት ነው።

    • @minty1188
      @minty1188 Рік тому +2

      ጉራጌ ምስኪን ነዋ ዙረኛ አደለም ገጠር ያሉትም ችግራቸው አይደለም አገራቸውን ሀይማኖታቸውን እስከ ሞታቸው ይወዷታል ❤❤❤❤

    • @አለምዘጠኝነው
      @አለምዘጠኝነው 8 місяців тому +1

      ምርጥ ባህል ነበርን የኛ ሰው ስልጣኔ እየመሰለው ጠፍ

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 Рік тому +19

    ሁፍ እንኳንም ጉራጌ ሆንኩኝ ❤❤❤❤ unique culture love it

  • @dinoabas5698
    @dinoabas5698 Рік тому +4

    እንዴት እንደሚያርባችሁ ከሁሉም በላይ ቅንጅታችሁ እውነት እየጠፋ ለነበረው የጉራጌ ባህል ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረጋችሁ ነውና ታሪክ ይዘክራችሁል በርቱ በጣም የሚገርመው የተረሱ ዜማዎችን አሰባስባቹሀል በርቱልኝ የኢትዮጵያ ፈርጦች።

  • @hiwatshimeles9982
    @hiwatshimeles9982 Рік тому +11

    በጣም ባህሉን የጠበቀ ነገር ነዉ ያቀረባችሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +20

    እውይ አልገባችሁም እዴት አባታችሁ እደምታምሩ ዛሬ ገና የጉራጌ ሰርግ ሳይ 👌👌👌በቃ አደኛ ማርያምን 🫰🫰👌👌👌👌👌👌👌ያዝ እግዲህ ስታስቀኑ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Рік тому +8

    ይሄ ቪዲዮ እንዳገባ ተፅኖ አድርጎብኛል በጣም ያምራል❤🎉

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 7 місяців тому +1

      😂ተይ በሞቅታ ማግባት ጥሩ አደለም

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Рік тому +17

    ስታምሩ እኔ አምራ ጎደሬ ነኝ ጉሬጌወችን በጣም የምወዳቸው

  • @hannahailu4776
    @hannahailu4776 Рік тому +28

    ውይ ስታምሩ ባህል ብሎ ዝም ነው የአለም ሰርግ ይሁን

    • @tsigetenna9050
      @tsigetenna9050 Рік тому +1

      ከአይን ያውጣችሁ እንዴት አባታቭሁ ነው የምታምሩት ቱቱቱቱቱ ብያለሁ❤

  • @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ
    @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ 5 місяців тому +5

    የኔ ድንቅ ህዝብ ሐገር ወዳድ ፍቅር የሆነ ህዝብ ውድድድድድ እኔ አማራነኝ ግን ጉራጌወች እወዳችሗለሁ ጉራጌነት ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenfkenf
    @kenfkenf 3 місяці тому +2

    ስናምረ ደስ የሚል ባህል እና ወግ አለን እኮ እጅግ በጣም ታምራላቹ ብዙ የሚቀረን ባህል እና ወግ አለን ከዚ የበለጠ እሰራበታለን ተባረኩ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Рік тому +7

    ጨፋሪዎቹ የጥንት ናቸው ስወዳቸው ዋው ደሞ አላረጁም መልካም ጋብቻ የኔ ወርቅ ጉራጌዎች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @weynshetwudima-cc6cs
      @weynshetwudima-cc6cs Рік тому

      @@mawerdimenur7085 ውዴ እኔ እኮ ክሊፕ ላይ ሲሰሩ ነው የማውቃቸው እና ይሄ ቪድዮ የለቀቀው ልጅ ጋር ግቢና ፃፊለት ደጋግመሽ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @spadeslick3384
    @spadeslick3384 Рік тому +9

    Beautif Gurage culture from Tigray sister

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 Рік тому +59

    እኛ ጉራጌኦች እኮ እንለያለን በጣም ያምራል ❤

  • @SOL-Entertainment24
    @SOL-Entertainment24 Рік тому +9

    ስታምሩ ስታስቀኑ እንዲ ነው ኢትዮጲያዊነት የሰውን ባህል እና ወግ ሳያጣጥሉ በራስ መድመቅ አቦ ስታምሮ በየድሁሉ ባህል ወረጆቹ ብራይዳል ብሎ ያጋቡብን በእኛ ሀበሻዎች ባህል ጥንስስ ጌሾ ወቀጣ ሌላም ሌላ በመባል ይታወቃል እንዲ ነው የኛ ባህል ሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonelmeba
    @yonelmeba Рік тому +3

    ወደነበረን ባህላችን 20_30አመት ወደኋላ በትዝታ ስለመለሳችሁን በጣም እናመሰግናለን የጉራጌ ባህል እደዚህ ነበር እናትየዋ የሰርጉ ድምቀት ናት ዉነትም አጀት ደግመሽ ደግመሽ ዳሪ ያምርብሻል መልካም ጋብቻ

  • @I-am-Fano
    @I-am-Fano Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ፡ የምወዳችሁ የጉራጌ ሕዝብ፡ በጣም ታምራላችሁ

  • @Indyka23
    @Indyka23 5 місяців тому +4

    I am proud to be gurage. God bless gurage people.

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому +18

    የፍቅር ሰው ሰው አክባሪ ባለ መያ ያለ መሀዲስ ቤት አሳማሪ የትም ከማንም ነዋሪ ቲና ነን ይሰራ😂🎉

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Рік тому +18

    ዋው አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Tofik-fz1zu
    @Tofik-fz1zu 5 місяців тому +3

    ጉራጌ በመሆኔ አንድም ቀን አፍሬ አላውቅም ወላሂ ደስ ስትሉ ❤❤❤

    • @Samera-h4t
      @Samera-h4t 19 днів тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ዋው ጉራጌ ስወዳችሁ ከወሎ ቤተ አማራውይ ነኝ አንድት እንስት ዳሩኝ እንዛመድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌👌👌👌

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 Рік тому +10

    Sooo beautiful, so lovely, so colorful, bountiful, rich cultural asset, music, dance style, singing style, male and female roles in the group songs, everything is simple gorgeous

  • @ZeleFirew-pp8ez
    @ZeleFirew-pp8ez Рік тому +6

    I love Guraghe => From Gondar

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +1

      እኛም እንወዳቹዋለን ጎንደር ጎንደር የታሪክ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому +4

    ጉራጌ ልዩ ፍቅር ነቸው ስታምሩ መልካም የገንዬባህል ይሁንላችሁ🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹❤️❤️❤️🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 Рік тому +7

    እጅግ የሚደንቅ ፕሮግራም ነው ባህሌን ታሪኬን ቋንቋዬን ናፍቆኝ ነበር ደስታዬ ከፍተኛ ነው

  • @klawdiaabrehammami21
    @klawdiaabrehammami21 Рік тому +5

    በእናቴ ጉራጌ ነኝ በቃ ባህላቸው 1ኛ ነው❤❤❤

  • @nigestyechenekou1534
    @nigestyechenekou1534 Рік тому +8

    ዋእው በጣም ታምራላችሁ
    የተንቢ የጉራጌ ዴኛ❤

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Рік тому +4

    ያማረ የሰመረ ሰረግ ያሁን በጣም ያምራል ከወደድኩት አዱ የሻሽ አሰተሳስራቹ ነው በረቱ❤❤❤ የሚያምር ባህል አለን

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Рік тому +8

    Beautiful, colorful, well orchestrated, so enjoyable, wonderful, amazing culture.
    🥰♥️💕🤩🟢🟡🔴🥰❤️🌹🌹🌹🌹🌹😂👍🏾👌🤩

  • @kidestmeles
    @kidestmeles Рік тому +2

    አቦ ጉራጌ ለካ እንደዚህ ዋው የሚያስብል ባህል አለን

  • @mesiyemami9786
    @mesiyemami9786 Рік тому +7

    ዋው ቤተ ጉራጌ ዘራችን ይለምልም

  • @ECHONEWS480
    @ECHONEWS480 Рік тому +4

    I’ve no words. It’s just amazing ❤❤❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Рік тому +6

    Im emotion why i don't kenw
    Be storing my people
    #Gurage❤❤❤

  • @lindadxb
    @lindadxb Рік тому +3

    Wow its beautiful and amazing people love u my gurans...❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaTekalign-il3tv
    @TsegaTekalign-il3tv 4 місяці тому

    ጉራጌ ኩሩ !!!!!ደንቅ ውበት wow ጉራጌነቴ ስኮራበት እኮ

  • @samuelayele4988
    @samuelayele4988 Рік тому +1

    እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ የተንቢ እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @tekleat44
    @tekleat44 Рік тому +3

    ወርቅ ድንቅ ባህል ለዘመናት ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ወጥሮ የያዘ ማህበረሰብ ነው

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s Місяць тому

      ቀላል አዲስ አበባ ጉራጌ ባይኖር ገጠር ነበረች

  • @mirrybeedaily
    @mirrybeedaily 5 місяців тому

    I am not Ethiopian but I must say I love Ethiopia and all the beautiful cultures, Ethiopia has. One I’m going to marry an Ethiopian man❤

  • @kidistgetachew6960
    @kidistgetachew6960 Рік тому +2

    Wow wow it’s so beautiful and I am very proud of it

  • @محمدعواتي-ذ2ف
    @محمدعواتي-ذ2ف Рік тому +3

    ሁሉም በሄረ በሄረሰቦች ኢትዮጰያ በጣም ያምራሉ በእውነት የኢትዮጰያ ውበት ናቸው❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 Рік тому +6

    ይለያል,,ሤምር,,በፈጣሪ❤❤❤❤❤ውይ,ውራጌጌጌ,ምችት,,ይበላቹ❤❤❤❤❤

  • @gossayebireda4988
    @gossayebireda4988 Рік тому +8

    A great heritage to keep ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

  • @edenwoldesenbet5017
    @edenwoldesenbet5017 Рік тому +2

    አቦ ጉራጌ እንም ቃረታ ይሽር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 Рік тому +8

    ውቦች ናችሁ

  • @BitterLijmareg
    @BitterLijmareg 23 дні тому

    የጉራጌ የባህል ቡድን እንዴት እነደምወዳችሁ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Рік тому +2

    ጉራጌዎች ውሥጤ ናቹ 🇪🇹👈 ወዳጃች

  • @AlmazHiwot
    @AlmazHiwot 4 місяці тому +1

    ምነው ጉራጌ ሆኜ ብፈጠር ነገር አያቁ ኮምሌክስ የለ ጉራየለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Рік тому +1

    ዋዉ እፍ ደሰ ሲሉ የባህለኛችን ያምራል

  • @azebalem1573
    @azebalem1573 Рік тому +2

    Wow its beautiful and Amazing people love it ❤❤❤

  • @አላሀምዲሊላህ
    @አላሀምዲሊላህ Рік тому +2

    ወይይ ደስ ስትሉ አቦ ጉራጌ💖💖💖

  • @hayatgerma9906
    @hayatgerma9906 Рік тому +5

    በጣም ያምራሉ❤❤❤❤❤ አስጨፋሪዎችን የት ነው ምናገኘው

  • @ستيتل
    @ستيتل 4 місяці тому

    ጉራጌ ምሆኔን ኮራሁ እውይ የኔ ልዩዎች

  • @muridaheru3918
    @muridaheru3918 Рік тому +2

    እነዴት እነድሚያምር ባህላችን ❤❤❤❤❤

  • @hemenneguse4138
    @hemenneguse4138 Рік тому +3

    ቆንጆ ባህል! ደስ ትላላቹ!

  • @FikreZermu-q3x
    @FikreZermu-q3x 5 місяців тому

    ዋው በጣአም ነው ያሰደሳቸኝ

  • @AnwarOsman-m8b
    @AnwarOsman-m8b Місяць тому

    ስልጤ ነኝ ግን ጉራጌ ነው
    ያገባሁት ❤❤❤ፍቅር ናችሁ ቸነቦ ቸነቦ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 7 місяців тому +1

    If the title says Gurage, I click.

  • @TropTrack
    @TropTrack Рік тому +3

    ስታምሩ❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 7 місяців тому +1

    ጉራጌ መሆን መታደል ነው❤

  • @SebsibeFekede
    @SebsibeFekede  Рік тому +10

    Thank u so much family 🙏🏾

  • @sisay7
    @sisay7 Рік тому +3

    Lucky whoever marry a Gurage.

  • @bethelniguse1204
    @bethelniguse1204 Рік тому +5

    የተንቢ የተንቢ የተንቢ ❤❤❤❤❤ ዋው የጉራጌ ሴራ ።
    ደስ ስትሉ 😘😘😘

  • @lastversion250
    @lastversion250 Місяць тому +1

    ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤መርካምች❤❤❤❤❤❤ንተን ዌ😂❤❤❤❤❤❤

  • @shemsuyasin8737
    @shemsuyasin8737 Рік тому

    ልጅነቴ ሰርጌ ትዝ አለኝ አንድ ቀንማ ወደ ትውልድ መንደሬ ይሄን ስርአት ማዘጋጀት እፈልጋለው

  • @mercy6807
    @mercy6807 Рік тому +1

    I just have no words, 🥰🥰🥰🥰

  • @sofianuru3206
    @sofianuru3206 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል በባህል መሞሸር

  • @emiayele
    @emiayele 3 місяці тому +1

    ቡታጅራ ጉራጌ በመሆኔ ኮራዉ❤❤❤

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness Рік тому

    ሠርጌ ደርሷል ኑልኝ❤❤❤❤❤

  • @AhmedMohammed-ir1lp
    @AhmedMohammed-ir1lp Рік тому +1

    በጣም ያምራል

  • @hayatkefyalew9351
    @hayatkefyalew9351 Рік тому +1

    ቤተሰብ ናቸው ወይ በክፍያ ነው ሚሰሩት ደስ ብለውኝ ነበር

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 Рік тому

    Siyamruuuu I love my culture

  • @እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል

    ስታምሩ መልካም ጋብቻ❤

  • @leyan5684
    @leyan5684 Рік тому +1

    Chefariwochu address alachew?

  • @Reem42772
    @Reem42772 Рік тому +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በምር ትሽሮኸማ ❤❤❤❤❤ትረፎ ሸህ የቅራንሁ

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 Рік тому

      ዩርም ንቃር ይሽር
      ቴን ዬጣሁ ባህኖም 😂

  • @abebecheethopia6640
    @abebecheethopia6640 Рік тому +1

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም ጋብቻ

  • @SamiraAbbas-d6l
    @SamiraAbbas-d6l 4 місяці тому

    ስያምሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ሰበና

  • @ucasite
    @ucasite Рік тому +1

    አይ ጉራጌ ❤❤❤❤((((❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤((❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውቦች

  • @DaronZeleke
    @DaronZeleke Рік тому

    WOW !!! Yimechachu bahil
    enidayiresa arif asitewatso eyaregachu new.

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Рік тому

    My ጉራጌ❤❤❤

  • @sarimgebremeskel7032
    @sarimgebremeskel7032 Місяць тому +1

    Slam

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Рік тому

    ባህለችን ይለያል 💃💃💃💃👏👏👌

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 Рік тому +1

    ዋዉ ጉሬጊ ዉባች❤❤❤❤❤

  • @ዜዷዋ
    @ዜዷዋ 8 місяців тому

    ዋው ጉራጌ

  • @QOA77
    @QOA77 Рік тому

    ሲያምሩ ❤❤🎉🎉🎉

  • @mekadr842
    @mekadr842 Рік тому

    Blessed enjoy GURAGA VIVAAA

  • @betelhemdigafe8668
    @betelhemdigafe8668 Рік тому +1

    Endi new be behal medmeq.....yimechachu my people

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Рік тому +2

    Abo gurage memer teshero👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @judikedir7955
    @judikedir7955 Рік тому +1

    አቦ ይመቻቹ

  • @MukeremNuredin-rw1pt
    @MukeremNuredin-rw1pt Місяць тому

    እዬ መምር ትሽሮ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 Рік тому +1

    ዋዋዋዋዋዋዋ

    • @cocobwatola7107
      @cocobwatola7107 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @seadiyoutube389
    @seadiyoutube389 Рік тому +1

    ተቀወጠ ይልሃል ❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Рік тому +10

    ስሜቱ ሰዉነቴ ወራረኝ ለምንን

  • @wab7691
    @wab7691 Рік тому

    ጉራጌ ሰበና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👍

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +1

    ወዬኔ ሲምሩ 😍😍😍😍

  • @AbubekerDelil-f9y
    @AbubekerDelil-f9y 6 місяців тому

    የሚያምር ሰርግ

  • @Kamila-de2es
    @Kamila-de2es Рік тому

    የተንቢ እንም ቃረታ ይሽር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +3

    ሰብስክራይፕ ብታደርጉ ምን ትጎዳላቹ ወይኔ የጉራጌ ሲሆን እጃቹ አይሰራም እኔ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ማደርገው ውይ ክፋታችን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    ሀ ዋላለ ወጂንን ኦለ ዋሊን ዋላለ

  • @ElsaHabte-ie4vp
    @ElsaHabte-ie4vp 6 місяців тому

    የኔዎች