ክፉ መናፍስቶችን መዋረስ Memehir Girma Wondimu Video 610

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 415

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 2 місяці тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኔ ለሀጢያተኛውና ለጎስቋላው እደ እነዚህ ያሉ አባቶችን እዳይ ስለ ፈቀድህልኝ አመሰግናለሁ።
    ጠላታችን ዳቢሎስን ከእግራች በታች ጣልልን
    አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
    በረከተዎት ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf Місяць тому +1

    አምላኬ ሆይ ልቦናይን አብራልኝ ጨለማ ሆነኝንልና 😢😢😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 місяці тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ከነ ቤተሰቦ በእድሜና በጤና ያቆይልንን ኑርልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g 11 місяців тому +9

    እደሜና ጤና ይስጥልን በኣባታችን ትምህርት መሰረት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ከዛ በዃላ አቤት ያለው ደስታ ፍስሐ እድሜና ጤና ለአባታችን❤ ስብከታቸውን በፍጹም ሳልሳማ ውየ አላውቅም ሱስ ሆኖብኛል

  • @amanuelteklay2035
    @amanuelteklay2035 Рік тому +21

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እውነት ነው እቺን በአቋራጭ ለመክበር የሚያደርጓት የምናምንቴዎች መንገድ ነች ትውልድን እያጠፋች ያለችው።

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላሞት ይብዛ አባታችን 🥰በጣም ግሩም ድንቅ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት ❤❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Рік тому +8

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በጸጋ በተሞላ ትምህርቶዎ ሁሉ የተባረከ፣አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት ።አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Рік тому +14

    አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!! ለኛ ለደካሞቹ ብሎ እድሜዎትን ያርዝምልን የእርጅና ዘመንዎን ይብርክልን!! ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡን በረከትዎ ይደርብን. በዚ ሰዓት እንደኔ የተጨነቃችሁ ሁል ቅድስት ስላሳ ከጭንቀት ከውድቀት አውጥተው ለምስክርነት ቃብቁን አሜን!!

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Рік тому +1

    🎚ንቁ🎚
    ይህቺ ቃል በዓለም ዙሪያ ተሰራጭታለች አባቴ ! ልፋትዎ ከንቱ አልቀረም አይቀርም :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ🎚ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #እግዚአብሔር ይመስገን#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾abatachen enkuan besalam metulen amen kalehiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅት👏 ለኝም ልቦና ይስጠን ቅዱስ እግዚአብሔር 👏
    ብፀሎት አስብኝ አባታችን👏

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Рік тому +1

    Salam abate salam❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Рік тому +1

    እውነተኛ ሀዋርያ እንቁ መምህራችን አባታችን መካሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጤና በፀጋላይ ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን እርሶን የሰጠን አምላክ ጌታ መድሀኒአለም
    የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
    @ሰሊሆም-ቨ4ሠ Рік тому +2

    አባታችን በረከቶት ይደርብን።እርሶን እዳገኞት እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 9 днів тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤናጋር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ururur6108
    @ururur6108 Рік тому +1

    አባታችን በጠም እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድሎት ውድ አባታችን ኑሩልን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 місяці тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግልዎትን ዘመን ያርዝምልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @YohannesTEKLAY-fj9ds
    @YohannesTEKLAY-fj9ds 2 місяці тому +1

    ለይኩን❤እግዜብሕር ክብሩ ይስፋ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ድና ምጥ አብባታቺን ረጅም እርመና ጥና ይስጣችሁ አምልክ ❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜነ እንኳን ሰላም መጡ አባታቸን ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን

  • @Efteinsae
    @Efteinsae 12 днів тому

    የእግዚአብሔር ን የመንፈስ ቅዱስን ኃይክ የምናይቦት ቅዱስ አባታችን ማህበረ ቅዱሳንን በሰዎች ዘንድ ለምምስረት የሚታትሩ ትጉህ አባታችን መንፈስ ቅዱስ እድሜና ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን እንወዶታለን ይኑሩልን እሜን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Рік тому +1

    ❤እባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Рік тому +1

    አባታችን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሰማይ የሚወርደው ህብስት ይሄ ነው ለተረዳው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 Рік тому

    ✝️✍️ምስጉን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን።✍️
    እግዚአብሔር እድሜ ጤና የአገልግሎት ጌዜው ያብዝሎት እግዚአብሔር በፈቀደው
    ግ⌚️ዜ የእግዚአብሔር ፈውሱ ለመዳን ያብቃኝ ለአባታችን ማየትም ያብቃኝ አሜን።✍️+

  • @GenetYacin
    @GenetYacin Рік тому +2

    አባቴ በረከትወት ይደርብኝ እድሜወትን አርዝሞ በእጀወት ለመባረክ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GenetYacin
      @GenetYacin Рік тому

      ወለተ ሰማዕት አለማዊ ሰሜ ገነት አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +3

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ

  • @AbebeGebregiorgisAmare
    @AbebeGebregiorgisAmare 2 місяці тому

    ዕድሜና ጤና ለአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ።

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Рік тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Рік тому

    አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን. እድሜ ይስጥዎት. ትክክለኛ መንገድ ያስተማሩን አባታችን ንሩሉን❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እጹብ ድንቅ ነዉ አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፋለዎት አባታችን በጸሎትዎት አስቡኝ አዳምጣለሁ ግን ምንም አላዉቅም ወለተ ማርያም እባላለሁ የርሶ ተማሪ ነኝ

  • @TeddyKemaw-hz9lr
    @TeddyKemaw-hz9lr Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z 8 місяців тому

    አባቴ በረከቱ ይደርብኝ በጣም እጨረቃለዉ በፀሎቶት ያስቡኝ🙏ወለተ መድን

  • @hannadubai2030
    @hannadubai2030 Рік тому

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    እግዚአህቤርይመስገን አባታችንእኳን ደህናመጡልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያኑርልን ከአጋንት መጋጋአውጥተውኛል ባአካልባላገኝዎት ም

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 Рік тому +4

    💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን 💚💛❤️ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ ከነቤተሰቢክ ትጠብቅክ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ያኑራቹ አባታችን 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🌿🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🏺🤲🏺🏺🏺🏺🤲🤲🤲🤲🏺🏺🏺🏺🤲🌿🌿🏺🏺🏺🏺🤲🤲🤲🤲🏺🏺📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🎤🎤🔔🔔🎤🎤🔔🔔🦅🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚🙏🙏

  • @ቅዱሥሚካኤልአባቴ

    ❤አባ አባቴ አጋእዝት አለም ስላሴ እድሜና ጤናዎትን አብዝተዉ ይሥጡልን ቃለህይወትን ያሠሙልን❤❤❤❤ሺ አመት ያኑርልን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እማ ፍቅር ኪዳነምህረት አትለያችሁ ❤ፍቅርተ ማርያምእና ማሕደረ ማርያም ❤በፀሎትዎ ያሥቡን ❤ ከሥደት❤

  • @helin6219
    @helin6219 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Рік тому

    አሜን!ቃለህይወት ያስማልን የምንናየውን እየኖርንበት ያለውን ህይወት ነው ያስተማሩን።እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ።

  • @yezufan
    @yezufan 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ባስከፊ ዘመን እርሶን ስለ ሰጠን ስሙይ ይክበር ይመስገን ምን ያህል አባቶቻችን የኛን ችግር መረዳት እደማይፈልጉ የተረዳሁት እርሶን ሲያሳድዱ ነዉ ለኛ ቢያስቡልንማ አገልግሎት እድሰጡ ባደረጉ ነበር ያሳዝናል😢

  • @gebrehewotbelay3783
    @gebrehewotbelay3783 Рік тому +14

    እ/ሔር የመስገን ኣሜን(3) እንደዚህ በድጋሜ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ኣባታችን ። የኣገልግሎት ዘመናቹ ያብዛልን ፈጣሪ።

    • @እኛናኢትዮጵያ
      @እኛናኢትዮጵያ Рік тому +1

      የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጻፉት በረከት እንድታገኙ 😊

    • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
      @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 5 місяців тому

      እረ በማርያም የት ነዉ የሚገኙት በድንገል ማርያም ንገሩኝ ቤተሰቦቼን ላድን እኔ ሰ ይቅርብኝ😢😢😢😢😢😢

  • @adisu4246
    @adisu4246 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @askala3516
    @askala3516 Рік тому +1

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @NT-ex7ny
    @NT-ex7ny Рік тому +6

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት አባታችን በጣም ናፍቀውኛል

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @MyFbbheexbbb-yo4cm
    @MyFbbheexbbb-yo4cm Рік тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @SalmYiutb
    @SalmYiutb 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አባታችን እርሜ ካጤና ጋር ዪስጥልን

  • @edushae6382
    @edushae6382 11 місяців тому

    እግዚአቤሔር እ መስገን ሰላሞት ይብዛአባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት የተከበሩ አባታችን።

  • @ethio6437
    @ethio6437 Рік тому

    አሜን አባታችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому

    እዉናት ነዉ ቱሉቱሉ አትቆቡ ያላሎ ተመስግን እንኴን ፈጣሬ ስላዉቅ አልሙቱኩ መማህርዬ እራሶን የስጥን አመልክ የተመስግን ያሁን❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎትን ዘመን ያሪዝምልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠበቅልን በረከትዎ ይደርብን

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn Рік тому

    አባታችን አረጅም አድሜ ከጤና ጋር አግዚአብሔር አምላክ ይስጥወት
    አግዚአብሔር በርስወ አድሮ ከሰይጣን እስራት ስንቱ tefeta!!!መች ይሆን ይሄን ዕድል የማገኝ bestolotwe asbung አባቴ በስደት lay neng
    እህተ ሚካኤል!!!!!!

  • @TigabuMihret
    @TigabuMihret 6 місяців тому

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን። በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልንእግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. Рік тому +1

    ብዙ ዘመን ያስተማሩን አባታችን እኛ የእርሱ ፍሬ ተባርከናል የአባ ተማሪዎች ካሶ ቲዮብ 21 እርሰ በርስ በጸሎት እንረዳዳ አንዱ አንዱን በጸሎት የስብ kaso tube21#

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +12

    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጠዎት 🎉🎉🎉

  • @HaregHayela
    @HaregHayela Рік тому

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመኖንያርዝምልን

  • @YhenewAlemuAschale
    @YhenewAlemuAschale Рік тому +5

    አሜን
    አሜን
    አሜን በረከትዎ ይድረሰን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝመዉ አባታችን

  • @BirukBelay-o4i
    @BirukBelay-o4i Рік тому

    አባታችን ብዙ ችግር አለብኝ መድሀኒአለም ነው እሚቀው ፀልዮልኝ ሀይለ ሚካኤል እባላለው ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 Рік тому +54

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። አባታችን የፈውስ አገልግሎት አይጀምርም ወይ?በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቢነገረን ደስ ይለን ነበር

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Рік тому +4

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

    • @GenetYacin
      @GenetYacin Рік тому +3

      አደራሻቸውን የምተውዊ የምታወቅ ከሆነ, ሰልካቸውን በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aynealma66
      @aynealma66 Рік тому +4

      የት ነው የሜገለግሉት እባካቸሁ ነገሩኝ

    • @mare7241
      @mare7241 Рік тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Рік тому +1

    የኔ አባት አመቤቴ ወላድተ አምላክ እናቴ እድሜዎትን ትስጥልን በእወነት አኛንም ልቦናችንንን ያብራልን አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ ወለተ ኪዳን የሰደት ልጀዎት ነኝ 😢

  • @Semertmitiku
    @Semertmitiku Рік тому

    አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልኝ በረከቶት አይለዬኝ

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Рік тому

    ረጀም ዕድመን ጤና የርሶ ትምህርትን ጸሎትን የዓለም ክፍኣት እንድንጋፈጥ ረድተናል ኣባቴ 🤲🤲🤲

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Рік тому +1

    አባትአችን ከትኛንበትን የአነሱን የነቆን አባታችን ሺ አመት ኖሮልን እግዚሒቢራ የመሲገን እንደናንት የአለ አባት ሲለሰጠን

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut 8 місяців тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏💖🙏💖

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    አባታችን. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልን. ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @habtamhabtam3576
    @habtamhabtam3576 Рік тому

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @itsmehanoonhanoon8426
    @itsmehanoonhanoon8426 Рік тому

    እንዴት እኮ እንደምሳሳልዎ ኣባታችን የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥዎ

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Рік тому

    አባየ የኔ አባት መደሐኒለም ይጠብቀው ❤❤❤

  • @solomonandebrhan2257
    @solomonandebrhan2257 Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke Рік тому

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን; በረከቶ ይደርብን

  • @saraalghtani2707
    @saraalghtani2707 11 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልን

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewahido-g4k
    @tewahido-g4k Рік тому +1

    አባ ስለ እመቤታችን አድራሻውትን ይንገሩኝ 😢

  • @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይትን ያስማልን

  • @SadahAhmad-wf2es
    @SadahAhmad-wf2es 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @admaswondimu3862
    @admaswondimu3862 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 Рік тому

    ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን❤😢

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 Рік тому

    መምህር እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብን!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Рік тому

    Abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤❤❤

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn Рік тому

    Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta the be edime betena yakoyiln ❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏

  • @AbrahamG.s-df6jg
    @AbrahamG.s-df6jg Рік тому

    አገልግሎት ዘመነው እግዚአብሔር ያርዝምለወት መምህር

  • @madetusileshi9119
    @madetusileshi9119 Рік тому

    አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!! ለኛ ለደካሞቹ ብሎ እድሜዎትን ያርዝምልን የእርጅና ዘመንዎን ይብርክልን!! ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡን በረከትዎ ይደርብን.

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa Рік тому

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 Рік тому

    አባታችን እዴትነወት እንኮን ደናመጡ የኛ አባት

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому

    Enkon Dena metu abatchi edema ketana Gar abzto yestot fetari⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️👏👏👏👏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @aberehamab9016
    @aberehamab9016 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት ❤❤❤

  • @MelakuGirma-z5q
    @MelakuGirma-z5q Рік тому +1

    አባታችን እንካን ደህና መጡ ጸጋውን ከእድሜ ጋር ይስጥልን ለአዳም ልጆች !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!