"እስራኤል ጠላቶቿን እየመገበች ነው የተዋጋችው..." | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ልዩ ቆይታ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር
    በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
    👉 ፌስቡክ: / hagerietv
    👉 ትዊተር: / hageriet
    👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television
    👉 ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    👉 ዩቲዩብ: / hagerietv
    👉 ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 304

  • @tadessetegegne9246
    @tadessetegegne9246 7 днів тому +7

    እሥራኤል ለዘልዓለም ትኑር !!! አምሐራ፣ለዘልዓለም፣ ይኑር !!!

    • @nuraabduabdu4852
      @nuraabduabdu4852 6 днів тому

      @@tadessetegegne9246 ምን አምላክ አላት አስራ ሰቅላው ግርፋው የለ እደ

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 6 днів тому

      ሰውዬው እኮ የኦሮሞ አይሁድ ነው -አይ መከራችሁ ለመሆን መላላጥ መጋጋጥ ስታይ- ሻጭ ስብዕና ቢስ ከሃዲ ነው

  • @negadavid5240
    @negadavid5240 5 днів тому +2

    ክቡር አምባሳደራችን ዶ"ር አብርሐም ንጉሴ የእስራኤልን ማንነት በተጣራ አማርኛ ግልፅ አድርገህ ለአባትች ከያቆብ ጀምሮ እስከ ሙሴ ከግብፅ መዉጣት ጀምሮ ሀገራችን ለእስራኤል ልጆች የተሰጠች መሆኗን ግልፅ አድርገህ በማስረዳትህ በጣም ደስ ብሎኛል እኛም እንኮራብሀለን እድሜህን ያስረዝምልኝ

  • @ethiomuslimchristian-tube7938
    @ethiomuslimchristian-tube7938 7 днів тому +8

    ጽድቁ ቀርቶ በወጉ በኮነኑኝ አለ ያገሬ ሰው ።
    መመገባቸው ቀርቶ ሌሎች የሚመግቡትን ባልከለከሉ ።
    አይ ፈላሻ 47,000 ንጹሀንን መግደላችሁን አለም የማያውቅ ይመስላቹሀል ?

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 7 днів тому +18

    እስራኤል አሜሪካንን ተገን አርጋ በአውሮፓ ተደግፋ ባይሆን ሀማስን እንደማታሸንፍ ግልፅ ወጥቶዋል። እስራኤል ኢራንን ለመግጠም ሳይሆን ለመስደብም አሜሪካንን ጠይቃ ነው።

    • @AmanuelGirma-md8of
      @AmanuelGirma-md8of 7 днів тому

      ሀማስም እኮ በኢራን ድጋፍ ነው የቆመው

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 7 днів тому +2

      የአሜሪካ ቡችላ

    • @Hasennesirelahi
      @Hasennesirelahi 7 днів тому

      😂😂😂👍👍👍

    • @hunieadd
      @hunieadd 7 днів тому

      አይ አለማወቅና አለመረዳታችሁን በገሀድ አታውጡት የእስራኤል መኖር የአሜሪካ መኖር መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል 948 የኖቤል ተሸላሚ 210 አይሁድ ሲወስድ 9 አረብ የሆኑ ወስደውታል ገባህ ተረዳህ,,,,,,

  • @MsZara-fx7su
    @MsZara-fx7su 7 днів тому +5

    የዚአይነት የተዛባ እውነቱን ሆን ብሎ አለማየት በዚ እድሜ ሼም ነው

  • @ashenafiharkiso8454
    @ashenafiharkiso8454 7 днів тому +2

    long live IDF,ISRAEL ....HATIKVAH

  • @AliHussen-b9i
    @AliHussen-b9i 7 днів тому +9

    አንተ ሰው በላ አረመኔ. የ ሐማስ ስሙን የመጥራት እንካን ሞራል የለህም ሐማስ ጀግና ነው ለ ሃገሩ የሚዋጋ አሜሪካ እና አውሮፓ አግዘው እንካን አልተሸነፈም. የጎዳቹት ሴቶች እና ሕጣናት እና ህንፃ ነው ያፈረሳቹት... ድሉ የ ሐማስ ነው

    • @Nesaneti
      @Nesaneti 7 днів тому +1

      Kkkkkkkkkk ሞኞ ቸ

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 7 днів тому +1

      አረቦቹ እስራኤል ቢሆኑ እስራኤልን አንድ ሰከንድ የሚያቆያት ይመስልሃል ?
      እንዲያውም እስራኤል መሃሪ ነች

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 7 днів тому +3

    እኛ እኳነን ያስጠጋናት 😂😂😂😂አይሁድ😂

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 7 днів тому +11

    ሀማስ ያሸንፋል።❤❤❤❤🎉🎉

  • @gebeyehugetu
    @gebeyehugetu 6 днів тому +1

    Israel😍😍😍😍😍😍

  • @NesruJemal-m2x
    @NesruJemal-m2x 7 днів тому +6

    ምን ጋዛ ብቻ መላ አካባቢውን ለቃ ትወጣለች!!!

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 7 днів тому +6

    ዳይፐሮችንናቺሁሀማስ አሽንፏል

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 7 днів тому +8

    ሀሀሀ ለራሱዋ ተደግፋ ካልሆነ አቅሙዋ ዜሮ የሆነች ሀገር ጠላትን እየመገበች አላለም😂😂😂

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 7 днів тому +3

    እስራኤል ከአረብ ሀገራት የምትፈገዉ ነገር የለም በሰላም እንኑር ነዉ

  • @Judah-l7b
    @Judah-l7b 5 днів тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ISRAELI WAS ONCE A GREAT NATION AND IT WILL BE AGAIN
    AM YISRAEL CHAI💙🤍

  • @seidbeshir1395
    @seidbeshir1395 7 днів тому +9

    ሲጀመር ዐይሁድ እዉነት መቼም ቢሆን አይናገርም

    • @al.hallal_media_network7791
      @al.hallal_media_network7791 7 днів тому

      በትክክል!!!!!!

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 6 днів тому +2

      @@seidbeshir1395 ከአይሁድ መፅሀፍ አረብ ኮርጆ ሀይማኖት ስላሸከመህ ባለቤቱን ማጥፋት ህልማችሁ ነው።የአረብ ማንነት ተሸካሚ።

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 7 днів тому +7

    ሰብአዊ ተዎጊ😂😂😂ለዛ ነው የአለም ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ያወገዛችሁ?? 🤔🤔🤔

  • @GemalAbde
    @GemalAbde 7 днів тому +14

    እስራኤል ትወድማለቺ ትጠፋለቺ ፍልስጤም ነፃ ትወጣለቺ

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 7 днів тому +2

      ማሜ ያወራሳችሁ ጥፋት ሽብር ብቻ ነው አይደንቅም።

    • @DegefaShamebo-si1mz
      @DegefaShamebo-si1mz 7 днів тому

      Minn akki yannwa!!!!
      Israeli zalalami tanoralach
      Ya abirhami yeysaq . Yayaqobbi zarri yigeberi yamaraxxacho ya massi zarri nacchawu ❤❤

    • @מוקריאברהם
      @מוקריאברהם 7 днів тому

      ሲጄመር ፈልስጤን የሚበል ሀገር የለም አለ የምትሉ ከላችሁ እሰኪ ከመጄ እሰከመጄ ዘምን እንደሆነ መረጃ አምጡ እሰራኤል ፈልስጤም ናት የምትሉ ማን ለበር መንግስታቼ ወይም ንጉሳቼው ወይም ጠቅለይ ምንሰትራቼው በየትኛው ዘምን ነው የገዙ

    • @Nesaneti
      @Nesaneti 7 днів тому

      ክክክክክ😅😅😅😅ሞኞ ቸ

    • @kasimbereka2717
      @kasimbereka2717 7 днів тому

      @@GemalAbde ኢንሻ አላህ

  • @SherefedinNuremo
    @SherefedinNuremo 8 днів тому +5

    "አፍ ከበላች አይን ታፍራለች" ይባልል። ከህሊናህ እርቀህ አንተን እያስለፈለፈህ ሆድህ ነው። ወሸት በልኩ ሲሆን ይሻላል የአንተ ግን የፂዮናውያንን አስቀያሚነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እስራኤል የምትባል ሀገር ኮሎኒያሊስቶች አሜሪካንና እንግሊዝ የፈጠሯት አፓርታይድ ስሪትና የወራሪ ስሪት ነች። የሆነው ሆኖ አለም ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ ማንነታችሁ ታውቋል እንድሮው ቅጥፈታችሁ አድማጭ የለውም። ግን ለምንድን ነው ደቡብ አፍሪካ ከማንዴላ ጀምሮ አጥብቃ የምትቃወማችሁ ?

  • @አብዱመሀመድ-ፀ4ቨ
    @አብዱመሀመድ-ፀ4ቨ 7 днів тому +8

    ግን እሰው ሀገር ላይ መሆናቹሁን ታዉቃለህ?

  • @ramsoshurato4614
    @ramsoshurato4614 8 днів тому +7

    በስህተት ነው ለካ 50ሺህ ህፃናትና ሴቶችን የገደላችሁት ቂቂቂቂቂቂ

  • @anwaranwar-fq2zd
    @anwaranwar-fq2zd 8 днів тому +15

    ይህን አሳማ አመጣችሁብን

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 7 днів тому +4

      የአረብ ማንነት ተሸካሚ ጃላብያህን ለብሰህ አልቅስ

    • @anwaranwar-fq2zd
      @anwaranwar-fq2zd 7 днів тому

      @የሳምሶን_ታሪክ ተለጠለጥክ ምድረ ባንዳ

    • @Hasennesirelahi
      @Hasennesirelahi 7 днів тому

      ሂ ቅማላም ፈጣሪህን ሲጥ አርገው ስለሰቀሉብህ ትፈራቸዋለህ ለዛ ብትፈሩአቸው አይፈርድባችሁም😂😂​@@የሳምሶን_ታሪክ

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 6 днів тому

      @ የኔ ፈጣሪ አይሰቀልም በሰው አላምንም አንተ ከኔ የኮርጀከውን ፈጣሪ ይዘህ ተቀመጥ።

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 6 днів тому +1

      @ የአረብ ማንነት ተሸካሚ ሀይማኖት ኮራጅ።

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 5 днів тому +2

    የሄ አምባሰደር ሳሆን የእስራኤል ቅጥረኛ ወይም ዘበኛ ነው ምንም እውቀት የለውም 😂😂

  • @nurmohammedali6490
    @nurmohammedali6490 7 днів тому +4

    በሰው አገር በአሜሪካ የተፈጠረች እርኩስ እና አሸባሪ አገር ነች፣
    ፍሌስጤም ነጻ ትወጣለች ፣ ወራሪዋ እስራኤል ትጠፋለች።
    ጋዜጠኛው ግን እንዴት ታሪካዊ ዳራን እያነሳ፣ ወራሪነቷን አያሳየውም?

  • @abdumuhammed1488
    @abdumuhammed1488 8 днів тому +12

    ጋዜጠኛ ብስራት የምናከብረው ጋዜጠኛ ነው፤በዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር፤ሆኖም ሰውየው ደደብ ጨካኝ ስለሆነ ነው እንጂ ብስራት መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ጠይቆታል፤ሰውየው እውነታን እየካደ ነው የሚመልሰው።

  • @getnetmeneg1662
    @getnetmeneg1662 5 днів тому +1

    ተሳዳቢዎች ከህሌናችሁ ጋ ታረቁ ቅድሚያ ጠባችሁ ጥላቻችሁ ከህሊናችሁ ጋ ስለሆ እውነቱን ለመስማት ለኘቀበል ትቸገራላች ልብ ይስጣችሁ

  • @WasKan-s1g
    @WasKan-s1g 7 днів тому +1

    "አይሁድ" እንኳን ተራ ሚስኪን ህዝቦችን ይቅርና የተከበሩ ነብያቶችን የገደለ እንዲሁም የማርያምን ልጅ መሲህን የዝሙት ልጅ ብለው ገድለው የሰቀሉ ናቸው እና ለማንም አይሆኑም።

    • @AMCOMKl
      @AMCOMKl 6 днів тому

      እኔዴ ተዉ እንጂ ከመሪም የተወለደዉ አልተሰቀለም ነዉ የሚል ቁራናችሁ ተመሳሳዩ ነዉ ይላል

  • @mydone-nd7jd
    @mydone-nd7jd 6 днів тому +3

    Free Palestinian 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @AmareYesuf
    @AmareYesuf 8 днів тому +12

    50ሺ ህፃን የገደለ ተባባሪ ሰዉ ታቀርባለህ ምን ሊያስተምር ከብቶ ይህ ጣቢያ ይዘጋልን

  • @rahmetonsredin2943
    @rahmetonsredin2943 7 днів тому +2

    አይገርመንም የፈለከውን ብታወራ ብትዋሽ ምክንያቱም አገርህን ሀይማኖትህን ክደህ በባርነት መኖርን የመረጥክ ስደተኛ ስለሆንክ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 7 днів тому +2

    እውነት ነው ሙስሊም ሲጀመር ካሀዲ ነው ድል ለእስራኤል እግዚአብሔር አምላክ እስራኤል ጠላቶች በሙሉ ከመድረ ገጽ ያጥፋልን አሜን መንጋ ቆሻሻ

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 7 днів тому +6

    ከጎንደር ሄዶ በአረብ ሀገር የሰው ሀገር ሙጭጭ የማያፍር 3%ነበሩ የሁዲዎች ፍልስጤሞች 97% ነበሩ የሰው ሀገር ወሮ ሰላም የለም

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 7 днів тому +1

    ዊናዉ በኢትዮጵያ ሙሉ ድሞክራሴ መሆን አለበት ህግ መንግሥት እድ እስራኤል ሀግር ከሆነች በአለም አደኛ ትሆናለች ኢትዮ

  • @AbduAbduberhe
    @AbduAbduberhe 7 днів тому +3

    ጀዝባ ህፃን እየጨፈጨፉ ፈትህ ይላል

  • @AbduAmede-xz3es
    @AbduAmede-xz3es 7 днів тому +5

    ከ4500በላይ ህፃናት እናቶችን መጨፍጨፍ ጀግንነት አይደለም

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 7 днів тому +1

    ኦሪት ዘፍጥረትን አንብ በኦሪት መፃፍ ቅዱስ አብበህ ተረዳ ስለ እስራኤል ሀገር

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen 7 днів тому +1

    አባቴ ሀማስ የነፃነት ታጋይ እንጃ አክራሪ ባይሆንም ወራሪዋ መንገድ እየዘጋች የእርዳታ እህል እየመዘበረች በአንፃሩ ጠለቷን እየመገበች የተዋጋች የተባለላት የዛሬዋ ተሸናፊ ተንኳሽ እና ነከሽ እዝራኤል መሆኗ አያጠያይቅም፡ አረት፡፡

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 7 днів тому +1

    ለድሜቶቹ እ ዉኃ ይስጠ መከላከያ ነው የእስራኤል ምከላከያ እሴት አይደፍርም ክልክል ነው ጥያፍ ነው የእስራኤል መከላከያ እሴት ሊደፍር አይደለም ሊዋጋ የህደዉ

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 7 днів тому +1

    አይችልም የእስራኤል አምላክ እያለ እነሱ ይጠፍሉጅ እስራኤል አጠፉም

  • @SamiSam-y2p
    @SamiSam-y2p 4 дні тому

    ❤❤❤እስራኤልን እንወዳታለን🎉

  • @mahmudmudesir5187
    @mahmudmudesir5187 8 днів тому +3

    Yewshet triet, aschloh semahew. Hamas jegnaw

  • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
    @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 8 днів тому +10

    ውይ በቁሙ የገማ 50ሺንፅሃን ገላችሁ አልገደልንም ትላላችሁ ቱቱ ፊጣሪ ያጥፊችሁ

    • @AmanuelGirma-md8of
      @AmanuelGirma-md8of 7 днів тому +1

      እና በራሳቸው ጥፋት ነው እስራኤል መብቷን ነው ያስከበረችው

    • @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
      @ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ 7 днів тому +1

      @AmanuelGirma-md8of እሰው አገር ገብታ ማንኛውን መብት ነው የምታስከብረው

  • @AmanuelGirma-md8of
    @AmanuelGirma-md8of 7 днів тому +2

    ጋዛ ላይ ለተፈጠረው ነገር ሁሉ ተጠያቂው ሀማስ እና ኢራን ናቸው.....እስራኤል ህልውናዋን ነው ያስከበረችው

  • @seidhasen5645
    @seidhasen5645 7 днів тому +4

    በዚህ እድሜህ ትዋሻለህ እንደ ነገሩ ከእስራኤል ደጋፊ ሆነህ ምን ይጠበቃል

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 8 днів тому +4

    ወላሂ የመጨራሻ ቆሸሻ ሚድያ ነው እንኳን አዋቅናችሁ ወረዳዎች

  • @AbujureyijMuhammed
    @AbujureyijMuhammed 7 днів тому +1

    ሀገሬ ቲቪ የሚባለው ጨሚዲያ የፖለቲካ ሚዲያ መስሎ የሀይማኖት ሰበካ ነው የያዘው ሆኖም ደግሞ ሚዛን የጎደለው መሆኑ በጣም ያሳዝናል የሂትለርን ተግባር የተገበረችው የህች አይሁዳዊ ነችኮ ፍርዱን አንተው አፍጥነው ያ አላህ በህፃናቶች እንባ ይሁንብህ በቀልህን በዚቹ ዓለም አሳየን ያረበ

  • @NesruJemal-m2x
    @NesruJemal-m2x 7 днів тому +6

    እስራኤል ወራሪ ነች እንጅ አገር አይደለችም!!!

    • @meir437
      @meir437 7 днів тому

      እስላም ስለሆንክ ነው እንጂ አስተያየተህ ከውነት የራቀነው ጀማልዬ😂😂😂😂

  • @gyyf7841
    @gyyf7841 7 днів тому +1

    ሃጋሬ ቲቨ እሄን የሁዲን መቅረቡ ራሱ የሁዲ ናዉ

  • @abduHedir
    @abduHedir 8 днів тому +5

    እወነት አባሳደር ነው የማነው ቀፎ በአላህ

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 7 днів тому +1

    እውነታን ያየዘ መሰረት ያለው ጥያቄ እና ግልፅ ቁርጥ ያለ ትክክለኛ መልስ ከዶ/ር አብርሃም ንጉስ
    በርቱ ሀግሬ ቲቪ ዜና አቅራቢዎች እውነታን ስለምትከተሉ ብዙ ተከታይና አድማጭ ላይኖራቹህ ይችላል ነገር እውነትና መልካም ስራ ስንቅ ስለሆነ ታተርፉበታላቹሁ እንዲህ መሰረት ያለው ጥያቄ ከትክክለኛውስ ሰው በመጠይቅ እውነታን ፈላጊ ለሀግሬ ህዝቦች ማድረስ ትልቅነት ነው ቀጥሉበት❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 7 днів тому +1

    እስራኢል ለሰላም ትሰራለች አላለም😂እየሰስ ክርስቶስን አስረው ስለገረፉት መችም አደለ የምታውራው አደለ ዛሬ አልጀመሩም እኮ አይሆዶች ክሀድ እደሆኑ ጌታህን ገደለው ያሉ አመፀኞች ናቸው አትክዱት ታልሰከራችሁ በቀር።

  • @TajuTaju-v6i
    @TajuTaju-v6i 7 днів тому +1

    አንተ ጉቦኛ አሃያ ይስረርህ መልክህም አሃያ ነው የሚመስለው

  • @yisakayalew3153
    @yisakayalew3153 7 днів тому +2

    በታሪክ ብንመለከት በሀገራችን የመጀመሪያው ሀይማኖት አይሁድ ሀይማኖት እኮነው ።

  • @UmerBereka
    @UmerBereka 8 днів тому +5

    አቶ ብስ ራት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው ያለኸዉ የምታዝን የአይሁድ አፈቀላ መሆንህ ግልጥ ያለ ሀቅ ነው አበልህን ከኢትዮጵዬ ሳይሆን ከነሱ የሚከፈልህ መሰለብህ ።

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 7 днів тому +2

    እነዚ አይሁድ ሲያስጠሉ ሠው ሠው የማይሸቱ ሠዎች ናቹህ ሰላማቹህን ይንሳቹህ መቼም ሰላም አታግኙ ሰው የማይገኝበት ቦታ ነበር ወስዶ ማስቀመጥ እናንተን

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 7 днів тому +4

    አዶልፍ ኒታኒያሁን ስታገኝው እየሱስን ለምን ሲጥ አርገው እንደሰቀሉት ጠይቅልኝ😂

  • @AbukMa
    @AbukMa 8 днів тому +4

    የእድሜ ቆሻሻ ነው

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 7 днів тому +4

    አይሁድ የክርስቲያንን መቃብር እርኩስ ነው ያረክሰናል እያሉዋችሁ ጌታ የምትሉትን ድቃላ እያሉባችሁ እስራኤልን ስደግፉ ምን ያክል ሙስሊም ጠልነት ነው!!??

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf 8 днів тому +4

    መጀመሪያ መሬታቸውን ልቀቁ ወራሪ ተለጣፊ

    • @SamiSam-y2p
      @SamiSam-y2p 4 дні тому

      😂የስልጤ ኮማንዶ ገብቶ ይዋጋ

  • @AbduAmede-xz3es
    @AbduAmede-xz3es 7 днів тому +2

    45000ትንሽ ነው ሁሉም ባለማለቃቸው ቆጭቷቸዋል

  • @אביאל-נ5ע
    @אביאל-נ5ע 6 днів тому

    እስራኤል ይሁዳዊያን የአለም ብርሃን

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 7 днів тому

    በሃይል እስራኤልን እግደረደራለሁ የሚል እስላም አረብ ሁላ ከዚህ ጦርነት ትምህርት እንደወሰደ እርግጥ ነው ።
    ሌላው ቀርቶ ማንም ይሁን ማን ከያዘው ስልክ ጀምሮ በሁሉም ነገር በእስራኤል ስር ነው ።

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 6 днів тому

    እስራኢሎቹ ከእንዳንተ አይነቱን ለፈለስጢኖች ክብር አላቸው አንተን እንደ እንስሳ ነው የሚያዪህ

  • @YMERALI
    @YMERALI 7 днів тому +2

    እናተግን እስራኤልን እምትደግፋበት ምንድን ነው እሷኳ ከናተሀይማኖት የተለየች ናት እናተኖ አትመስል ግድ እንዛመድ የጉድ

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حسينعليحسين-ح5ظ
    @حسينعليحسين-ح5ظ 8 днів тому +2

    ዝምበል ወታደር ሰባአው ይጠብቃል

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 4 дні тому

    ክቡር የእስራኤል አምባሳደር በኢትዮጵያ ዶ/ር አብርሃም ንጉሴ ምድር ላይ ያለው እውነታ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ግልፅ በሆነ የአማረኛ ቋንቋ በሚገባ በማስረዳትህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።ኮሜንት ላይ የማየው አስተያየት ግን አብዛኛው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እውነትን መቀበል አልፈለጉም ።ይህ በእምነት መሰረት መፍረድ ደግሞ ነገ ኢትዮጵያንም ዋጋ እንዳያስከፍላት ያስፈራል።

  • @amaralamawereta872
    @amaralamawereta872 5 днів тому

    as a journalist you have balance both side

  • @farisshariffarissharif9174
    @farisshariffarissharif9174 7 днів тому +3

    ❤❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✊️✊️✊️

  • @samsoneselam-xt9dj
    @samsoneselam-xt9dj 7 днів тому +1

    መጀመሪያ ስለ የስራኤል እና Palestine ታሪክ ለማወቅ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ጠይቀው ሀገሬ tv ገና አዲስ ሚዲያ ነዉ ጥቅምን ሳይሆን እዉቀት ያላቸው ሰዎችን ኢተረቪ አድርግለት አይን መጫወቻ አይደለም ዝም ብለክ ደሞ ደሞ ሰው ስታቀርብ ተመልካቾች አይናቸውን ይጎዳል ማለት አለብ

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 7 днів тому +4

    እራስን ለመከላከል በሚል ነው ታዲያ 60 ሺህ ንፁሀን የተገደሉት ግደለም አንተም ጥቁር አይሁድ ነህ አይፈረድብህም

  • @Etdawa
    @Etdawa 7 днів тому +1

    እንደ ሀበሻ ግን ባርነት እና ባንዳነት የሚወድ አለ?
    አምባሳደሩ ለእህቱ የሚሰጠውን ማምከኛ መርፌ እና መዋረዱን እንደ ምግብ ተመችቶት ስለሚቀለብ ሌላውንም እንደዚህ ቢመለከት አይፈርድበትም!!
    ኩሩ አያቶቻችን የእነዚህን ቀደዳ እና ባርነት ሳያዩ እንኳን ሽጉጥ ጠጡ ያስብላል።

  • @NurKedir-l8i
    @NurKedir-l8i 7 днів тому +2

    ሀገሬ tv ፍትሀዊነት የሌለው ዜና ማቅረብ ሚድያ ህግ አይደለም

  • @wgyuuu88
    @wgyuuu88 7 днів тому

    ማንነዉ ያቀረብከዉ እፍፍ ሀይሏንም ተጠቅማ ሲን ዋርንም ማያዝ አልቸለችም ጌታቾ ራደን አቅርብልን

  • @ابنبوبنبتبت
    @ابنبوبنبتبت 8 днів тому +5

    ድል ለእስራኤል

  • @ayqer12
    @ayqer12 7 днів тому

    6ሚሊዮን ይሁዳ ሲታረድ 1የጀርመን ወታደር አልገደለም ጀግናው ይሁዳ ሱሪው ላይ እንትኑን ከመልቀቅ በቀር

  • @מוקריאברהם
    @מוקריאברהם 7 днів тому

    የተከበሩት አባሰደር አብርሃም ንጉሤ በጣም የምንኮራብዎ ሰው ነዎ የተናከርት ሁሉ ትክክለ ነው እስሬኤል ያይሁድ አገር ነሽ እግዜአብሔር የመረጣት እግዜአብሔር ለያዓይቆብ ለዘሩ የሰጣት ሀገር ነሽ ከዝይ አስተየየት የሰጣችሁት የጻፈችሁት የተማረችሁ ምሃይሞች ሁሉ ትክክለኛውን እሰራኤል ያይሁድ ሀገር መሆን ለመወቅ ከፈለጋችሁ መፃሀፍ ቅዱስን አንብቡ ትክክለኛውን እውነቱን ለመወቅ ከፈለጋችሁ

    • @toybaali8405
      @toybaali8405 7 днів тому

      ትክክለኛ አይሁዶቹ ከ 1 ሚሊይዮን አይበልጡም ከየተም ተለቅማችሁ የአረቦች ምድር ላይ በሀይል እደሠፈራችሁ ነው የምናውቀው መሀይሞቹማ እናተ ናችሁ ሠውን ገድላችሁ አልገደልንም የምትሉ ውሸታሞች የጋዛ ሰወችን ግን ማጥፋት አልቻሉም እነሡ ከብረት የጠነከሩ እየሞቱ ደማቸውን ለምነታቸውና ለሀገራቸው በኩራት የሚያፈሡ እደሆኑ አለም አይቶል ሀገራቸውን ተቀምተው ያልደረሠባቸው መከራ የለም ግን እኔ እደነሡ በአለም ላይ በምነቱ ያለው ጥንካሬ አላየሁም የናተ የውሸት ፕሮፖጋደ ባሜሪካና በጭራቆቿ ተደግፎ እጂ አይሁድ ሀገር የለውም ሂትለር ጨርሷቸዋል የውሸት አይሁድ እና ሀገር ወራሪ የነጮች የጭራቅ ስራ ውጤት ነው መቸም በኛ ሀገር ያሉ ፈላሻወች እውነተኛ አይሁድ ናቸው አትለኝም ሁላቸውም ከየሀገሩ የተለቀሙ ሠፋሪ ከጠቅላይ ሚኒሥተሩ አጀምሮ ፈላሻ እደሆኑ የሚታወቅ ነው

    • @ethiogirl734
      @ethiogirl734 6 днів тому

      Do you believe in the Bible? It's a hypocrisy.

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf 8 днів тому +3

    ሀማስ ወላሂ መቸም አይጠፉም

  • @YobanMudasir
    @YobanMudasir 8 днів тому +1

    Warere eko nachu

  • @AdamuMekonen
    @AdamuMekonen 7 днів тому +1

    እስራኤል ትንሽ ኣገር ሆና ነገርግን በጀግንነት፣በእዉቀት ና ጥበብ አንደተራራ የገዘፈች ኣገር ናት
    ኣገራችን በቆዳ ስፋት አስራኤልን 50 ግዜ ትበልጣለች

  • @ahmedEndris-g6w
    @ahmedEndris-g6w 5 днів тому

    Yasafiral betam

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 8 днів тому +2

    አንተም አንበብ ነጅስ ጠብቁ መጥፈተቹ አይቀርም እንሻ አላህ

  • @AbduAmede-xz3es
    @AbduAmede-xz3es 7 днів тому +3

    እነኳን ልታክሙ መታከሚያቸውን ስታወድሙ የዓለም ህዝበ ያየውን መካድ ይቻላል ወይ?

  • @SamuelAkalu-l2q
    @SamuelAkalu-l2q 7 днів тому +1

    የእሥራኤልና የኢትዮጵያ አምላክ ስላለ ጠላቶቻቸው በሙሉ ይጠፋሉ።

  • @ethiogirl734
    @ethiogirl734 6 днів тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚዲያ ያየው ግን ምንም ተከላካይ የሌላቸው አቅመ ቢስ ሕጻናት፤ እናቶች፤ ሴቶች እና አረጋውያንን አሜሪካ እና አውሮፓ ሰራሽ ቦምቦችን ስትመግቡ ነው።

  • @kasimbereka2717
    @kasimbereka2717 8 днів тому +5

    ብስራት አይሁድ ነክ ለካ

  • @EyobMitiku-br5qo
    @EyobMitiku-br5qo 7 днів тому +2

    Bravo Hager Tv ሁሉንም በ እኩልነት ማስተናገድ ተገቢ ነው

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 7 днів тому +2

    ድንቄም ሆስፒታል እንዲሰራ😂😂😂የአለም ህዝብ እያያችሁ ሆስፒታሎችን ከነ ጠገሙ አነደዳችሁ ቀዳዳ አይሁድ😂😂

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 7 днів тому

      የአለም ነቀርሳ የአረብ ማንነት ተሸካሚ።

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 7 днів тому +1

      @የሳምሶን_ታሪክ የህፃናት ጨፍጫፊ የነብዮች ገዳይ።

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 6 днів тому

      @ ነብዮች አይሁድ ናቸው ከህፃን ደፋሪው አረብ በሰተቀር፡ ሀይማኖት ኮራጅ።

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 6 днів тому

      ነብዮች አይሁዶች ስለሆኑ ግማሾቹን ገደላችሁ ግማሾቹንም አሰቃያቹ መጀመሪያ ታሪካችሁን እወቁ ገለፈት 😂😂ኮረጁ 😂😂ከስካርህ ስትነቃ እንገናኝ 😂ኮረፌም አተላ😂😂😂😂​@@የሳምሶን_ታሪክ

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 6 днів тому

      @ የአንተ ነብይ ህፃን ደፋሪው አረብ ነው ስሌሎች አያገባህም ጂኒያም።

  • @shumhamid8677
    @shumhamid8677 7 днів тому +1

    Afer bila

  • @weratawumola
    @weratawumola 8 днів тому +3

    እሰራኤል ደግ ሀገር እና ጀግና ወታደር ያለት ሀገር ናት ደሞ እሰራኤል ንጹህ ህዝብ ፍጹም አልገደለቺም እንዲያዉ ዝምብላቹህ አፍ አታዉጡ እኛ እሰራኤል ጀግና ደግ ህዝቦችነን የበለጠ ደሞ የእሰራኤል ወታደር በአለም ህግን የሚጠብቅ እና ለጠላት ሚያዝን ነዉ እንኳን ለደግ ህዝብ ነዉ ነገር ግን ሀማሰ አረመኔ ልጆችን እናት አባትን ያረድ እና ሴትችን የደፈረ እራሱ የ1-2ህጻን ጥልፎ የወሰደ ሀመሰ እንጅ እሰራኤል አይደለም

    • @SherefedinNuremo
      @SherefedinNuremo 8 днів тому +1

      አቶ ወሮታው በተረትተረት ያደክ እንጭጭ ስለሆንክ ከዚህ የተለየ ልትናገር አትችልም።

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 7 днів тому +1

      አይሁድ ማለት አይኑንም ጀሮውንም የካደ መሆኑን ተረዳን🤔🤔

  • @ethiogirl734
    @ethiogirl734 6 днів тому

    ጣሊያንም ኢትዮጵያን ስትወር ልንጠቅማችሁ/ልናሰለጥናችሁ ነው የመጣነው ብላ ወረራዋን ጀስቲፋይ ለማድረግ ሞክራለች። በተግባር ግን ኢትዮጵያውያንን ከለም መሬቶች በማፈናቀል 60፣000 ጣሊያናዊያንን የማስፈር ስራ እየራች ሳለች ነው የተባረረችው።

  • @ethiogirl734
    @ethiogirl734 6 днів тому

    በጣም ያሳዝናል። የኢትዮጵያ ደም ኖሮዎት በዚህ እድሜ በአደባባይ እንዲህ መዋሸትዎ። በባህላችን ሽማግሌ አይዋሽም እርስዎ ግን ብዙ መርዝ አዘል ውሸቶችን በትንሽ እውነት ሸፍነው ለማቅረብ ነው የሞከሩት።

  • @NewasHasen
    @NewasHasen 7 днів тому +1

    ሼባው ጥሩ ይቀባጥራል ❤❤❤ጥሩ ነገር ሰማለው ብዬ ነበር ተረ ፖለቲካ ነው ነው ሼባው ጦሩ ኑፂፁሃንን ሲፈጅ ነው ያየነው

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl 7 днів тому

    Who is now the current ambassador in Ethiopia ?

  • @AbuHira54
    @AbuHira54 7 днів тому +1

    Kerkero cape adirgo fit, demo Islamna mnmn yilal kerkero bebala afu

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 5 днів тому

    ዞሮ ድል ከፈለስጡን ነው ትንሳኤ አይመጣም ፈለስጢኖች ድል ሳያረጉ

  • @abubakeryutube
    @abubakeryutube 8 днів тому +3

    ኢትዮጲ ወስጥ ጀሃድ ይነሰል አብሽር ትንሽ ጠብቁት

    • @shumhamid8677
      @shumhamid8677 7 днів тому

      Yichilalu bileh new 1ken aywesdibinim eko lela beher kerto somali ena afar yebeqachual melaw ethiop

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 7 днів тому +2

      የመጀመሪያ ሻሂድ ሁን እንሸኝህ፡ ጅኒ አምላኪ የአረብ ማንነት ተሸካሚ 😅

  • @awbahar
    @awbahar 5 днів тому

    ባለጌ፣እምባሳደር፣ታርክ፣ብታጠና፣ይሻላል

  • @SeadaKhalid
    @SeadaKhalid 7 днів тому

    አሜሪካስ ከ እስራአዔል ጋር በአንድ ህንፃ ነው ሚኖሩት ምናገባት አሜሪካ

  • @YonesYosef-j6c
    @YonesYosef-j6c 7 днів тому

    We ethiopian are poor because of Israel campdivd agreement