ለየት ያለ ጎመን በድንች አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ለየት ያለ ጎመን በድንች አሰራር ሲሆን ድንቹ ተፍቆና እስታርቹ እስኪወጣ ማጠብ ያስፈልጋል ጎመኑ ደሞ እንዳያችሁት ከለሩ ሳይለቅ በትንሹ መቀቀል አለበት ከዛም በትክክል ቅመምና እሳት አጠቃቀም ደሞ ወሳኝ ነገር ነው

КОМЕНТАРІ • 90

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 роки тому +15

    ያንችን ምግብ አሰራር እኮ ለየት ፅድት ያለ በዛ ላይ ያልተንዛዛ ። እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 🙏❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ👌👍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +5

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ🙏

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 2 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ መጨረሻ ሰርተሽ የምትቀምሽው ለኔ በጣም ደስ ይለኛል

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 роки тому +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ አስጉመጅሽፕፕኝ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 роки тому

    ሜላትዬ ዋዉ ነው ተባረኪ በጣም ምርጥ ነው በርቺ

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +1

    ፅድት ያለ የሚያምር እጅሽ ይባረክ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 2 роки тому +1

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሁልጊዜም ለየት ባለ ቀላል ያልተንዛ አሰራር ነው የምትመጪው እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 роки тому +1

    ሜላትዬ ለየት ባለና በሚወደድ መንገድ ጎመን በድንች ሰራሽልን በተለይ ስትቀምሽው በጣም ያስጎመጃል❤️❤️❤️👌🏾ተባረኪልልን ሰላም እደሪልን 🙏🏾

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +1

    ዋው በጣም የሚያምር ጎመን በድንች ነው:: የድንቹን አሰራር ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ 😃ሜሉዬ ሞያሽን ሼር ስለምታደርጊልን ምስጋና ይገባሻል Thankyou♥️👍

  • @haregewoinharrington9392
    @haregewoinharrington9392 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም የምወደው ምግብ

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 роки тому

    ሙያ ከመልክጋር ፅድት ያልሽ ውድ ኢትዮጲያዊት እህት በጣም ነው የማደንቅሽ። በርቺ።

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 2 роки тому +1

    I learned making kales your way by putting them in hot water then cut it made the process soo much easier and less messy but this meal is perfect for fasting❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +3

    እባካችሁ ለፍተው የሚሰሩትን ስራ እየሰረቃችሁ የራሳችሁ አድመስላችሁ በየሚዲያው አትልቀቁ ብዙ ድካም አለው ይሄ ሌብነት ነው ምንም ሊንክ ሳታስቀምጡ የራሳችሁ እያስመሰላችሁ አትልቀቁ 👏👏
    ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏💕😘

    • @FasiNico
      @FasiNico 2 роки тому

      በትክክል ሐኒዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው አብሶ የሜሊን ስራ አንድ ፔጅ አለ እንደራሳቸው ስራ በየቀኑ ነው የሚለቁት። ሪፓርት ብናደርግም እስካሁን ለውጥ የለም

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому

      @@FasiNico
      ትክክል ነሽ ፍሲዬ ምን አይነት ስነምግባር እንዳላቸው አላውቅም የሰውን ንብረት መስረቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      መስሏቸው ነው የሰው ነገር የትም አያደርስም። አትናደዱ እናንተ እህቶቼ ክበሩልኝ

  • @yeshitila6159
    @yeshitila6159 2 роки тому +1

    ሜሎየ አችኮ ትለያለሽ👌👌👌👌

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +1

    ኬል ጎመን እኔም በጣም እወዳለሁ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏🏾

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 2 роки тому

    ሜሊ ያስጎመጃል እናመሰግናለን ሁልጊዜ የምታቀርቢው video አጥር ምጥን ብሎ Enjoy እያደረግኩ ነው የማየው

  • @user-mj8sy1tp3u
    @user-mj8sy1tp3u 2 роки тому +1

    ሜልዬ የእኔልዩ በርችልኝ አድናቂሽነኝ

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ👍👍

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 2 роки тому

      አሜን የናፈቀን ያገራችን ሰላም ጉዳይ ነው

  • @mahilatmahilat1323
    @mahilatmahilat1323 2 роки тому

    ሜሉየ ማዓረይ ዩቱብ ላይ ከማያቸው. እንቺ 1ኛ ነሽ ፅድት ቅልጥፍ. ውብ. የሆነ ስራሕ በጣም ኣድንቅሻለዉ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 2 роки тому

    እጅሺይባረክ

  • @rahelsime186
    @rahelsime186 2 роки тому

    ስወድሽ እኮ ተባረኪ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 роки тому

    በጣም አሪፍ እጅ ይባርክ

  • @Tube-qv3xu
    @Tube-qv3xu 2 роки тому

    I love your cooking. you're amazing

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    ትክክል ነሽ ኮረሪማ? የቅመሞች ንጉስ ነው::

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому

    Meliye ejish yibarek zarem leyet yale gomen bedinich serteshilinal biruk hugni ❤🙏

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 роки тому

    O Yammmmm😍😘
    MY TOP 10

  • @saratube9054
    @saratube9054 2 роки тому

    የኔ ባለመያ

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 2 роки тому

    ወደሥወድሺ

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 роки тому

    Thanks sis

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 2 роки тому

    Blessings to you.

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p 2 роки тому

    ኮረሪማ ትሬዲንግ😀🇪🇹

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 2 роки тому

    Gobez ❤️❤️❤️

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 2 роки тому

    Selam meley enkun selam metashe

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 2 роки тому

    goody 🇪🇹❤️❤️❤️

  • @rahmaasmara8045
    @rahmaasmara8045 2 роки тому

    Wawww

  • @EtsgenetEndale-lk8xl
    @EtsgenetEndale-lk8xl 9 місяців тому

    እሩዝበአትክልት

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 роки тому

    ❤👏

  • @user-xs9fc4pu8h
    @user-xs9fc4pu8h 2 роки тому

    በጣም አድንቄሺ ሳላልፍ አላውቅም አድናቂሺ ነገ እና ጥያቄየ የፈረንጂ ኮረሪማ ማረግ ይቻላል እኔ እምወደው የፈረንጁን ኮረሪማ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ጣእም ቃና አንቺ በምትወጂው ስሪው እህቴ

  • @kidistmaseresha
    @kidistmaseresha 2 роки тому

    batam arif yeni wedd gobaz eko nash bezu nager kanchyi temralewo amsagnallwo

  • @yordanosghirmay1156
    @yordanosghirmay1156 2 роки тому

    very good I want to try to make but what is the name of the spice you said korerima in English

  • @user-sp7jx3jj1t
    @user-sp7jx3jj1t 2 роки тому

    ጎበዝ በርች መቼም አንደኛ ግን ጥያቄ አለኝ በምን መልኩ ነዉ ቆስጣ የሚቆይልኝ ሳስገባዉ በረዶ ቤት ቃናዉ ይቀይራል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ቆስጣ በረዶ ቤት ባይገባ ጥሩ ነው ቃናው ይቀየራል በነገራችን ላይ ብዙ አትክልቶች በረዶ ቤት ሲገቡ ጣማቸውን ይቀይራሉ ስለማያስታውቅ እንጂ ለማንኛውም እንደው በረዶ ቤት እንኳን መክተት ካለብሽ ስፒናች እንጂ ቆስጣ ውሀ ነው የሚሆነው

    • @user-sp7jx3jj1t
      @user-sp7jx3jj1t 2 роки тому

      @@Mellyspicetv thanks

  • @user-mr8tg8ef2k
    @user-mr8tg8ef2k 2 роки тому

    ኮረሪማ ባርብኛ ምንድነው

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 роки тому

    ሜሉዬ ያየሁትን ጎመን እንዳንቺ ለመስራት ጉድጉድ እያልኩ ነው

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 2 роки тому

    ይቅርታ ግን ጎመኑ ከመቀቀል ይልቅ ታጥቦ ከትፎ መስራቱ ጥሩ ነው እላለሁ በጎመኑ ውስጥ ያለውን ጠቃሚ ይዘት እንዳናጣ በተረፈ ፅዳትሽ አሰራርሽ ይመቻል ቀጥይበት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አዎ ልክ ብለሻል ነገር ግን ሁሉም ስራ በአንድ አይነት ዘዴ አይሰራም ለምሳሌ ጎመኑን በጥሬው ብጨምር ከቅጠሉ ውስጥ ውሀውን ያወጣና ጥብስ ሳይሆን ቅጠል ጣእም ይይዛል ለምሳሌ ክትፎም ስንሰራ እንቀቅላለን የተለያዩ ቴክኒኮችን መጠቀም ግድ ነው ባይሆን ብዙ አለማብሰል ነው

  • @tehtnajeru7220
    @tehtnajeru7220 2 роки тому

    😍😍😘😣👌

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому

    ሰላም ሜላትዬ🙏🏾

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 роки тому

    እንዴት ሚያስጎመች ጎመን ጥብስ ሰራሽ ጊዜ ሳላጠፋ አሁኑኑ ሰርቼ ሞክረዋለሁ ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ።

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 роки тому

    እኔ በጣም ነው ቃሪያ የምፈራው ሚሊ ሲበስል ብቻ ነው ጀግንነቴ

  • @yordanosghirmay1156
    @yordanosghirmay1156 2 роки тому

    Kan you Korerima translate in English ?

  • @selam7643
    @selam7643 2 роки тому

    ሜሊ celery ኢትዮጵያ ምንድነው የሚባል pls ንገሪኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      የሾርባ ቅጠል ግን ብዙ የሚገፕው ተመሳሳዩ የድንብላል ቅጠል ነው

    • @selam7643
      @selam7643 2 роки тому

      @@Mellyspicetv በጣም አመሠግናለሁ ለመደሀኒት ፈልጌው ነው 😍😍

  • @oneof3764
    @oneof3764 2 роки тому

    enjerawn endet enemgagri btasayen ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ከዚህ በፊት አሳይቻለው ስትችዪ እይው ትወጂዋለሽ።

    • @oneof3764
      @oneof3764 2 роки тому

      @@Mellyspicetv linkun lakilen pls

  • @birtatadele6197
    @birtatadele6197 2 роки тому

    ድስታችሁን ስወደው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው እህቴ Silit ይባላል ድንገት ከፈለግሽው

  • @tupe5270
    @tupe5270 2 роки тому

    ለምን ጠፍሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ሀራዬ በሳምንት 3ግዜ አለው

    • @tupe5270
      @tupe5270 2 роки тому +2

      ውዴ ከስአውዲ ናው ፒዛ ቤት ውስጥ ናው የምሳርው የአንቼን ሱስ አስራር አስይቼችው ወደውታል አሁን የአንቼ ሱስ ናው የሚስራው አመስግናላሆ ብላ ሙይ አርግሽኝ

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p 2 роки тому

    አዋዜ ከጎኑ ጣል ቢልበት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እውነት ብለሻል ቢልበት

  • @woinshetgirma352
    @woinshetgirma352 2 роки тому

    ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
    ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
    እባካችሁ እርዱአቸው ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እሺ ወይንዬ ያቅማችንን እያደረግን ነው እግዛብሄር ደግሞ ይታከልበት እና የሀገራችንን ሰላም ያሰማን