ETHIOPIA:በሰርጉዋ ዋዜማ ተቀወጠ//የምን ብራይዳል 🤧? //ETHIOPIAN GURAGE TRADITIONAL BEFORE WEEDING CULTURE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @emiayele
    @emiayele 3 місяці тому +3

    ጉራጌ መሆን በራሱ ትልቅ ኩራት ነዉ ጉራጌ በመሆኔ እድለኛ ነኝ መልካም ጋብቻ❤❤❤🎉

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 3 місяці тому +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የናቱ ደስታ ግን የድሩ የናቱች ፍገግታ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሉኛል

  • @gezahegnwake4076
    @gezahegnwake4076 11 місяців тому +6

    ያምራል ❤ በተለይ እናትየው ተመቹኝ 💔 እንዲ አይነት ሰርግ ከአመት አመት እየፈታው ላግባ🎉

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 7 місяців тому +5

    እናትየው ግን ከልቧ ነዉ ደስ ያላት እግዚአብሔር እንዲህ ያለች እናት ሲኖር መታደል ነዉ። መልካም ጋብቻ ይሁን የልጅ ሌጅ ደራርባ ታሳይሽ እናቴ ወገብሽ እስኪሰበር ጨፍረሽ ደግሰሽ ድረሻል።

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 11 місяців тому +6

    እኡነትም የምን ብራይዳል የኔ መርካማ ሙሽራ 😘😘😘😘

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 7 місяців тому +1

      በጣም ትክክል ነው ነጮቹም የሚያከብሩን የራሳችንን ስናከብር ነው:: ይህን የመሰለ ባህል እያለ የማይመለከተንን "ብራይዳል...

  • @gezahegnwake4076
    @gezahegnwake4076 6 місяців тому +2

    እናት ሳለች ኩራ ማለት ይሄ ነው
    ❤❤❤

  • @Samera-h4t
    @Samera-h4t 19 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 місяці тому

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 8 місяців тому +1

    kkkkkkk guragigna chefera malet yeken sera new tensh tenesh mano eyasneku new mikeyayerut esportm chemer new i love you gurage!

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 8 місяців тому

    Yemeren new melachu ethiopia mert beal alat yehulum beher behereseboch endezih bamare huneta tesebeseben bahelachen befkr benasay melkam megnote new selam le ethiopian bemulu i love you ethiopian!!!

  • @BeklemehamdBaki
    @BeklemehamdBaki 7 місяців тому

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 місяці тому

    ETHIOPIA

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 місяці тому

    Rrrrrrrrrrrrr

  • @mmekdes
    @mmekdes Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤