የፒዛ ውድድር ከእዮቤል ቲዩብ ጋር | Abugida VS Eyobel tube| emama zenash

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 235

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +66

    እማማ ዝናሺ ጋር ልደትህን ያከበርከው ልጅ ወድጅህ ልሞት ነው እውነት ትትናህ መልከ መልካምነትህ በቃ የምትወደድ ልጅ ነህ እማማ ዝናሺ ጋር ሄድና ደሞ ቪዶ ስራ ቀዝቃዛ ጭማቂ ግዛላቸውና ባይሆን እኛ ወጭውን እችላለን😀

    • @abugidaentertainment
      @abugidaentertainment  2 роки тому +3

      Chger yelm thank you

    • @user-wd6ky3lg4i
      @user-wd6ky3lg4i 2 роки тому +3

      እኔም😓

    • @saharhawi6978
      @saharhawi6978 2 роки тому +3

      እኔም ወድጄዉ ልሞት ነዉ

    • @abaaba7539
      @abaaba7539 2 роки тому +2

      👍👍👍👍👍👍

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 2 роки тому +5

      @@saharhawi6978 እዴ እናተ ቀስ በሉ እማማ ዝናሺ የተማርች ዲግሪ ያላትን አግባ ብለውታል እና እኔ ደሞ በመዳም ቅመምነት ዲግሪ የጫንሁ ነኝ እና የኔ ነው ልጁ😀😀😀😀

  • @መክሊት-ረ8ቀ
    @መክሊት-ረ8ቀ 2 роки тому +40

    ከማማ ዝናሽ ጋር ልደቱን ያከበረዉ ልጅ ምስክን ነገር ነዉ በጣም ደስ ይለኛል😘😘

    • @abugidaentertainment
      @abugidaentertainment  2 роки тому +2

      Thank you

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 2 роки тому

      ላጣብሰሸ የደላላ ክፈይኝ

    • @መክሊት-ረ8ቀ
      @መክሊት-ረ8ቀ 2 роки тому

      @@amemamen6257 አብሽር ልጅን ብቻ አምጡልኝ

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 2 роки тому

      @@መክሊት-ረ8ቀ ምጥ ይምጣብሸ ልጅ የእኔ ነው

    • @መክሊት-ረ8ቀ
      @መክሊት-ረ8ቀ 2 роки тому

      @@amemamen6257 አረ ሳቄ ና በማን ወርቅ ማን ይዋባል እ

  • @ወለተማሪያም-ጐ6ነ
    @ወለተማሪያም-ጐ6ነ 2 роки тому +11

    የኔፍልቅልቆች በጣምታምራላቹሕ መድሀኒአለምክርስቶስ አይለያቹሕ ውድየተዋሕዶልጆች ባገርውስጥምበውጭምያላቹሕ እኳንለሆሳእናብአልአደረሳቹሕ በርቱልኝ መልካምእድል

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንደነደማመር በቅንነት

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j 2 роки тому +4

    _ወይኔ ስታምሩ ለቤትህ አዲስ ነኝ እነ እዮባን ና አቤሎን አይቼ መጣሁ በጣም የምታምሩ ልጆች የኔ ባለ ማህተቦች ስወዳችሁ_

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @አዲስነኝየአብዬናፋቂ

    እንኳን ደና መጣችሁ ዉድ ወንድሞቻችን በእዉነት ደስ ስትሉ የምትሰሩት ሁሉ በጣም እያዝናና የሚያስተምር ነዉ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 роки тому +15

    አቤልዬ እና እዮብዬ የኔውዶች ❤❤😘

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 2 роки тому

      እንደማመር ማር

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 роки тому

      ኣይዞቹእዮብዬ,ሰወዳቹየኔማርርርርርች💖💖💖💖💖💖💖

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 2 роки тому +3

    ወይኔ የት ከርመህ ነው ሲያምር ልጁ ይሄ እነ አቤላን ስለጋበዝክ እናመስግን አለን

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 2 роки тому +1

    መልካሙ ሰው በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ቅንነትህ እና ገርነትህ ከፊትህ ያስታውቃል 😍

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪኝ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @sarasara-kt8ud
    @sarasara-kt8ud 2 роки тому +2

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቴዲ እማማ ዝናሽ ጋር እዲና ተጫወትልን እደልደትህ

  • @tube6571
    @tube6571 2 роки тому +1

    የእማማ ዝናሽ ሁለተኛ ሊጅ አቤት ትትናህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 роки тому +3

    ‎ቴዲዬ፡ እግዚያብሔር፡ ያሰብከውን፡ ሁሉ፡ ያሳካልህ፡፡ ለንደትህ፡ የለበስከውን፡ አበሻ፡ ልብስ፡ ወድጄዋለሁ❤️

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +7

    ምርጦቼ አንተማ በልደትህ ቀንነዉ ሰብስክራብ ያደረኩህ እማማ ዝናሽን አስደስተሀቸዋል የኔ እናት

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 Рік тому +1

    እንኳን ደናመጣችሁ የኔውዶች በጣምነው የምወዳችሁ እዬባየ በርቱ አቤላደግሞ አትጥፋ የኔቆጆ ስወድህ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በአቢላ ሺር ነው የመጣሁት😂😂

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 2 роки тому +1

    የእዮባ ቤተሰቦች ዘዋሪ ሆናችሁ እኮ ለማንኛውም ቴዲያችን ምርጥ ልጅ ነህ እንግዳ ነኝ ለቤትህ

  • @yaredserku184
    @yaredserku184 2 роки тому

    እኔ የምወደው የአቤል ሳቅ ድምጹ በታም ያምራል ደግሞም ወንድማማች ፍቅራችሀ እግዚአብሔር ይተብቃችሁ

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም

    አቬሎግን ለምንድነው እሚያሳዝነኝ ሳየው ያሳዝነኛል ሌሽ

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 роки тому +1

    እናንተ የፍቅር ተምሳሌት የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 роки тому +2

    ስታምሩ አቡጊዳ በማማ ዝናሽ ያውኩ ልጅ ዋውውውው ምርጥ ጋደኛሞች

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 роки тому

    አቤልና እዮባ በጣም እምውዳቸው ልጆች አንተን እንኮን በማማ ዝናሽ ተዋውቀናል አይለያችሁ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችልህ አንተኛዉ እዮብ አቤል መስኪኖች አይዛቹ ማሮች

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 роки тому +3

    ደስ ስትሉ በማርያም

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +1

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ

    ለቤትህ አድስ ነኝ አተን ግን ከእማማ ዝናሽጋ አይቸህ ነበር ጥሩ ልጅ ነህ እነዮባን አይቸ ነው የመጣሁት ታምራላቹህ 🥰🥰🥰

  • @almanal7784
    @almanal7784 2 роки тому +3

    ከእዮበል እሚወደው ባህር መሳቅ ከጀመር:
    😂😂😂😂እያለ ::ደስ ስትሉ በተላይ አድስና ባላቤቱ በኖሩ አበት የኔ ውዶች አይለያችሁ 😂
    አበት እዮባ ሆድ 😂😂

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @almanal7784
      @almanal7784 2 роки тому

      @@seaditube-lz2zu ደግ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ

    መጀመርያ ምግባቹ ለጠና ያድርጋላቹ ወንድሜቸ
    በእውነት ተእግስት ሰትሉ በጣም ነው ምቀና ምክንያቱ ተእግስት ሰለ ለለኝም ለማንኛውም ኣይዘህ እዮባየ ብክንያቱ ተእግስት ያለው ሰው ሞቱ ኣይመተም ኣይዛቹ በርቱ🙏

  • @hayatiiumari7413
    @hayatiiumari7413 Рік тому +1

    ዋውው👌👌👌

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +1

    አቡጌዳ አደኛ ሁለተኛ እዮባ ሶስተኛ አቤላ ሀሀሀሀሀ እኔ እዮባን አደኛ ጠብቄው ነበር

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Рік тому

    እረ እኔ በሳቅ ገደላቹኝ የተባረከ ይውን 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እባዬ🤓🤓🤣🤣ለካ ሀይለኛ አጎራረስ ትችላለክ 😁😁

  • @zaitunamaisapi183
    @zaitunamaisapi183 2 роки тому +1

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እዮባን እና አቤልን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @user-ij9zc5fq3i
    @user-ij9zc5fq3i 9 місяців тому

    Eyoba fekre ❤❤❤❤❤ yamer sewodke

  • @deruhareru6133
    @deruhareru6133 2 роки тому

    Lucky brothers and good freind from beautiful city addisabeba .

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 роки тому +2

    እማማ ዝናሽ ወዳህ ነበር አንድ ቀን ሂድና ጠይቃቸው እኛም ጨዋታቸው ናፍቆናል

  • @azmeyoutube1133
    @azmeyoutube1133 2 роки тому

    ከ @ሐድሰ ወደ @እዮቤል ከዮቤል ወዳተ አተንም ሰብ አርጌሀለሁ አተ ደሞ ወዴት ትወሰደኝ ይሆን😂😂😂 ይመቻቹ ሰታምሩ 🥰🥰🥰🥰

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому

      😁😁😁😀😂😂😂ትክክልእኔምእንዳንችነኝ፣😂😂😀😀😀

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ eyobiyeeeee yene fqr❤❤❤❤❤ Si wadiki uko❤❤❤❤

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 2 роки тому +1

    Abet serat melkam lej nah emama zenash yekarebkaw lej

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 роки тому +1

    ስታምሩ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁላችሁንም

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +1

    2ቱም ያምራሉ ግን በጣምቆንጆው አዮብ ነው

  • @matilove3643
    @matilove3643 Рік тому

    የአቦጊዳ ቲዩብ ስነምግባርህ ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ አደርጌሀለው እረጋ ያለ ስብእና ነው ያለህ እማምላክ አትቀይርብህ!!!

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr 2 роки тому +1

    ስታምሩ የማማ ዝናሽየ ውዳጅ

  • @saraawoll8515
    @saraawoll8515 2 роки тому

    dessilu yenawdochi bebatesebu edi yetegegne liji siyaskena
    tebareku

  • @ዲቦራ-ሐ7ዠ
    @ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 роки тому +3

    ኢዮብ ና አል ስታምሩ እውነት አስትዋ ተባረኩ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን ዲቦራዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +1

    አደኛ ነኝ መቼም እየባ ነው የሚሸንፈው መልካም እድል

  • @user-ec7lx2tz9r
    @user-ec7lx2tz9r 2 роки тому +1

    አቢላ እንካን ደና መጣህ ጠፍትሀል በሰላም ነዉ መርጥ እቤትስብ ሰዉድችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому +1

    Great job guys 💚💛❤🇪🇹👌👌👌

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 2 роки тому +1

    3 ታችሁም የ pizza አምሮታችኡን ነው የለወጣቹት እንጂ ኡድድር አይመስልም🤭

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 роки тому +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣቹ ኢዮብ አራ አለበባስህን አስታከክል ወንድማችን ልብሱ ለምን አለማ እንደዝ እንደአራጉት ሰታቁ እንድ አይነት ሱር አትልበሱ በፈጣሪ ልብሱን ልብስ መሆኑን አነይ ውስጡ ሌላ ነዉ በታራፋ በርቱ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u 2 роки тому +1

    በርቱ

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ
    @የማርያምልጅነኝ-በ3ረ 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣችኹ ዉዶች 🥰🥰

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 роки тому +1

    ደስ ሲሉ

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +1

    እዮባ እና አቤልን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 2 роки тому +1

    ምርጦች

  • @user-bw5rh5fk6j
    @user-bw5rh5fk6j 2 роки тому +2

    ስወዳችሁ 😍👌👌👌🥰🥰🥰

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ

    የሰዉ አይን ጥሩ አይደለም. ቢያንቃችሁስ

  • @samerysamery7255
    @samerysamery7255 2 роки тому +2

    እዮቫ ያለበት ሁሌም ይደምቃል

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому +6

    ደስ ምትሉ ናቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @kasaneshgetu2053
    @kasaneshgetu2053 2 роки тому +1

    እረ እዩባ ሳያቹሆ ደስ ይለኛል

  • @turkeyturjey3515
    @turkeyturjey3515 2 роки тому +2

    እማአማአ ዝናአሽእ ጋአርእ ያአየሁህ ልጅእ ትእትእናአህእ በጣአምእ ደእስእ ይእላአልእ ቀጥልበትእ (እዮባአ)ከነቤተሰቦችህ በጣአምእ ነውእ እምወዳአችሁህ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому

    ደሥትሉ ሁላችሁንም ውድድድድድ በ ክርስቶስ ፍቅር እማማ ዝናሽ ላይ ልደትህን ስታከብር አይቸህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ♥️♥️♥️🙏🙏

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ በሳቅ ልማት ነው

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 роки тому

    አቡጊዳ ይሸነፋል ብየ ስጠብቅ አሸንፎ ዋንጫ ወሰደ ዋውው ምርጦች አቡ አደጋ ነህ😂

  • @kokobfantaye6515
    @kokobfantaye6515 2 роки тому +1

    ዋውውው ደስ ስትሉ

  • @zaitunamaisapi183
    @zaitunamaisapi183 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 роки тому +4

    እዮብዬ አይቼ ነው የመጣሁት 💋

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 роки тому

    በጥርሱ ሰው ገዳይ ምግብም ላይ አንደኛ ነህ👌

    • @ggffy2144
      @ggffy2144 2 роки тому +1

      ሥወዳችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @etsegnetfanetahun7936
    @etsegnetfanetahun7936 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ስከ ምግባራቹ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 роки тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @መክሊት-ረ8ቀ
    @መክሊት-ረ8ቀ 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምወዳቹ

  • @selamselamselamawit9368
    @selamselamselamawit9368 2 роки тому +1

    እማማ ዝናሽስ

  • @ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ

    እረ በፈጣሪ ስም የምግብ ዉድድር ይቅር

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 роки тому

    እኳን ደህና መጣችሁ እነዮብን አይቸነዉ የመጣሁት😂

    • @alshop46
      @alshop46 2 роки тому

      እኔም

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому

      እኔም😂😂😂😋😋😋

  • @frehiwatmulugeta8994
    @frehiwatmulugeta8994 2 роки тому

    Abela end eyob ❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому

    እማማ ዝናሽ በጣም ይወድሀል

  • @asnephone4287
    @asnephone4287 2 роки тому +2

    Enate besmam.malet yelm.ede setbelu 🙄

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 2 роки тому

    ፆም እድዝ አይበላማ አሰተወል ይህ አድ አህዝባ አት ህን ከዝ ለለደሞ ለሰርች ይሆንለ ግን ፆም ሞሆን ይለበትም ማለተይ ፆምህ ውለህ በርክህ ትሸ ሰት ጠግብ ነወ ምበላ ከጠፍህት ይቅርታ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому

    ሰላምለዚህቤት ግንየምግብ ውድድር ባታድርጉ ጥሩነው ባይነኝ በርቱ

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 роки тому +1

    እዩብ እዴት እድሚያስቅ

  • @banchiberhun6666
    @banchiberhun6666 2 роки тому

    ስታምሩ

  • @meseretyosef9015
    @meseretyosef9015 2 роки тому

    Wendmoche besmeab(tselot) enyon satadergu

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet9046 2 роки тому +2

    ደስ ይላል ግን ፆም ኣይደለም እንዴ ? 🙄

    • @Gdjfjnbd
      @Gdjfjnbd 2 роки тому +2

      የፆም ፕዛ ነዉ አለ

  • @sawarmulu712
    @sawarmulu712 Рік тому

    አቤል ቆጅ ነው የታወቀ ነው

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 2 роки тому

    ታምራላቹ ትሁታን🥰😂 አንተ አቦጊዳ ግን በላኸው እኮ ኡኡ

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 2 роки тому

    እንወዳችኋለን

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    ስታምሩሁላችሁም

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ለቤትህ አዲስነኝ በጣም ደስትላላችሁ

  • @ቃልነኝየሽዋልጅ
    @ቃልነኝየሽዋልጅ 2 роки тому +1

    አረ እዳሞትብኝ አቤልዪ

  • @saharhawi6978
    @saharhawi6978 2 роки тому

    የመሀለኛዉን ልጅ መላ በሉኝ ወድጄዉ ልሞት ነዉ ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    ደስ ስትሉ ምርጦች

  • @kelemzawdu7515
    @kelemzawdu7515 2 роки тому +2

    አቤላ ቀሚሥ እንድትሠራልኝ

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 2 роки тому

    betam dasi telalachu

  • @sadamhusien3156
    @sadamhusien3156 2 роки тому

    Tedi thanks

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 роки тому

    ስወዳችሁ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 2 роки тому +1

    ትህትናህ ጠርቶኝ መጣሁ እማማ ዝናሽ ጋ

  • @user-qv9yz6nf3f
    @user-qv9yz6nf3f 2 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 роки тому

    እናተለበላቹት እኔ ጨነቀኝ ሳታኝኩት ዋጥ ዋይ! 🤣🤣🤣

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +1

    አረ አበላል 😁😁😁

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 2 роки тому

    ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx 2 роки тому

    Setmaru❤❤❤❤❤❤