Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የክርስቶስ ባርያ መምህር ግርማ , የዳቢሎስ ጠላት መምህር ግርማ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አገልጋይ እኮራብዎታለሁ እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርሎት
አባቴ የኛ ስጦታ ለወንድሜ ፀልዩልኝ በረከትወት ይደርብን
ህይወቴን የቀየሩልኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያስማማልን።
Ere ebakhn endme adrashachew ngeregn
Yemiyageleglubet bete christian yet new🙏🙏
Egeziyabhre yemsgen. Amen Amen Amen 🙏
Adrashachewin
አባታችን በእግዚአብሔር ያሉበትን ቦታ ይንገሩን እኛም እንዳንእግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት
አባ ፀጋውን ያብዛሎት ምዕመናን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
ኣባ እድሜና ጤናውን ይስጦት
አቤት መታደል እመብርሃን እኛንም በየቤቱ በየጓዳ ጎርጓዳው የታሠርነውን ታስፈታን አባታችን ሲለምኑ ሲጨነቁ ሲጮሁ አልሠማ ብለን አላውቅበት አልጠቀምበት ብለን ዛሬ ሠው ሲነቃ መድሀኒአለም ደበቃቸው በእግር በፈረስ ብንፈልጋቸው ከየት ይምጡ 😢😢😢😢 አባታችን በመድሀኒአለም አንድ እድል ስጡን ህዝቡ መፈታት ይፈልጋል ወደ አገልግሎት ይምጡ ይራሩልን ያገኘሁት ሁሉ የእርሶን አድራሻ ይጠይቃል እኔም አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
በጣም😢😢
በጣም 😢የዛኔማ ስድብላይ ነበርን ፡ደብተራ ፡ጠንቛይ ናቸዉ እያልን😢😢😢😢
@@eftah21ተይዘን ኧናሾፍ ነበር አሁን ከየት ይምጡ
@@የቤላ እዉነት ነዉ ፡ያኔ እንዳልዘለፍናቸዉ ፡አሁን ስንፍልጋቸዉ ከእንቅልፋችን ስንነቃ የሉም፡፡አሁን አባታችን ለማግኘት በእግር በፈረስ እንፈልጋለን ፡ከዉጭ እስከ ሀገርቤት ያለነዉ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አኔ ድስ የሚኝ የአባታችን ለእርኩስ መንፈስ ዝም በል ሲሉት ሞራሉ ስብር ሲል ልቤ ቅቤ ነው የሚጠጣው እሰሰሰሰሰሰሰሰይ❤❤❤
ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይዶረስልን
አባቴ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛሉፕሎት አገልግሎቶ እንደ ባህር ይስፋ
አባቴ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አባቴ ፀሎት እያደረኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎአገልግሎቱ የት ነው የአባታችን የምታውቁ ብታሳውቁን
የኔ አባት እመብርሃን ቅፍ ድግፍ ታርጎት በፀሎቶ አስቡኝ በዚ ሰሞን በጭንቀት ለፈነዳ ነበር ግን አሁን ፀሎት ስግደት ሰጨምርበት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስከታተል በተከታተልኩ በሁለተኛ ቀን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ ተረጋጋዉ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እረዱኝ
እርሶን የሰጡን የአብርሀሙ ስላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ! ❤❤❤መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ኑሩልን እርሶን ባናገኝ የመናፍስት መጫወቻ እንሆን ነበር
Egeziyabhre yemsgen.
አዎ
የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤🎉እኔስ መችይሁን ከሰደታ በሰላም ተመለሸ እምድነዉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ከመሰጨነቀኝ አዉጣኝ😢😢😭አባዬዬዬ በፆሎቶ አሰብኝ😢😢❤
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልንቅዱስ እግዚአብሔር በመስቀልህ አጥር ከልለህ ጠብቀን👏
አባታችን.....እድሜዎትን..ያብዛልን🎉🎉🎉🎉❤❤ተመሥገን....መፈሥቅዱሥ...ባቱላይ..አድሮ..ሥለፈወሠን❤
እንደዚህ በተጨባጭ የሚታየውን የክርስቶስን ማዳን የሚክድ ህዝብ የህዝባችንን ልቦና መዳኒዓለም ይመልስልን ።ግልጽ የመናፍስትን ስራ የምንክድ ከሀዲ ህዝቦች ጌታ ይድረስልን ይሄኔ 24ዓመት ሙሉ መምህራችንን የሱዳን ምናምን የሚል ሰው ይኖራል እኮ እንዳይነቃ የከለለውን ሴጣን እቤቱ በመስገድ ብርሃን መላበስ ሲችል ለክርስቶስ ባለመስገድ መደንቆርን መምረጥ እግዚአብሔር ይማረን
የኔ ኣባታችን እህትን በፀሎት ኣስባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Getan mengedun endasayun esu hulem yimrewo
አባታችን በእሪስዎ ምክንያት ትውልድ ሁሉ እየዳነ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለዎት
መላኣከ መንክራት ኣባታችን መምህር ግርማ የሂወቴ ቀያሪ ከፈጣሪ የተሰጡን ትልቅ ስጦታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ኣባቴ የድሃ የተቸገሩ የታመሙ ኣባት ኑሩልኝ ክፉ ፈተና ሁሉ ያርቅላቹ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
ኣባታችን በወላዲተ ኣምላክ ኣይለፉን ኣድራሻ ያሉበት ቦታ ይንገሩን
አባታችን በጣም ናፍቀውኛል በቅርቡ እንደማዮት እርግጠኛ ነኝ ሀድንግል ፈቃድ አሜን
ኣባታችን በእመብርሃን እዳያልፉኝ በጣም ተቸግረናል በቤትጠጣ ይሁን በመተት 15 ኣመት ኣረብ ሀገር እሰራለሁ እደክማለሁ ገንዘቡ የት እደሚሄድ ስቃይበዛብ ልሰግድ ልፀልይ ኣልቻልኩም ከኣባትም ከእናትም የቤት ጣጣ ኣለእህቴ ከኣረብ ሃገር ገብታለች የዛሬ ሳምንት ወደትግራይ ኣሁን ልትመጣ ነበር ወደእርሶ ያልቦት የሚያገለግሉበት ቦታ ኣላወቅንም
Ayizosh-be tselot, tsome na sigdet wed Egizabiher kirebi.
አዲስ አበባ ዙራያላቸው ሰዎች እባካችሁ የመምህር ግርማን አድራሻቸውን ላኩልኝ በእግዚአብሔር ።
አሁን አገልግሎት የላቸውም ፀልዪ ስገዱ ቀጥቅጡ ፁሙ ሌላ አባቶች አሉ
የት እንደሚያገለግሉ በምድያ መከታተል ነው
@@hewanethopia174😂😂
ኣይ ኣሁን እንካን ኢትዮጽያ ኣገልግሎት የላቸውም እድሜ ለተቃዋሚዎች ባለፈው ግን ሲናገሩ እንደሰማሃቸው ከሆነ ግዜ በሰፊው ኣገልግሎት እንደሚጀምሩ ሲናገሩ ሰምቻቸዋለው እድሚያቸው ያርዝምልን እንደእዝጋቢሄር ፈቃድ እንጠብቃለን በትረፈ ፈጣሪ ያግዘን በርትተን መጸለይ መጾም መስገድ ነው
ወለተ ማርያም አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን
አባ ግርማ እባክዎት የሚገኙበት ደብር አሳውቁን ከእግዚአብር በተሰጥዎት ፀጋ አለምነዎታለሁ
ማርያምን አባባ ግርማ ለኔ ያስፈልጉኛል በስደት ሀገር አስርአመት ስርቼ ደመወዝ ክፍያ ሊከፈል ሲደርስ ሰይጣን ይይዝብኛል ይህው አስርአመቴ በውጭ ሀገር ተቀምጨ ላማለኝ በሰማይ ነው አልተከፈለኝም ስለዚህ አይነጥላ ወዘተርፈ ካለብኝ የሳቸው ፆሎት ያስፈልገኛ እርዳታቸውን ቁጥራቸውን ካላቹህ እርዱኝ በእግዚአብሔር ስም😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ
እድሌ የወሰድክና እድሌ የዘጋህ በረኬቴን የሚትሰልብብኝ እያልሽ ቀጭቅጭዉ ማማየ እሰሪዉ እንጂ ወደ ስኦል ግቡ እንዳትይ ስታደስብሽ በጣም ፈተና ይበዛብሻል መተት ነዉ እንደዛ የሚደርግ እኔም ብር ያበደርኩት ሰዉ ጠላት ነዉ የሚሆንብኝ ብሬም አይመለስም አሁን ግን የለኝም ማለት ጀመርኩ ምን ይደረጋል
እኔም....ስራሚባልገብቸ..😢አልቆይም..ሠውይጠላኛል😢3አመቴበሥደት.1ብርየለኝም🌻🌻ብቻ....ተመሥገን❤
እንዲያው እኛ ሰደተኞች አንድአይነት እድል ነው ያለን 😢😢😢@@ZereHalefom
ክብር ፣ አምልኮ ፣ ስግደት ፣ ምስጋና ለስላሴ ይሁን አሜን !
እረ ባክህ አድራሻው ካለህ ስጠኝ
አባቴ እመብርሐን የአማኑኤል እናት ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅልን❤❤❤❤
እባካችሁ ዐባ ግርማን አገናኙኝ ሥለ ማርያም ብላችሁ!!
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የባታችንን ቁጥር የምታቁ ፃፉልኝ እባካችሁ❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🤲👏
አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ በመስቀለዎ ይባርኩኝ ወለተ መስቀል
የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን ☝️🙏❤✝️⛪️🤲🤲🤲 በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልንእባክሁአባታችን እህቴ ታማብኝ አለች ቀፀላ ማርያም የክርስትና ስሟ እባክሁ አባታችን በፀሎቱሁ አስብዋት ደብረብርሀንነውያለችው እና ካናዳነኝ እግዚአብሄር እርሶን ለማግኘት ይርዳኝ እህቴም ከሰይጣን ለመላቀቅ ቀኑ ቅርብ ይሁንልኝ ኑሩልን እባታችን ልኡል እግዚአብሄር እድሜሁን ያርዝምልን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏
ኣባ ክፉህን አየሰየኝ እነድው በድንግል ማሪያም የእርሶን ስልክና አድረሸውን ጦቅሙኝ።
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ይባርክልዎትን ይቀድስልዎት።አባታችን እባክዎትን በጣም ጨንቆኛል አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን😭😭😭❤❤❤❤
አባታችን የአግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እደሜ ከጤናጋር አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን❤❤❤❤😢
አባ ይባርኩኝ ወለተ ተንሥይ ነኝ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከታችሁ ይድረብኝ
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን
አባታችንፀጋውን ያብዛልዎት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠ አምላክ ይመስገን
አባታችን እድሜና ጤና እዝጋብሔር ያድሎት ማን እንደ መላአከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ያለ ክፍያ ትምህርት የተዋህዶ ኮለጅ ድንቅ እምነታችን ያስተማሩን ሃይማኖታችን ያሳወቁን እሳቸው ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ላአባታቺን እድሜ ጤ ና ይስጥን
አቡነ መንፈሥ ቅዱሥ ይጠብቁን ይጠብቋችሁ አሜን❤
ከተማውን የሚያስሰው በሙሉ በደብተራ በመተት ነው::የአባ ግርማንም ማሳደድ ከዚ እንደመነጨ እወቁት::አባቴ ይበርቱልን::
እግዚአብሔር ኣምላክ ለአኛም ይድረስልን😢👏😥
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏
Memhir abate emebrehan tixebikot abate yene abate bereketot yidresegn abate
አባይዬ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤ኧረ ዛሬ በህልሜ አባቴ ሲባርኩኝ አየሁ❤
የተዋህዶ እንቁ አባት ለአጋንንት ራስ ምትሃት የሆኑት ውድ አባታችን መልአከ መንክራት አባግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን በኛ ዘመን የሰጠን
ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ይስጥልኝ
እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ለቤተሰቤም ድረስልን እኔ ሐጣተና ነን
የኣባ ግርማ ቁጥር እባካችሁ ፃፉልን
ስልክ አይጠቀሙም
የሁላችንም ጥያቄ ነበር ልናገኝ አልቻልንም
ቦታውን ቢያንስ ብናቀው ጥሩ ነበር@@memhirgirma-np7pv
እኔ ራሱ ኢትዮጵያ ስንት ግዜ ተመላለስኩ ግን በፍፁም ላገኛቸው አልቻልኩም 🥹
እንደ እኔ ሀሳብ የሚያገለገሉበትን ቤተ ክርስቲያን መጠየቅ ይሻላል።
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኛ ይድረስልን
እባካቹ የመምህር ግርማ ስልክ ቁጥር ፃፉሉን በድንግል ማርያም በናታቹ❤❤❤❤❤
አባቴ ኑሩልን።
እግዚአብሔር እድሜና ይስጧት እባኳን አድራሻቸው ን ተባበሩኝ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
አባታችን መምሐህር ግርማ ሁልጊዜም ፈጣሪ በቀኝ ያውሎት ! ተስፋ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ
እግዜአብሔር ይጠብቅሁት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤
Kibr mesgana lam lakachin yihun let❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኣባ ረጂም እድሜና ጤናውን ይስጦት።እባካቹ የኣባ ግርማ ስልክ ላኹልኝ ❤❤❤❤❤
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን ።🤲🤲🤲
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልን አይ የሰው ልጅ ህይወት 😢😢😢
አባ በፀሎቶ አስቡኝ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት እኔሳ መቸ ይሆን እስቤተሰቦቸ እምድን አምላኬ ከሀገሬ ገብቸ ለመዳን አብቃኝ
egziabher tsegawen yabezalewot abatachn nurulen! egziabher bebzu tsegana zemen yebarkot! AMEN!!!
አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡረጅም,አድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት,አሜን,አሜን,አሜን
abatachen eregim edemi yesetelen amen amen
2ጊዜ አባ ግርማ ጋር ሄጄ የመጀመርያ ቀን ሰያቸው በጣም አለቀስኩ አሁንማ 10 የታክሲ አጥቼ በምክንያት አስቀምጦኛል
አባቴ እር እኔንም በፀሎት አስብኝ 20 አመት ሆነኝ ሰላም የለኝ ከቤት ወጥቻለው ቤት ስሄድ ሰላም የለንም እናቴ እህቴ እኔ መደባደብ ነው የሚቀርን እር መላ በሉኝ አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abatachin Egzabiher edmen tena yistachu ❤❤❤❤❤❤❤
ኣባ እግዚኣብሔር እድሜ ይሰጣቸው
በረከተወት ይደርብን
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene mengeste semaye yawrselene
እግዚአበሔር ይመስገን ላባታችኝ እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎ አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አባ መምህር ግርማን የሠጠህን አባታችን በፀሎት አትርሱን ከኔ ላይ ሰይጣን እንዳለ አውቃለሁ በፀሎት ይሰሩልኝ
የአባ ግርማ ቁጥር ፃፉልን እባካችሁ እባካችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦት ያድልልን ኑሩልን የብዙዎች አባት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ሰሞኑን የት እንደሚያገለግሉ እባካቹህ ፃፋልን።
አባየ እድሜና ጤና ይስጠዎት እኔም ከነቤተሰቤ የምፈታበትን ቀን እንድያቀርብልኝ በፀሎት አስቡኝ አባ እወደዎታለሁ የኔ ልዩ አባት በእጅዎት ለመባረክ መዳህናአለም ይርዳኝ
ስልካቸው ይጻፍ የአባታችን እባካችሁ ፕሮግራማቸውን እንከታተል
አሜን አሜን አሜን ዊድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
እድሜ ከጤና ያድሎት አባታችን
እድሜ ና ጤና ይስጥዎት አባታችን 🙏🙏
እባካቹ ያሉበትን ጠቁሙኝ በማሪያም ተጨኒቃለዉ
አብባታቺን እግዚአብሔር ረጅም ኤርሚነ ሽና ይስሻቹ
Aba silkwotun yaskemitulin ❤❤❤❤
እረ ተሰቃየን አባታችን
የክርስቶስ ባርያ መምህር ግርማ , የዳቢሎስ ጠላት መምህር ግርማ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አገልጋይ እኮራብዎታለሁ እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርሎት
አባቴ የኛ ስጦታ ለወንድሜ ፀልዩልኝ በረከትወት ይደርብን
ህይወቴን የቀየሩልኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያስማማልን።
Ere ebakhn endme adrashachew ngeregn
Yemiyageleglubet bete christian yet new🙏🙏
Egeziyabhre yemsgen. Amen Amen Amen 🙏
Adrashachewin
አባታችን በእግዚአብሔር ያሉበትን ቦታ ይንገሩን እኛም እንዳን
እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥወት
አባ ፀጋውን ያብዛሎት ምዕመናን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
ኣባ እድሜና ጤናውን ይስጦት
አቤት መታደል እመብርሃን እኛንም በየቤቱ በየጓዳ ጎርጓዳው የታሠርነውን ታስፈታን አባታችን ሲለምኑ ሲጨነቁ ሲጮሁ አልሠማ ብለን አላውቅበት አልጠቀምበት ብለን ዛሬ ሠው ሲነቃ መድሀኒአለም ደበቃቸው በእግር በፈረስ ብንፈልጋቸው ከየት ይምጡ 😢😢😢😢 አባታችን በመድሀኒአለም አንድ እድል ስጡን ህዝቡ መፈታት ይፈልጋል ወደ አገልግሎት ይምጡ ይራሩልን ያገኘሁት ሁሉ የእርሶን አድራሻ ይጠይቃል እኔም አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
በጣም😢😢
በጣም 😢የዛኔማ ስድብላይ ነበርን ፡ደብተራ ፡ጠንቛይ ናቸዉ እያልን😢😢😢😢
@@eftah21ተይዘን ኧናሾፍ ነበር አሁን ከየት ይምጡ
@@የቤላ እዉነት ነዉ ፡ያኔ እንዳልዘለፍናቸዉ ፡አሁን ስንፍልጋቸዉ ከእንቅልፋችን ስንነቃ የሉም፡፡አሁን አባታችን ለማግኘት በእግር በፈረስ እንፈልጋለን ፡ከዉጭ እስከ ሀገርቤት ያለነዉ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አኔ ድስ የሚኝ የአባታችን ለእርኩስ መንፈስ ዝም በል ሲሉት ሞራሉ ስብር ሲል ልቤ ቅቤ ነው የሚጠጣው እሰሰሰሰሰሰሰሰይ❤❤❤
ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይዶረስልን
አባቴ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛሉፕሎት አገልግሎቶ እንደ ባህር ይስፋ
አባቴ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አባቴ ፀሎት እያደረኩ ነው በፀሎት አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ነኝ
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ
አገልግሎቱ የት ነው የአባታችን የምታውቁ ብታሳውቁን
የኔ አባት እመብርሃን ቅፍ ድግፍ ታርጎት በፀሎቶ አስቡኝ በዚ ሰሞን በጭንቀት ለፈነዳ ነበር ግን አሁን ፀሎት ስግደት ሰጨምርበት በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስከታተል በተከታተልኩ በሁለተኛ ቀን በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ ተረጋጋዉ ጠባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እረዱኝ
እርሶን የሰጡን የአብርሀሙ ስላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ! ❤❤❤
መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ኑሩልን እርሶን ባናገኝ የመናፍስት መጫወቻ እንሆን ነበር
Egeziyabhre yemsgen.
አዎ
የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤🎉እኔስ መችይሁን ከሰደታ በሰላም ተመለሸ እምድነዉ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ከመሰጨነቀኝ አዉጣኝ😢😢😭አባዬዬዬ በፆሎቶ አሰብኝ😢😢❤
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ቅዱስ እግዚአብሔር በመስቀልህ አጥር ከልለህ ጠብቀን👏
አባታችን.....እድሜዎትን..ያብዛልን🎉🎉🎉🎉❤❤ተመሥገን....መፈሥቅዱሥ...ባቱላይ..አድሮ..ሥለፈወሠን❤
እንደዚህ በተጨባጭ የሚታየውን የክርስቶስን ማዳን የሚክድ ህዝብ የህዝባችንን ልቦና መዳኒዓለም ይመልስልን ።
ግልጽ የመናፍስትን ስራ የምንክድ ከሀዲ ህዝቦች ጌታ ይድረስልን ይሄኔ 24ዓመት ሙሉ መምህራችንን የሱዳን ምናምን የሚል ሰው ይኖራል እኮ እንዳይነቃ የከለለውን ሴጣን እቤቱ በመስገድ ብርሃን መላበስ ሲችል ለክርስቶስ ባለመስገድ መደንቆርን መምረጥ እግዚአብሔር ይማረን
የኔ ኣባታችን እህትን በፀሎት ኣስባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Getan mengedun endasayun esu hulem yimrewo
አባታችን በእሪስዎ ምክንያት ትውልድ ሁሉ እየዳነ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለዎት
መላኣከ መንክራት ኣባታችን መምህር ግርማ የሂወቴ ቀያሪ ከፈጣሪ የተሰጡን ትልቅ ስጦታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ኣባቴ የድሃ የተቸገሩ የታመሙ ኣባት ኑሩልኝ ክፉ ፈተና ሁሉ ያርቅላቹ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤
ኣባታችን በወላዲተ ኣምላክ ኣይለፉን ኣድራሻ ያሉበት ቦታ ይንገሩን
አባታችን በጣም ናፍቀውኛል በቅርቡ እንደማዮት እርግጠኛ ነኝ ሀድንግል ፈቃድ አሜን
ኣባታችን በእመብርሃን እዳያልፉኝ በጣም ተቸግረናል በቤትጠጣ ይሁን በመተት 15 ኣመት ኣረብ ሀገር እሰራለሁ እደክማለሁ ገንዘቡ የት እደሚሄድ ስቃይበዛብ ልሰግድ ልፀልይ ኣልቻልኩም ከኣባትም ከእናትም የቤት ጣጣ ኣለ
እህቴ ከኣረብ ሃገር ገብታለች የዛሬ ሳምንት ወደትግራይ ኣሁን ልትመጣ ነበር ወደእርሶ ያልቦት የሚያገለግሉበት ቦታ ኣላወቅንም
Ayizosh-be tselot, tsome na sigdet wed Egizabiher kirebi.
አዲስ አበባ ዙራያላቸው ሰዎች እባካችሁ የመምህር ግርማን አድራሻቸውን ላኩልኝ በእግዚአብሔር ።
አሁን አገልግሎት የላቸውም ፀልዪ ስገዱ ቀጥቅጡ ፁሙ ሌላ አባቶች አሉ
የት እንደሚያገለግሉ በምድያ መከታተል ነው
@@hewanethopia174😂😂
ኣይ ኣሁን እንካን ኢትዮጽያ ኣገልግሎት የላቸውም እድሜ ለተቃዋሚዎች ባለፈው ግን ሲናገሩ እንደሰማሃቸው ከሆነ ግዜ በሰፊው ኣገልግሎት እንደሚጀምሩ ሲናገሩ ሰምቻቸዋለው እድሚያቸው ያርዝምልን እንደእዝጋቢሄር ፈቃድ እንጠብቃለን በትረፈ ፈጣሪ ያግዘን በርትተን መጸለይ መጾም መስገድ ነው
ወለተ ማርያም አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን
አባ ግርማ እባክዎት የሚገኙበት ደብር አሳውቁን ከእግዚአብር በተሰጥዎት ፀጋ አለምነዎታለሁ
ማርያምን አባባ ግርማ ለኔ ያስፈልጉኛል በስደት ሀገር አስርአመት ስርቼ ደመወዝ ክፍያ ሊከፈል ሲደርስ ሰይጣን ይይዝብኛል ይህው አስርአመቴ በውጭ ሀገር ተቀምጨ ላማለኝ በሰማይ ነው አልተከፈለኝም ስለዚህ አይነጥላ ወዘተርፈ ካለብኝ የሳቸው ፆሎት ያስፈልገኛ እርዳታቸውን ቁጥራቸውን ካላቹህ እርዱኝ በእግዚአብሔር ስም😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ
እድሌ የወሰድክና እድሌ የዘጋህ በረኬቴን የሚትሰልብብኝ እያልሽ ቀጭቅጭዉ ማማየ እሰሪዉ እንጂ ወደ ስኦል ግቡ እንዳትይ ስታደስብሽ በጣም ፈተና ይበዛብሻል መተት ነዉ እንደዛ የሚደርግ እኔም ብር ያበደርኩት ሰዉ ጠላት ነዉ የሚሆንብኝ ብሬም አይመለስም አሁን ግን የለኝም ማለት ጀመርኩ ምን ይደረጋል
እኔም....ስራሚባልገብቸ..😢አልቆይም..ሠውይጠላኛል😢3አመቴበሥደት.1ብርየለኝም🌻🌻ብቻ....ተመሥገን❤
እንዲያው እኛ ሰደተኞች አንድአይነት እድል ነው ያለን 😢😢😢@@ZereHalefom
ክብር ፣ አምልኮ ፣ ስግደት ፣ ምስጋና ለስላሴ ይሁን አሜን !
እረ ባክህ አድራሻው ካለህ ስጠኝ
አባቴ እመብርሐን የአማኑኤል እናት ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅልን❤❤❤❤
እባካችሁ ዐባ ግርማን አገናኙኝ ሥለ ማርያም ብላችሁ!!
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የባታችንን ቁጥር የምታቁ ፃፉልኝ እባካችሁ❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏🤲👏
አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ በመስቀለዎ ይባርኩኝ ወለተ መስቀል
የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን ☝️🙏❤✝️⛪️🤲🤲🤲 በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲🤲🤲🤲🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልንእባክሁአባታችን እህቴ ታማብኝ አለች ቀፀላ ማርያም የክርስትና ስሟ እባክሁ አባታችን በፀሎቱሁ አስብዋት ደብረብርሀንነውያለችው እና ካናዳነኝ እግዚአብሄር እርሶን ለማግኘት ይርዳኝ እህቴም ከሰይጣን ለመላቀቅ ቀኑ ቅርብ ይሁንልኝ ኑሩልን እባታችን ልኡል እግዚአብሄር እድሜሁን ያርዝምልን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏
ኣባ ክፉህን አየሰየኝ እነድው በድንግል ማሪያም የእርሶን ስልክና አድረሸውን ጦቅሙኝ።
አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ይባርክልዎትን ይቀድስልዎት።አባታችን እባክዎትን በጣም ጨንቆኛል አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን😭😭😭❤❤❤❤
አባታችን የአግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ እደሜ ከጤናጋር አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን❤❤❤❤😢
አባ ይባርኩኝ ወለተ ተንሥይ ነኝ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከታችሁ ይድረብኝ
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜን ጤና ይስጥልን
አባታችንፀጋውን ያብዛልዎት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠ አምላክ ይመስገን
አባታችን እድሜና ጤና እዝጋብሔር ያድሎት ማን እንደ መላአከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ያለ ክፍያ ትምህርት የተዋህዶ ኮለጅ ድንቅ እምነታችን ያስተማሩን ሃይማኖታችን ያሳወቁን እሳቸው ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ላአባታቺን እድሜ ጤ ና ይስጥን
አቡነ መንፈሥ ቅዱሥ ይጠብቁን ይጠብቋችሁ አሜን❤
ከተማውን የሚያስሰው በሙሉ በደብተራ በመተት ነው::የአባ ግርማንም ማሳደድ ከዚ እንደመነጨ እወቁት::አባቴ ይበርቱልን::
እግዚአብሔር ኣምላክ ለአኛም ይድረስልን😢👏😥
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏
Memhir abate emebrehan tixebikot abate yene abate bereketot yidresegn abate
አባይዬ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤ኧረ ዛሬ በህልሜ አባቴ ሲባርኩኝ አየሁ❤
የተዋህዶ እንቁ አባት ለአጋንንት ራስ ምትሃት የሆኑት ውድ አባታችን መልአከ መንክራት አባግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን በኛ ዘመን የሰጠን
ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ይስጥልኝ
እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ለቤተሰቤም ድረስልን እኔ ሐጣተና ነን
የኣባ ግርማ ቁጥር እባካችሁ ፃፉልን
ስልክ አይጠቀሙም
የሁላችንም ጥያቄ ነበር ልናገኝ አልቻልንም
ቦታውን ቢያንስ ብናቀው ጥሩ ነበር@@memhirgirma-np7pv
እኔ ራሱ ኢትዮጵያ ስንት ግዜ ተመላለስኩ ግን በፍፁም ላገኛቸው አልቻልኩም 🥹
እንደ እኔ ሀሳብ የሚያገለገሉበትን ቤተ ክርስቲያን መጠየቅ ይሻላል።
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኛ ይድረስልን
እባካቹ የመምህር ግርማ ስልክ ቁጥር ፃፉሉን በድንግል ማርያም በናታቹ❤❤❤❤❤
አባቴ ኑሩልን።
እግዚአብሔር እድሜና ይስጧት እባኳን አድራሻቸው ን ተባበሩኝ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
አባታችን መምሐ
ህር ግርማ ሁልጊዜም ፈጣሪ በቀኝ ያውሎት ! ተስፋ ሚካኤል ነኝ አስቡኝ
እግዜአብሔር ይጠብቅሁት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤
Kibr mesgana lam lakachin yihun let❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኣባ ረጂም እድሜና ጤናውን ይስጦት።እባካቹ የኣባ ግርማ ስልክ ላኹልኝ ❤❤❤❤❤
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን ።🤲🤲🤲
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልን አይ የሰው ልጅ ህይወት 😢😢😢
አባ በፀሎቶ አስቡኝ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት እኔሳ መቸ ይሆን እስቤተሰቦቸ እምድን አምላኬ ከሀገሬ ገብቸ ለመዳን አብቃኝ
egziabher tsegawen yabezalewot abatachn nurulen! egziabher bebzu tsegana zemen yebarkot! AMEN!!!
አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡረጅም,አድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት,
አሜን,አሜን,አሜን