ጀግናዉ አባረፍርፍ ተ*ሰ*ዋ/በወገኑ ተከዳ/ምሬ ወዳጆ ከልብ አዘነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • haddis #habeshachewata #endalk#habmedia#bahirdar #newethiopiancomedy ##raya #eritrianmusic #fendikadella #breakingnews #football #filflu#newethiopianmusicጥላሁን ገሰሰ#tilahungesese#oldethiopianmusic#oldethiopianvedio#alitazezmmusicvedio#አልታዘዝም#aynalemasmamaw#balagerumirt##መሃሪ ደገፋዉ#mehari degefaw#habte abrham#አድዋ#ጂጂኪያ#jijikiya #yonimagnainternational #teddyafro #ጥቁር ሰዉ#ፋሲል ደሞዝ#fasildemoz#አራቱም ቅኚቶች በዋሽንት#ዋሽንት#ሰቆጣ#ራያ#ወሎ#sekota#raya#wello##fana_tv #etv57#realitytv #abbaytv #Ashamtv#Waltainfo#addismedianetwerk#EOT#orthodox #newethiopiancomedy #newstatus #Abidida media#tigray #tigraynews #breakingnews #shortvideo #viralvideo #monitor #Firashadash#Abunmatiase#gojam #gonder #fendikadella #Melakubelay#eritrea #eritrianmusic #Newseritran music#newsrussia #newschaina#newsnigeria #Football#bahirdar #abiyahmed #pasteramritsandhu #paster_raj_kumar_ministries#መሃሪ#zeethiopia #fetadaily #Satenaw media |Zehabesha 11 Top Mereja | Nao Zena tube | Kana Television, fetadaily | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafen drama, betoch, minew shewa tube, Sodere tv, Arada movies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, CNN, BBC, Ethiopia,Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio now, Zehabesha, Hiber Radio, BBN Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube, Mogachoch ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, አብይአህመድ, Mela, #Mela, Health Amharic, Ethiopian Health, Seifu on EBS,Special Thanks #iforEdits, SeifAmharictube, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, EBCu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Ethiopian Music, tigrigna music, ebstv, JTV Ethiopia, Hope Music Ethiopia, Abyssinya Vine, ZEMENTV, Sunday With EBS, LTV World, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, EBS,#habtepromotion#ahimedshide#somalinewmusic#somaliatraditionalmusic#somalia #soma #somalinews #esrail war #hamas war #rusia war#

КОМЕНТАРІ • 353

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 14 днів тому +39

    ፋኖ ይታገሱ ነፍስህ ለዘላለም በሰላም ትረፍ ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 14 днів тому +23

    ነፉስ ይማሪ እንደአንተ አይነት ጀግና ስሞት 1000 ይወለዳል ምክንያቱም ስራችሁ አማራን ደሙን የሚያሞቅ ልብን የሚያሸፈት ጫካ የሚያስገባ ነው።ጋሻ መከታየ ነፉስህን በገነት ያቆይልን።።❤❤❤❤❤❤

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 14 днів тому +10

    ጀግናው ወንድማችን ፋኖ ይታገሡ ነፍስህን በፀደገነት ያኑርልን ጀግና መቼም ሞተ አንልም ሁሌም በልባችን ወስጥ ነህ እግዚአብሄር ሆይ አንተው ጠየቃቸው

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 14 днів тому +7

    ድንግል ጥላሽን ጣይበት ለአስራት ሀገርሽ ነው የተሰዋው ለአማራ ምስኪን ነው ያማል የማይሞት ጀግና ነው 😭😭💔💔💔

  • @dr.derejebelew4654
    @dr.derejebelew4654 14 днів тому +21

    ወንድሜ ፋኖ ይታገሱ አረጋው ነብስህን እግዚአብሔር በአፀደ ያኑረው።😭

  • @hmaryamabera
    @hmaryamabera 14 днів тому +6

    ጀግናው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው በአማራው ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ ነፍስ ይማር

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 14 днів тому +12

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ነፍህን በገነት ያንርልን የወደቅለት ትግል አይቆምም ደል ለአማራ ፋኖ።

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 14 днів тому +8

    ጀግናየዋ ይህ ሁሉ መፀዋት የተከፈለው ለኛ ለአማራ ነው ፋኖ ይታገሱ ወዲሜ 😢😢ነብስህን ይማረ😢እረ አሁንስ ስት ጀግኖች አጣን😢😢

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 14 днів тому +4

    እባካችሁ እናንተ እንኳን አንድ ሁኑ ድል ለአማራ ፋኖ ነፋስ ይማር ህይዎታቸውን ያለ ደመወዝ ለአማራ ህዝብ ለሚሰውት ውድና ጀግና ወንድሞቻችን

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 14 днів тому +13

    ወድሜ ፋኖ ይታገሡ ሁሌየም በልባችን ዉስጥ ትኖራለህ አላህ ነብስህን ጀነተልፊሪዶስ ይወፍቅህ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 14 днів тому +9

    ወንድሞቸ ጀግኖችን ሞት መስማት ያማል ግን ጀግኖቻችን ሁሌሞ ጀግንነታቾሁ አይረሳም ነፉስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ጀግና ጀግና መፅናናትን ይስጠን ይስጣችሁ ከባድ ሀዘን ነው

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 14 днів тому +5

    JEGN AYMOTEM. TESFAYE CANADA 🇨🇦 EWNT NEW FANO DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 14 днів тому +16

    ጀግና ይሞታል የህዝብ ትግል ግን አይሞትም።

  • @habitamutemsigenyalew
    @habitamutemsigenyalew 14 днів тому +11

    የቤተ አማራ ሳይንት ጀግና ነፍስህን ይማረው ጀግና አይሞትም

  • @abebeassefa3202
    @abebeassefa3202 14 днів тому +8

    እስክንድር እውነት ለህዝብ ነው የምትታገለው በጣም ታሳዝናለህ እጅግ አዘንኩ ባክህ ለህዝብ ከታገልክ ለህዝብ የሚሚታገሉትን ውድ እንቁ ጀግኖኖችን አታስገድል

    • @Kenerie
      @Kenerie 14 днів тому

      እስክንድርኮ ያጋደለው ሰው ብዛቱ መከላከያ ከገደለው ይበልጣል

    • @teferedetaddesse3561
      @teferedetaddesse3561 14 днів тому

      Tell zemene who is creating problems for all Fanos.

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 14 днів тому +3

    ጀግና ይሙት ፈሪ ይኑር ቢሻው ባርነት መሸከም ይችላል ትከሻው የጀግናው ሞት ቢያንገበግብም ስሙ ሕያው ነው!!! እግዚአብሔር ለውነት የሞተን በገነት ያኖረዋል!!!

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 14 днів тому +3

    ምነው ምሬ ብቻ እኔም ልዘን እንጅ
    ለእኔ ብሎ ህይወቱን ለሰዋልኝ ልጅ
    ለአባረፍርፍ ፋኖ በመትረጌስ ጠላቱን የሚፈጅ ።

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 14 днів тому +1

    ወንድምዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን 💔💔💔 የአማራ ባንዳን ምን እናድርግ !!!! ታማኙ ወንድማችን ስራህ ህያው ነው 💪🏾💪🏾💪🏾🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 13 днів тому +2

    ፋኖ ይታገሱ ነፍስ ይማር
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 14 днів тому +3

    ነፍስ ይማር እንደተከራተትክ ያረፍከው ኢትዮጵያን ለማዳን በዱር በገደሉ ስትንከራተት ያረፍከው ፋኖ እግዚአብሔር በህይወት መዝገብ ስምህን ይጻፍ የወላጅ ዘመዶችህ መፅናናት እንመኛለን ነፍስ ይማር ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለኢትዮጵያ

  • @Abachada1
    @Abachada1 14 днів тому +5

    ከሆዳም ባንዶች ተጠንቀቁ እያልን ነግረናል:: በተለይ የፋኖ መሪዎች በጠቅላይ ሰፈር ሆነው ማዋጋት ይገባቸዋል እንጂ በሕዝባዊ ስብሰባው በመገኘት ለባንዳ ሴራ መጋለጥ የለባቸውም :: ፋኖ ይታገሱ: ነፍስህ በገነት ትረፍልን:: ታጋይ ይሞታል እንጂ ትግል አብሮ አይሞትምና አርማህን ይዘው ጓዶችህ ይቀጥላሉ::

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 10 днів тому

    ጀግናው ይታገሱ አባ ረፍርፍ ነፍስህ በዓጸደ ገ ነት ትረፍ እመቤቴ ማርያም እቅፍ፡አድርጋ ትቀበልህ ።ጀግና ቢሞትም፡ ስሙና ስ ራው ሕያው፡ነው። ነፍስ ይማር።።። ድል ለተገፋው አማራ ይሁን።

  • @MemhirNekatibebDagne
    @MemhirNekatibebDagne 14 днів тому +5

    ጀግና አይሞትም ህያው ሁኖ ይኖራል ነፍሰ ይማር ሁነው ያሳዝናል ጦር ነው እና ምን እንላለን

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 14 днів тому +4

    የአማራ ጠላት አማራ ነው። አማራ ሳይንቶች ከልክ ያለፈ ጀግንነት፣አልደፍርም ባይነት፣ ሰው አማኝነታቸው ለሞታቸው መንስኤዎች ናቸው።
    አምሐራ ሣይንት ወረዳ ከ40 በላይ ቀበሌዎች የነበሩት ሲሆን ከስፋቱ አኳያ ለአስተዳዴር አመች ባለመሆኑ ለሁለት ወረዳዎች ተከፍሎ አማራ ሣይንት ወረዳ 30 አካባቢ የሚደርሱትን ቀበሌዎችን በማካተት እንደገና ሲዋቀር ቀሪዎቹን ቀበሌዎች መሐል ሣይንት በሚል በተሠየመ ወረዳ እንድካተቱ ተደርገዋል። ጀግናው ይታገሱ ተወልዶ ያደገበት መሐል ሣይንት ወረዳ እጅግ የሰው ጀግና የሚፈጠርበት የደንቆሮ ጫካ (በቦረና ሳይንት በወረሂመኖ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ ጫካን) ተገን አድረገው የሚያድጉ ጀግኖች የሚፈልቁበት ሀገር ነው።

    • @Kenerie
      @Kenerie 14 днів тому

      እውነት ነው ፤ ሳይንት ልበ ሙሉ ነው

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y 14 днів тому +3

    የዚህን ጀግና ሂወት የቀጠፈ ባንዳ ከነ ቤተሰቡ አፈር መብላት አለበት

  • @GebrehiwotMolla
    @GebrehiwotMolla 13 днів тому +1

    ጀግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ
    ለአማራ ህዝብ ሰማዕት ሆንክ ሁሌም እናስታውስህ አለን ጀግና ሞቶ ድልን ያመጣል
    ድል ለፋኖ

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg 14 днів тому +3

    ነፍስ በሠላም ትርፍ 😢😢😢አይይይይ አማራ ስንቱን ልጆችሽ ወደቁ 😢😢😢😢😢

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 14 днів тому +2

    አንበሣው ፋኖ ነብስ ይማር ነብስህ በገነት ያኑረው ፣

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 14 днів тому +2

    ነብስ ...? በገነት ትሁን ! እግዚአብሔር ...? ሁሉን ያያል ? ሁሉን ያውቃል !! ❤

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 14 днів тому +1

    የቆራጡ ጀግናውን ወንድማችን ነፍስ ይማር ሁላችንም በቁጭትመነሳት ይኖርብናል

  • @martamekonnen6553
    @martamekonnen6553 13 днів тому +1

    ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ትረፍ ታጋይ ይሞታል ትግል ግን ይቀጥላል ለአማራ ህዝብ የተከፈለ መስዋትነት ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 14 днів тому +1

    አርበኛ ጀግናው ፋኖ ይታገሱ አረጋው አልሞተም ስሙ ለዘላለም ከመቃብር በላይ ሲዘከር ይኖራል ነብስህ በአብርሃም በይስሀቅ በያእቆብ ጎን ያሳርፍልን ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞት ለባንዳ ሞት ለዘንዶው አብይ ተላላኪዎች ሞት ውርደት እና ውድቀት ሞት ለባንዳዎች በሙሉ 👎👎👎👎

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 14 днів тому +5

    rip ፋኖዎቹ በቻላችሁ መጠን ራሣችሁን ጠብቁ የምታስጠጉትን አጣሩ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 14 днів тому +1

    ወንድምነት የኔ ጀግና አልሞትክም ሁሌም እንወድሀለን ❤❤❤በልባችን ትኖራለህ ክንደ 😢😢💔💔🔥🔥

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 14 днів тому +3

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር እውነት እማራ የምትባል እርስ በርስ የምትባሉ ያሳዝናል ጠላትን ትጠነቀቃለህ የውስጥ ባንዳ ግን ይጉዳል ያማል ያሳዝናል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 14 днів тому

      እዛው ከፖለቲካ ጋር ተጨማለቁ ምድረ ባንዳ እስክንድር ዘመነ እያላችሁ አትበጥብጡ እኔ የምመኘው ስላም ብቻ ነው

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se 14 днів тому +2

    ጀግናው ስለከፈለልን መሰዋት እናመሰግናለን ተግል ግን አይሞትም

  • @Fhxfh-v6b
    @Fhxfh-v6b 14 днів тому +2

    ፋኖ ያሸንፋል ጀግና ይሞታል ጀግና የተካል ፋኖ ያሸንፋል

  • @simonmamo9708
    @simonmamo9708 11 днів тому

    ፍኖ ይታገሱ እግዚአብሔር ዘርሕን ይባርክ ትግል ይቀጥላል ድል ለአማራ ህዝብ ክብር ለፋኖ.....

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 14 днів тому +2

    የጀግናዉ. ወንድማችን. ይታገሱ. ነፍስ. ከአጸደገነት. ያኑርልን. !
    ጀግና. ስጋዉ. ቢሞትም. ስሙ. ሁሌ. ህያዉ. ሁኖ. ይኖራል. ይታወሳል. አንረሳህም
    እባካችሁ. የአማራሕዝብ. ልጆች. ከሰዉ. በላዉ. ጦር. ሳይሆን. የምትጠቁት. አብረዋችሁ. አስመስለዉ. ባሉት. ባንዳዎች. እንዳይሆን. የአማራ. ሕዝብም. ሆንክ. ፋኖዎች. ባንዳዎችን. ቅድሚያ.
    ማጽዳቱ. መልካም. ነዉ. አንድ. አንድ. እያሉ
    በልተዋችሁ. የአማራዉን. ትግል. እንዳያጓትቱት. ይሰራ

  • @user-gq2rg2jd8l
    @user-gq2rg2jd8l 13 днів тому +1

    ጀግናው ይታገሡ አረጋው ነፍስ ህን እግዚአብሔር በገነት ያሰርፋት

  • @yhm7276
    @yhm7276 14 днів тому +3

    ወንድማቸ‍ን ይታገሱ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 14 днів тому +3

    ፋኖ ይታገሱ ጀግናው ብርተ ወኔ የተላበሰ
    አእሱ ተጎ ዳ እንጅ የልቡ እንኳን በደህና ደረሰ
    እራሱን ሰውቶ የአማራ ወገኑን መንፈሱን አደሰ

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 10 днів тому

    ውይ ነፍስህ በአፅደ ገነት እግዚአብሔር ያሳርፋት 🙏 ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ ወንድሞቻችን 🙏

  • @zewdugenet5049
    @zewdugenet5049 14 днів тому +2

    ነፍስ ይማር ጀግናችን። ባንዳነት መቼም ስለሚኖር ጥንቃቄ አሁንም ያስፈልጋል።

  • @mazaalebel6551
    @mazaalebel6551 14 днів тому +2

    እባካችሁ እነዚ ጀግኖችን አታነጣጥሎቸዉ እባካችሁ እክንድርን ተዉት።

    • @aayalew7
      @aayalew7 14 днів тому

      ገደል ይግባ።

  • @getnetmuche369
    @getnetmuche369 13 днів тому +1

    ጀግናች በሰላም እረፍ: ትግልህ ግን በቁጭት እና በድል ይቀጥላል።

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 14 днів тому +2

    የእዚህ ጀግና ደም ከሚፈስ የአማራን ጀግኖች ለመበተን ማህል የገባዉ መርዘኛ እባብ እስክንደር ነጋ ደም ቢፈስ ይሻል ነበር ደም

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

    • @Kenerie
      @Kenerie 14 днів тому

      ​@@teshuadon2197ምነው አንተስ አንጦለጦለህ? ስንቱን ጀግና እርስበርሱ እንዳገዳደለ እኛ እናውቃለን።

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 14 днів тому

      ​@@teshuadon2197ባለጌ ሰርአት ያዢ

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q 13 днів тому

    ወየው ሰለህዝብ ሰለወገን ሰለተገው አማራ ህይዎታችሁን ሰጣችሁ❤❤

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y 14 днів тому +1

    ጀግናችን ስለከፈልክልን መሥዋእትነት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 14 днів тому +1

    ፋኖ ይታገሱ ነፍስ ይማር
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @SeidMohammed-y6u
    @SeidMohammed-y6u 14 днів тому +2

    የፋኖን ባዳ ሆዱን እየበሱ መጨረስ እኳን እናተን ኢትዮጵያ ለመጠበቅ ቃለማሀላ ገብቷል

  • @YihalemTeshesh
    @YihalemTeshesh 14 днів тому +1

    ጀግናው ይታገሱ ነፍስህ በሰላም ትረፍ✝️✝️✝️
    በአማራ ታሪክ ውስጥ ስምህ በደማቁ ተፅᎉ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል ‼️

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 14 днів тому +2

    እስክንድር ደስ ይበልህ ፋኖ አንድ አልሆን ብሎ ቀስ እያለ ጀግኖቹን እያጣ ነው አነተ ጀመርከው ይሀው ተበጣጠሱ እገዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ🙏
    እርሰ በእሩስ ይጠፋፈ ጀመር አይይይይይ ተስፋም የላችሁም😡

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 14 днів тому

      አንድ እንዳይሆኑ የሚያረጋቸዉ ጠላት ነዉ ።ስክንድር ከሰር ተፈቶ ቀጥታ ወደ አማራ ክልል ሲላክ ለዚሁ ለመለያየት

  • @samyy3559
    @samyy3559 14 днів тому +11

    Eskender nega must be out from amara politics

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      ይሄ እስክንድርስ መንፈስ ነው መሰለኝ?😂 ወሎ ድረስ ሄዶ ሰው የሚገድል።
      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ ተንዛዛ-በዛ 😂!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

    • @teferedetaddesse3561
      @teferedetaddesse3561 14 днів тому

      ባንዳ ሁሉ እስክንድርን ለማስጠላት ሰትሞክሩ መሪያችን ዘመነ መውጣት አለበት ያብይ ቡችላ

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k 14 днів тому +6

    እስክንድር ነጋ በፋኖ ትግል እስካለ ድረስ የአማራ ፋኖ አመራሮች በየቀኑ ይገደላሉ ወይንም ይያዛሉ ከውጪ በሚመጣ ገንዘብ የአማራ ፋኖን ወደኋላ ይመልሰዋል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k 14 днів тому

      @@teshuadon2197 አማራ ቶሎ ከነቃ እስክንድርን አሶግዶ ድሉን ያፋጥናል ካሎነ እድሜ ልኩን እየተረገጠ ይኖራል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      @@user-hz2bf2km4k
      "ካሎነ"? ሰገጤ መሃይም!!
      go to school.🛑🛑

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 14 днів тому +1

      ​@@teshuadon2197አይጋላ ከዚህ ምን ትሰራለህ ዉጣ ለጭነት ስንፈልግህ እንጠራሀለን እሽ ጋላዉ😅😅😅😅😅

    • @iamnotyou588
      @iamnotyou588 14 днів тому

      @@teshuadon2197 ዲቃላዎች ከአማራ ፖለቲካ ውጡ ራሳቹህን ቻሉ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 14 днів тому

    ጀግናችን ነፍስ ይማር ለኛ ሰማዕት ለሆንከው ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን ፋኖ ይሔን የመንግሥት ባንዳ ሸአትማር በለው

  • @zekiwosHabtam
    @zekiwosHabtam 14 днів тому +3

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر 14 днів тому +1

    ባንዳ ዘርህ ይጥፍ ጀግናው ወንድማችን ነፋህን ይማረው

  • @habtamusentayehu951
    @habtamusentayehu951 14 днів тому +3

    ነፍስ ይማር እሱ ትልቅ ታሪክ ሰርቶ አረፏል።

  • @minewjal
    @minewjal 14 днів тому +1

    ፈረሰኛውንና ፈረሱን በባህር ያሰመጠ ህያው እግዝብሔር ለንፁሐን ኢትዮጵያዊን ስል እናንቴን ፋኖ የሚትባሉትን ደም መጣጮችን እርስበ እርሳችሁ አፋጅቶ ለሀገር ሰላም ይሰጣል።

    • @aayalew7
      @aayalew7 14 днів тому

      እከክ ጥፋ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 10 днів тому

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪😭

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 14 днів тому +3

    ነፍስ ይማር። ባንዳ ነፍሱ አይማር ። ፋኖ ያሸንፋል!!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

  • @MulualemTesfawu
    @MulualemTesfawu 14 днів тому +1

    የጀግናሞት ሞትአይደለምታሪክህ ሁሌምበአማራህዝብይኖራል ጀግናዉ ይታገሡ ነብሥህን በአፀደገነትያኑረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yohannsmelkamu
    @yohannsmelkamu 14 днів тому +2

    እስክንድርም ዘመነም አንተም ቅዳሜ ሳደርሱ ትሞታላችሁ ጠብቅ

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር : የጀግናችንን: ነብሱን: በገነት: ያኑርልን:;

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 13 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል እስክንድር የሚባል ሰይጣን እያለ አማራ እርስ በእርስ ያጋድላል.

  • @Awake.726
    @Awake.726 14 днів тому +3

    በዚህ መከፋፈላችሁ አብይም አያስፈልጋችሁ እርስ በርሳችሁ ተገዳድላችሁ ታልቃላችሁ!! አማራ መሆን ያሳዝናል!!

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 14 днів тому +1

    ጀግና ብርሌ ነው ወድቆ ይሰበራል!?
    ፈሪ ቅዘናም ነው ሲቀዝን ይኖራል!?
    "ትግል" መሰዋእትነት ይጠይቃል? የአማራ ፋኖ ደግሞ! ለኢትዮጵያ! ለአማራ! መሰዋእትነት ከፍሎ "ኢትዮጵያን" ወደቀድሞ ክብሯ ይመልሳል ጀግናው እግዚአብሔር ነፍስህን በቀኝ ያሳርፍ!!!

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z 14 днів тому +3

    ድምፅህ ሲያሥጠላ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 14 днів тому

    የፋኖ,ይታገሱ,ደም,ትክክለኛ,ደም,የሚመለሰዉ,በስክደር,መሆን,አለበት,ብዙ,ጀግናወችን,ሳያሳጣን,መነሳትአለበ😭😭😭😭😭😭

  • @SeidAehmed
    @SeidAehmed 14 днів тому +1

    ድልለህዝብልጂፋኖ
    አላማህእውንይሆናል😢😢

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 13 днів тому

    የጀግና ሞት ሞት አይባልም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍት ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 14 днів тому +1

    ባንዳ ! ባንዳ ! ባንዳ !
    እስከ መጨረሻው ድባቅ ይመታል!!!
    አማራ ይህንን ሁሉ የጠላት መንጋ በህዝቡላይ እያዬ እርስ በራሱ መተላለቁ???

  • @mekonenmarye1178
    @mekonenmarye1178 14 днів тому +1

    ጀግናው አማራ ሳይንቴው ይታገስ አረጋ እንደ ኣባቶቹ እንደ እነ ራስ ዮስያስ (የመለኮታዊት ሶስንዮስ ባል) ለኦርቶዶክስ እምነት ሰማእት እንደሆነው ዛሬም ታሪክ ራሱን ስለሚደግም በባንዳ ለውዱ የአማራ ህዝብ ሰማእት ሆኗል።
    ለባንዳ ያለን መልእክት ይህ ነው!! ባንዳና የባንዳ ዘር ለአማራ ህዝብ እንጨት ፋላጭና ድንጋይ አመላላሽ እናደርጋቸዋለን። እነርሱና ዘር ማንዘራቸው በአማራ ደህንነት ስር ይሆናሉ ማንኛውም እንቅስቃሲያቸው ሀብታቸው ኑሯቸው በሙሉ ዝቅተኛውን ደረጃ እናከናንባቸዋልን!! ይህን የምታይና የምትሰማ ባንዳ ሁሉ ቀጣዪን ትውልድህን አስበህ ተንቀሳቀስ አማራ ለባንዳ ስፍራ አይኖረውም!! ከገቡበት ግብተን ለፍርድ እናቀርባቸዋለን!!!
    ፋሲሎ ዘከንቲባ ጠምሩ

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry 14 днів тому +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድማለም በውነቱ ፍኖ አስተማሪ እርምጃ መውሰዳለበት እነዚ ባንዳውች ተዘቅዝቀው ነው መሞት ያለባቸው 😢😢😢

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      🛑🛑👎👎የዘመነ ሙሾ አውራጆችስ ለቅሷችሁ በዛ!! ኤጭ !!
      ትንሽ ቆይታችሁማ አሳማው(ዘመነ ካሴ) ሰሞኑን ምግብ መብላት የቀነሰው በእስክንድር ሴራ ነው ሳትሉን አትቀሩም !!😂😂
      የምን መነፋረቅ ነው ? መጥኔ ጎጠኝነት👎👎🛑🛑

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 14 днів тому +1

      tikikil

    • @HfhhfYryry
      @HfhhfYryry 14 днів тому

      @@teshuadon2197 ጭንቅላትህን አሰራው ጎጠኛ ከዚጋ ስለዘመነ ያወራ አለ ወይስ ባንዳነህ ደነዝ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 14 днів тому

      @@HfhhfYryry
      ተው እንጅ " ፈስና ፉጨትን መለየትማ እንዴት ይሳነናል?"😂
      የቡዳ አጯጯህና የጤነኛው እኮ ይለያል።😂😂🛑

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 13 днів тому

    መከላከያን የነካ፣ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @NatnaelAlemu-r9l
    @NatnaelAlemu-r9l 14 днів тому +1

    ሽዋ መከታዉ ባክህ የባንዳ ምሽግ አትሁን እስክንድር ባክህ ዉሀ ጠጣ የአማራን ደም አትጠጣ መከታዉ ባክህ እስክንድርን አበበ በለዉን ሀብታሙ አያሌዉን አትስማ የአማራ ስጋ ደም ጠጭወች ናቸዉ

  • @user-wj3dw5mk4n
    @user-wj3dw5mk4n 13 днів тому +1

    መሬ ለምነው ያዘነው እራሱ አይደል የበላው 😢

  • @lkl7489
    @lkl7489 13 днів тому +1

    ነፍስ ይማርየወንድማችንን!!!

  • @gashawbeyene1614
    @gashawbeyene1614 14 днів тому +1

    ጀግናው ወንድማችን ነፍስህ በሠላም ትረፍ

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 14 днів тому +1

    እናቴዋ ነብሱ በብርሃን ትረፍ 💚💛❤️🧎🏻‍♀️🧢

  • @user-zw9gs5ss3n
    @user-zw9gs5ss3n 14 днів тому +1

    ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑር

  • @almayhumao-lx8tc
    @almayhumao-lx8tc 14 днів тому +1

    እግዜአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑር ነፍስ ይማር

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 14 днів тому

      Aygud Allah betesebun tigst yistachew yathnachew . /

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 14 днів тому +2

    RIP, JEGNAW (The HERO)Yitages Aregaw✝️❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺!!!

  • @MehandisBekalu
    @MehandisBekalu 14 днів тому

    ኤጭ፡አማራ፡መሆን፡አስጠላኝ፡ፈጣሪን፡ግን፡ምን፡ዋጋ፡አለው፡ብዙ፡አቀኞች፡አሉ፡ዘንድሮ፡ስንት፡ጎዶችን፡አጣው፡

  • @MetaMeta-cr2ms
    @MetaMeta-cr2ms 14 днів тому +2

    ነብስ ይማር!

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato 14 днів тому +1

    ነፍስ ይማር በገነት ያውልህ

  • @Almaz-i1e
    @Almaz-i1e 14 днів тому +1

    💪💪💪💪💪💪😭😭😭😭የኒጃግናነፍስዪማር❤❤

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 8 днів тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢ጀግናዉየ

  • @Natanem6596
    @Natanem6596 14 днів тому +2

    ነብስ ይማር

  • @SeniSolo-m4z
    @SeniSolo-m4z 14 днів тому +1

    መቼም ገዳዩ ይታወቃል አይደል?ዘርማንዘሩን ሰብስበህ ጨርሳቸዉ ያኔ ሌላዉም ይፈራል ባንዳዉንም ቤተሰቡ ያስረዋል፣ጨከን በል ፋኖ

  • @habesha-fo3ln
    @habesha-fo3ln 14 днів тому +1

    የኔጀግናወንድምነፉስህንበአፀገነት

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 14 днів тому +1

    አይ አማራ እርሰ በራሳችዉ አንደ ድመት። ትባላላቸዉ

  • @SirajMehamed
    @SirajMehamed 13 днів тому

    ልጁን ያሥገደለው በላይነህ የሚባል ባንዳ ገዳይ1 አበበ ,ፈንታው2ቅድስት ዘውዱ፣3 ምሬ ወዳጆ4 መአዛ መሀመድ፣ሢሆኑ መንገድ መሪውና እያመነው የከዳው በላይነህ ሠጥ አርጌ የሚባል ባንዳ ከሤራቸውጋ ተባብሯል

  • @yhm7276
    @yhm7276 14 днів тому +1

    ደሙ የሚጸዳው የገዳውን ዘር ማንዘር ደራሽ በማጥፋት መሆን ይገባል

  • @simonmamo9708
    @simonmamo9708 11 днів тому

    ነብስ ይማር ለወድማችን እስክንድር ነጋ ለፍርድ ይቅረብ በምርእባዊያን እና የእብይ ፍርፍር ለቃሚ ለነዚሕ ፋኖች ግድያ በግሉ ተጠያቂ ነው ስንት ጀግና ልንገብርን በዚሕ ከሐዲ እኔ እንደእማራ ዳግም እብይ በጫካ ብዬዋለሑ ይሕ እስክመቼ ነው የሚስገድለው?

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 14 днів тому +1

    ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድላቸዉ😢😢

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 14 днів тому +1

    የማትረቡ እናንተው አማራዎች ናቹ በየ ምድያው እየፖሰታቹ ለጥላት ታስታዋውቁና ከዛ ታለቃቅሳላቹ

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 14 днів тому +1

    God bless fano, brother 🎉🎉🎉

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 14 днів тому +1

    የጀግናችንን ነብስ ይማርልን