መጣላታችንን ሰሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 356

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w 7 місяців тому +95

    ❤😂አቤል ተንኮሎ ማነው እንደኔ ከነዚህ ምርጥ ቤተሰብ የአቤል ቀልድ ከልቡ ሚያስቀው😂❤

    • @etinish
      @etinish 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😂😂

    • @samritube5541
      @samritube5541 7 місяців тому

      እኔም እማዝናናኝ አቤል ነው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 4 місяці тому

      እኔም አቤላ ነው ቀልደ ደሰ ይለኛል

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 7 місяців тому +293

    ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ❤👍👈

    • @flowersalain
      @flowersalain 7 місяців тому +3

      ሙቤ የሩታ ነገር ጨቆኛል ጠፋችሁኮ😢😢😢😢

    • @brhanhaylu1015
      @brhanhaylu1015 7 місяців тому

      mubaye yewah

    • @Lifeistest17829
      @Lifeistest17829 7 місяців тому +4

      ሙቤ አንደለም እየገባቹ እዩ ሙቤ ሙቤ አትበሉ እሱ በየቦታው እየገባ አይፅፍም በሰው ስምና ፎቶ ሚነግዱ ናቸው😒

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 7 місяців тому +4

      አታ ልጅ ስራ ዬለብህም ካማያው ቪድዩ ስር አጣፋም 😂🙄😜🤷🤦😂

    • @user-bp2sd3se4x
      @user-bp2sd3se4x 7 місяців тому

      ❤❤❤❤እኔ

  • @almanal7784
    @almanal7784 7 місяців тому +83

    እነዚህን ቤተሰብ የምወድ በላይክ 🙋😊

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z 7 місяців тому +24

    እናትእኮ ምስኪን አረ ተዉ በእና አባት አትቀልዱ ማነዉ እንደ እኔ አቤል እምወደዉ እስኪ አቤላን እሚድ ይለይክ❤

    • @SeSe-tc8qc
      @SeSe-tc8qc 7 місяців тому

      አቢየ ስወደው😂❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 7 місяців тому +16

    አይ እናት እናት ለዘላለም ትኑር አባትዮው አሳዘኑኝ ለማን ይበሉ ደንግጠዋል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፋዘር እና ማዘር እናንተ ግፈኞች አስደነገጣችኋቸው 😂❤❤❤❤❤

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 7 місяців тому +11

    እናንተ እግዚአብሔር ይይላችሁና ማሚን እንዲህ ታበሳጫላችሁ የኔ እናት ❤❤ አባታችሁ ግን ውይ በስማም የተረጋጉ ስው ደስ የሚሉ አባት ያስቀናሉ I love you guys

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 7 місяців тому +50

    እዮብ ይመች 😂😂😂❤❤❤
    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠበቃችው
    ሰላም ደስታ ፍቅር ወደ ቤታችሁ ይግባ 🎉❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 місяців тому

      ደምሪኝ እህቴ

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l 7 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁልን እዮብ በምክንያቱ ለቅሶውን ነካሀው እኮ ሌላ ብሶት እማ አለብህ 😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 7 місяців тому +10

    ወይኔ እናተ ልጆች😂😂😂😂 አቤል ሳቁ እየቀደመዉ😂😂😂 ሄኖክ ለትወና ጎበዝ ነህ ማሚዬ እና አባዬን ሚስጊን😢😢😢 ደነገጡ እኮ እዬብ ፍትህ ለአለቃቀስህ 😅😅😅😅😅

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 7 місяців тому +11

    አቤት አድስና እዮባ 😂😂😂😂😂 ጭራሽ አቤላና ሔኖክን ጨመራችሁ ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 місяців тому +10

    ደስ ሢሉ❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊዎች

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j 7 місяців тому +32

    ከአዲስ ቤተሰብ ዉስጥ በጣም ደስ የሚለዉ ማነዉ????? ለኔ ሁሉም በተለይ የአዲስ ጸባይ

    • @user-ge4ww1ns7j
      @user-ge4ww1ns7j 7 місяців тому +1

      abel

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 7 місяців тому +3

      ሁሉ ቤተሰብ ደስ ይላሉ ስፔሻሊ እዮባና አቤል❤❤😂😂

    • @saratube8205
      @saratube8205 7 місяців тому +1

      Abel 😂😂😂😂

    • @user-gf5rx9wy6q
      @user-gf5rx9wy6q 7 місяців тому +1

      አቤል በጣም ነው እምወዶው የሳቄ ምንጭ😂

    • @genetmesele
      @genetmesele 7 місяців тому +1

      Abel yileyal

  • @Tigest193
    @Tigest193 7 місяців тому +10

    😂😂😂😂😂የእዮባ ለቅሶ አሳቀኝ ማርያምን ፈታ አልኩኝ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 місяців тому +3

    ውይ አብዬ ተጨነቁ እናትም ተጨነቀች ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 7 місяців тому +3

    አይ እናት ኡፍ ተጨነቃች እኮ ❤❤ረጅም እድሜ ከጤነ ለሁለቹም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 місяців тому +1

    ወይ እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤አቤል የቆየ ቂም አለብህ እንዴ እዮባን በሰበቡ ቀጠቀትከው እኮ 🤣

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +3

    ተስማምታችሁ ስለሆነ ደስ ብሎናል እዳይከፍ ወንድምነት እደዚህ ነው❤

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂እናትእነ አባቶቻችሁ የኔየዋሆች❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 місяців тому +5

    የኔ ውዶች የምር እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ስወዳቹህ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 7 місяців тому +4

    ወይኒ እናት አባት ጨቀት❤❤❤❤❤

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 7 місяців тому +2

    የኔ ናት እናታቹ በጣም ደነገጡ እኮ አንጀቴን ነዉ የበሉኝ🥰🥰😇🤗🤗

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 7 місяців тому +1

    ውይ በናታችሁ አታሰቃዩአቸው እያወኩኝ አለቀስኩኝ እንደውነት አባትና እናት አሳዘኑኝ🙏🏽🙏🏾

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 7 місяців тому +1

    እናት እና አባት አተስደናግጥ😢😢❤❤❤❤

  • @user-gq7ky3ds9d
    @user-gq7ky3ds9d 7 місяців тому +7

    እረሞኩኝ😂😂😂😂😂😂እእእእእእእ😂😂😂😂 እረወይኔ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 7 місяців тому +3

    አይ አቤላ ጠፈጠፈው እኮ ክክክክ

  • @mairyali6322
    @mairyali6322 7 місяців тому +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @Yifattube
    @Yifattube 7 місяців тому +2

    በጣም የምወዳቸዉ ቤተሰቦች ክበሩልን ሰላም ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 4 місяці тому +1

    መቸም የአቤል ተንኮል

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 7 місяців тому +4

    አቤል ግን ምን አስበክ ነው ጠፍጥፈክ ገደልከው😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂አይ እናት እኮ ትለያለች እድሚና ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vcd5555
    @vcd5555 7 місяців тому +4

    😂❤❤❤ይመቻችሁ ወይነ ኢዮብ ስያለቅስ ኣያምርብሕም ስትስቅ እንጅ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 7 місяців тому +3

    እዩብ ሲያለቅስ ክክክክክክክ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +5

    ትችላላቹ ስልህ እዮባዬ 😂😂❤አዲሳችን 😂❤

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia 7 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳቹ እለት ለምከበሩ ቅዱሳን በአላት የምወዳቹ ቤተሰቦቻችን እትኳን በደህና መጣቹልን❤

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 7 місяців тому +6

    ሄኖክ ትወና ይችላል

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 7 місяців тому

    ሰላማቹ ይብዛ አባትና እናታችሁን በጣም ጠፍተው ነበር እማምላክ ትጠብቅላቹ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +1

    አቤልየ ስለናቱ❤❤❤ ፍቅር ከዚህ ቀደም pirank ላይ ስቆረቆር ይለይበታል ❤❤❤ አቤሎ ❤

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 Місяць тому

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ሥታምሩ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 7 місяців тому +2

    በጣምነዉ የምወዳችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @limujimma
    @limujimma 7 місяців тому +5

    እማሚ ግን sharb ወይም ነጠላ ጣል ቢያረጉ ደስ ይላል❤

    • @user-je2io9oz4l
      @user-je2io9oz4l 3 місяці тому

      ስትደነግጭ ትዝ ይልሻል አች😢😢

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 6 місяців тому

    ፍቅርየሆናችሁ ፋሚሊወች የምርደስስትሉ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑርልኝ❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 16 днів тому

    ምርጥ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 7 місяців тому +10

    ቤተሰብ አድርጉን በፍቅር🙏

  • @shinodatube
    @shinodatube 7 місяців тому +8

    ሰላም ለሁላችን
    ሰላም ለሀገራችን
    💚💛❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 місяців тому

      ቤተሰብ አድርጉን በፍቅር🙏

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 7 місяців тому +8

    አቤት ግፋችሁ😂😂😂😂❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 7 місяців тому

    ውይ እዞ መናኛ በሉት😅😅😅😅😅❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹው የሴጣን ጆሮ ይደፈን

  • @Zekia-sn6nd
    @Zekia-sn6nd 7 місяців тому +2

    ሄኖክ ስወድህ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 4 місяці тому

    እነዚህ ወንድሞች ደሰ ሲሉ ባአላህ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 місяців тому +1

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiHaymanot
    @BanchiHaymanot 2 місяці тому

    እቤል ምርጥ። ወንድም ከነሚስቱ ጀንተል ያሉ ስወዳቸው

  • @MeryMery-kh9ro
    @MeryMery-kh9ro 4 місяці тому +1

    Kkkk😂....abale...nw...yasaQnye..

  • @selam801
    @selam801 7 місяців тому +2

    ጠፍታችሁ ነበር welcome back❤😊

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z 7 місяців тому +1

    አቤት አተ ትንሽ ልጅ ዘና ታረገናለሁ😁😁😁😁

  • @LamerotTesdaye
    @LamerotTesdaye 7 місяців тому +1

    አቤል በሰላም ነዉ ጠፍጠፉከዉ

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 7 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 7 місяців тому

    ውይ እበሳቅ ገደልከኝ እዮባዬ እለቃቀስህ 😂😂😂😂😂❤

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 6 місяців тому

    እናትና አባታችሁን ሰላም ስትሉ ጉልበት ብትስሙ ነዉ ደስ እሚለዉ እንጂ እንደ ጓደኛችሁ ሰላም አትበሏቸዉ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 7 місяців тому

    ባግራዉንዱን ታጣፊ፠፠አድርጎ ስፈልግ ይቀይረዉ ይችላል ድያሜጅ ከሚያረገዉ ዘዴ፠ የላቸዉም እንደ በር በመሀሉ እንዲታጠፍ ማረግ ይቻላል

  • @sannayt941
    @sannayt941 7 місяців тому +1

    አይ እናት ተጨነቀች

  • @user-fw6cy3oj6z
    @user-fw6cy3oj6z 7 місяців тому +1

    ኮክክክ ያቤል ጉነጣ የለለ ነው መማታት ደስይለዋል

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 7 місяців тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ተናፍቃችዃል 💗💗💗💗👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p 7 місяців тому

    እደው አላህ ይቀር ይበላቹ የእናት አባት ቀልብ መስበር አግባብ አደለም

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 7 місяців тому +14

    አቤል ቂም በቀል አለበት በስበቡ ጠፈጠፈውኮ😂😂😂😂😂ኪኪኪ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 7 місяців тому +4

    አቤል የቆየ ንዴት አለበት እንዴ ክክክክ😂😂😂😂

    • @Qp4109
      @Qp4109 7 місяців тому

      😅

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂ኣይ እዮብ ኡነት ኣደረገው ያዙኝ ልቀቁኝ ኣለ ፈጣሪ ሰላም ፍቅራቹ ይብ❤❤❤🎉

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 7 місяців тому +3

    ኧረ የመዳም ቅመሞችየ❤❤እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁነኘ😢😢😢😢

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 7 місяців тому +3

    Wellllcome yne wudoch❤❤

  • @tjg2527
    @tjg2527 4 місяці тому

    ማነዉ እደኔ የሣቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebbeaynedesta7045
    @kebbeaynedesta7045 7 місяців тому +1

    እኔ የሚያስቀኝ አቤል በሠበ ቡ በለዉ ይለዋል ለመ ማታት ሠበ ብ ነዉ የሚፈልገው

  • @user-cb8dm2mx8x
    @user-cb8dm2mx8x 4 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉይ እደናተያለ ቤተሰብ ያብዝዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 7 місяців тому

    እዪባዪ የኔ ቆጆ አለቃቀሰህ አሳቀኙ😂😂😂

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 7 місяців тому +2

    የኒውዶችእንኳንደህናመጣችሁ❤❤

  • @busyline5298
    @busyline5298 7 місяців тому

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ እኒህ ናቸው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 7 місяців тому +1

    ደስ ይላሉ እውነት

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 7 місяців тому +1

    ማሻአሏህ አ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 7 місяців тому +3

    ወንድሙ በዚህ አጋጣሚ ደህና አድርጎ ጠበጠበው😂😂😂😂😂

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 7 місяців тому +2

    አቤል ለፕራንክ አይሆንም የምር ለማንኛውም ይሜ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 7 місяців тому

    Bantii inate sirachu hixachu bafimii birakii biloo asabimii tasakalchu gini baxamii ye dagixaluu yebo tasakaa birakii❤❤❤❤❤👍

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 7 місяців тому

    ምርጥ በተስብ ቶሎ ቶሎ ውለዱ ዘራችሁ ይብዛ አቦ❤

  • @tsionsamuel7337
    @tsionsamuel7337 7 місяців тому

    Weyee Henok betam nw yimyawerawe yensun mesmat alchalnem......

  • @user-zu1bc6zj6r
    @user-zu1bc6zj6r 7 місяців тому +2

    አይ በጣም ያስቃል❤❤

  • @Nibe791
    @Nibe791 7 місяців тому +1

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እስኪ ደምሩኝ ተስፋ ስጡኝ እኔ እራሴ ለማጥፋት አስባለሁ ወላሂ ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነው ለመኖር ተስፋ የለኝም የምኖርላቸውም ሰወች በህይወት የሉም በስደት ብሰማ መርዶ ቢመጣ መርዶ በቃ በሰላም ከሀገር ብወጣም በህይወት ወደሀገሬ እምመለስ አይመስለኝም አንዳንደ በቁም ከሞመትኮ ሞቶ መቀበር ፀጋ ነው ሀዘኔን በሳቅ እየሸፈንኩ ግን ላንድም ቀን ሳልደሰት ባጠገቤ ያሉት ሰወችን ህመሜን ሳያውቁት ታፍኔ ልሞት ነው ያረቢ ሞቴን ያቅርብልኝ ከቁም ሥቃይ በቃሽ በለኝ😢😢😢😢

    • @ffatima954
      @ffatima954 4 місяці тому

      አይዞሺ ሂወት ይቀጥላል🎉🎉😢😢🎉❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 7 місяців тому

    የኔ እናት😢😢😢😢

  • @addisalembekele4465
    @addisalembekele4465 3 місяці тому +1

    Abel le prank ayhonim.

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 місяців тому

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 6 місяців тому

    አይ እዮባ 😂😂😂አለቃቀሱ ሲያስቅ

  • @hathat7509
    @hathat7509 7 місяців тому +1

    አቤል ለምድነው ሚቀጠቅጠው😅😅😅😅😅

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 місяців тому +1

    😅😅😂ተኮለኘ😂😂😂

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 6 місяців тому

    ያሮብ አይላያቹ ሁላቹም በሳላም ኑሩ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +1

    አቤል 😂😂😂😂😂 የሳቃችን ምንጭ

  • @user-rh4rh5sz2o
    @user-rh4rh5sz2o 7 місяців тому

    Wwuuuuu dass yemil pirank nw yemechachu Aboo❤

  • @user-bx5mp8xz2g
    @user-bx5mp8xz2g 4 місяці тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 7 місяців тому

    እኔ ያሳቀኝ አቤል ከኋላ ሁኖ በርግጫ በጥፊ 😂😂😂እንድያላቅሰው ነው አይደል ወይኔ እንደት እንደሳኩ😂😂😂

  • @senaittekle2015
    @senaittekle2015 7 місяців тому

    አቤል 😂በካልቾ በጥፊ ይመቸው😂

  • @user-yx9nl9rd7m
    @user-yx9nl9rd7m 7 місяців тому

    እግዚአብሔርደስስትሉኝፍቅራቹሁንያብዛላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 7 місяців тому

    የኔ ወድቹ❤ እንኳን በሰላም መጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 7 місяців тому

    ወይኔ እናቴ።🤣🤣🤣🤣እናት ቶሎ ነቃች።

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 7 місяців тому

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 5 місяців тому

    አቤል ተኮሎ ያሰቀኛል😂😂

  • @user-jb5rk5zv2g
    @user-jb5rk5zv2g 7 місяців тому

    ውይ ክክክክክክክክ የእዬብ ለቅሶ የተመቸው

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 7 місяців тому

    አቤት ግፍችሁ ነፍሳችሁ አይማርም😮😅😅😅❤❤❤