wow wow wow!!! abet fetera. balemuya ko nesh. 1 neger liteyikish, kezihignaw gar ayigenagnim...endatsikibign yetignaw video lay endeneber tefabign gin wet eyeserash....endezih karegachihu sitakulalu wiha enjeraw sir aytelim alsh ena eski laschegirish astawshign. wet sisera wuhaw yitelibignal. hij geltu endatiyign.
.Mellyee tebareki
አሜን ኤልስዬ
ማሽአላ ሢያምር
Wow
ዋው ልዮ ነው ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍👍🙏
አመሰግናለው አናፍዬ
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው ወቅቱን የጠበቀ ምግብ እናመሰግናለን 🙏❤️
ጎበዝ ጠክሪይ ሀሪፉነው
ሚሊዬ ባለሞያ በጣም ጎበዝ እጅ ይባርክ የረሳሁትን ስንግ አስታወሽኝ አመሰግናለሁ በርችልን
ትርንጎ ከየት ተገኘ ? ይሞከራል thanks my dear stay blessed
Gobez nesh yene meluya
እጅሽ ይባረክ ውዴ
አረ ተይ ሜሊነት ዛሬማ ሰርተሽ ሳትጨርሽ እየቀመስሽ አፌ ውሃ ሞላሽው አረ ተይ አንቺ ከ100% 200 የሆንሽ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
Food artist
የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽ
እህቴ❤ ደስ ትያለሽ😂 እኔን የመሰሉ ከሀገር የራቁ ወንደላጤዎችን በእዚህ መንገድ ስለረዳችሁን አመሰግናችኋለሁ😊
Gobez betam new yemiyadeniksh
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ::
አሜን ራሁ
Wow Betam Leyu Nw Enamesginalen
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው ያው እንደተለመደው ይሞከራል 😀😀 ትርንጎ ግን የለኝም በሌላ ጊዜ 🤔🤔🤔
ተባረኪልኝ ስትቀምሽው የሚሰማኝ ደስታ 😀👍👍👍👍👍👍👍👍
አመሰግናለሁ👏👏💕💕🌹🌷🌷🌷
Terengo mendenew?
የፍራፍሬ አይነት እንደ ፓፓዬ ሁኖ ጠንከር ያለ እና ነጭ
ለየት ያለ፣ጤናማ ልዩ አሰራር ሜሊ እጅሽን ይባርከው እንደተለመደው እሰራዋለው 🙏💖
አሜን ፋሲዬ
ሜሉዬ ጥሩ ግዜ መጣሽ በፆም ጊዜ ያንችቺ ሞያ እንደሆነ የሚያልቅ አደለም
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ ዛሬ ደግሞ ቃሪያና ትርንጎን አጋባሻቸው እናመሠግናለን ቆንጅዬ
Yena gobez
ሜሊ ምርጥ
ሜላትዬ ለየት ያለና በጣም የሚወደድ የምግብ አይነ አሳየሽን ተባረኪልን ❤️❤️❤️👌🏾መልካም ሰንበት ይሁንልሽ🙏🏾
ሶስቱን አይነት ነዉ እንጂ የማዉቀዉ የትርንጎ አላዉቅም ነበር እሰኪ ሰርቼ እቀምሰዋለዉ እጅሽ ይባረክ።
አሜን ቲጂ
Yena gobez proud of you.
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ እንቺ እኮ የምግብ አብሳይ ብቻ ሳይሆን የምግብ ዲዛይነር ም ነሽ ሁልግዜ ለየት ያለነገርነው ምታሳይን ትርንጎውን ከየት አገኘሽው ሜሊዬ? እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
አመሰግናለው ፍቅርዬ እኔ ያለሁበት ሀገር (ግሪክ) ሞልቷል ግን ወቅት ወቅት አለው
@@Mellyspicetv you are so amazing I like your cooking!!! Can you pls show as Grecce foods how to cook if you can. I love Greec food. Thank you 🙏🏽
Ş
O nie My TopTop 10
😘😘😘
It is a very good invention if it is yours. I like the one with Trengo and chilli, it sound delicious. Well done Gobeze.
wow wow wow!!! abet fetera. balemuya ko nesh. 1 neger liteyikish, kezihignaw gar ayigenagnim...endatsikibign yetignaw video lay endeneber tefabign gin wet eyeserash....endezih karegachihu sitakulalu wiha enjeraw sir aytelim alsh ena eski laschegirish astawshign. wet sisera wuhaw yitelibignal. hij geltu endatiyign.
ለምን እስቅብሻለው የኔ ውድ የፈለግሽውን ጠይቂኝ ካየውት እመሳለው ምስር ወጥ የሰራሁት ላይ ነው
@@Mellyspicetv እንዳከበርሽኝ ፈጣሪ ያክብርሽ Melly. ሽንብራ አሳ አየሰራሸ ነው እንደዛ ያልሸው ። አገኘሁት ቪዲዮውን። እና ስልሱ በራሱ እንዲለደልድ ውሃ በጣም አለመጨመር ፣ መሰለኝ ያልሽው በህዋላ ወጡ ውሃ ጠለል ያለው እንዳይሆን። እባክስ አስረጂኝ።
የኔዋ ውድድ በርችልኝ ስወድሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን አለምዬ
Masha allah new berchi melly moyashen betame harife new gorbete enhune edate tiyalsh melly?
አጊንቼ ነው ያገሬን ልጅ ነይ
ሚሊዬ... አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
በዚህ ላይ ስራሽ ፅድት ያለ.. ፈጠራሽም
ውስጤ ነው በርቺ... እጅሽ ይባረክ
ፕሊስ ሼር ሼር ሼር... ላይክ .. ስብስክራይብ 🙏🙏🙏💚💛❤️👈
😍
U always want to male something different well done 👏
❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ያምራል ትርጎ ባረብኛ ሥምን የምታቁ
Yena balemoyia wesag seat lay kech alsh ❤
🥰🥰👍👍👏👏👌👌
👍👍👍👍👍👍👍
thank you
ባለሞያ ነሺ ተባረኪ
አሜን ትግስትዬ
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የታማቲም ብቻ ነበር የማውቀው ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ።
Vegan friendly,😍this looks soo healthy but what was the fruit you added in the salad?
Quince fruit dear
እንድ በሡር ተለብሦ ሚሠራበት አገር ዬት ነዉ
ሚሉዬ እባክሽ ይሄን ቢላ ተጠንቀቂ ቃሪያውን ከሽ አርገሽ አስጎመጀሽኝ እኮ ተባረኪ
እሺ ቆንጅትዬ አመሰግናለው የኔ አሳቢ
ትረንግ መንደነወ
ሀገራችን ያለ ፍሩት
ትርንጎ በሌላ ቆንቃ ምንድነው የሚባል የሚያቅ ካለ please
Quince fruit ነው የሚባለው
Yena gobezi ehit balemuya
እንደሁልጊዜውም ተደምመናል ሜልዬ ትርንጎ በፈረንጅኛ ስሟ ማን ይሆን እንድፈልጋት ብዬ ነው
Queen friut
አመሰግናለሁ ምግብ መስራት አልችልም ነበር ግን ገና ቢድዮ መስራት ከጀመርሽበት ጀምሬ እየተከታተልኩ ጎበዝ እየሆኩነው እና ብዙ ነገሮችን በመፍጠር ጎበዝ ነሽ ከቻልሽ የሰላጣ ሶስ ሞክሪልኝ እኔ አትክልት መመገብ እፈልጋለሁ ግን የሎሚ አለርጅክ ነኝ አትክልት ደግሞ ካልበሰለ ጥሬውን ያለሎሚ አይጣፍጥም ከይቅርታጋ ሎሚ ሳይገባ ሰላጣ ካወቅሽ ብነግሪኝ
አቼቶ ሞክረሻል ከወይን ከአፕል ስለሚሰራ ብዙ ግዜ ምናልባት ከተስማማሽ
እሽ ሜሊ እሞክረቃለሁ
ስለመለሽል አመሰግናለሁ
ሜሊዬ እንደው አስር ጊዜ ባቀውም ስንግ እንዴት እንደሆነ አንቺ ስትሰሪው ግን ሰርቼውም በልቼውም እማቅ አይመስለኝም ሁሌ ታስገርሚኛለሽ ታስጎመጂኛለሽ የእኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ
❤👍❤👏❤👌❤🌹
ሜሊዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ ትርንጎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ነዉ። it looks like a peach. አንድ አይነት ነው ወይስ ይለያያል
ሜቲዬ እንደ አፕል፣ ኮክም ይመስላል
ፈጠራሽን አንደንቃለሁ ሜሉ።
አመሰግናለው ሸጋ
አንቺ ውብ ሴት ነሽ።
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው በዚህ መንገድ አላውቀውም ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ ጎበዝ በርቺ 🙏 ምላሽ እኔኮ U.S ምትኖሪ ነበር የመሰለኝ ግሪክ በጣም ቆንጆ አገር ነው ሲሉ እሰማለሁ። ሜሉሽ ትርንጎ በእንግሊዝኛ ምንድነው ። ተባረኪልኝ 🙏❤️
ዛዮንዬ አዎ በጣም ታምራለች ግሪክ የደሴቶች ሀገር ናት። ትርንጎ Quince ነው የሚባለው
Eski ategebish biet feligiling yeserashu hulie endiqemsilish
እሺ ውዴ
ትርጎዬን ግን ስሟን እንጂ በመልክ አይቻት አላቅም ነበር😅
በጣም ብዙ ሰው
ÀùTW