Alemneh Wasse ሰበር!! ሰበር!! ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ሐውቲዎችን በከባዱ ለመበቀል ዛቱ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 110

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 2 дні тому +5

    እስራኤል ሰው ያልገባው ነገር አለ ከዚህ በሃላ ተዋጊው ክርስቶስ ነው ፅንፈኞች እስቲ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ

    • @samiya6526
      @samiya6526 2 дні тому

      ጭፍን አመለካከት

    • @BadaroStar
      @BadaroStar 2 дні тому +4

      እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን እስራኤሎች ክርስቶስ አያውቁትም እነሱ ያሁድ ናቸው የክርስቶስ ጠላት የእስላም ጠላት ናቸው

    • @westside2499
      @westside2499 2 дні тому +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ አንተ ግን ክርስቲያን ሁነህ መፅሀፍ ቅዱስን አታውቀውም !!! ምን ይላል እንደው ተደበቅ ወደዛ

    • @mamehussen5196
      @mamehussen5196 2 дні тому

      ሲጀመሪ መቼ ኢሳን ተቀበሉ

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze День тому

      ​@@mamehussen5196የአጭበርባሪው የሁቤል ጣኦት አላህ የእስላም ኢሳ ገደል ይግባ ዘሩ የማይታወቅ😅😅😅😅

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 20 годин тому

    ሰላም ለሰው ልጅ ይሁን እግዛብሄር የማይፈሩ ወየውላቸው ።

  • @TesfahunYirdaw
    @TesfahunYirdaw 2 дні тому

    ድል ለጀግናዋ እስራኤል

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 3 дні тому +18

    ሞት ለወሬሪዎች ድል ሀቅን ይዘው ለነጻነታቸው ደምና አጥንታቸውን ለሚከሰክሱ ፍልስጤማውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 дні тому +1

      😂😂😂😂 ምነው የሰማ የለም በሶሪያ የእስራኤል ኮማንዶ የኢራንን 2ጀነራሎች ከነ ጠባቂዋቻቸው ጠልፈው እንዳመጡአቸውና የጦር ማዘዣውን ድምጥማጡን እንዳጠፉት

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому +3

      አለሺ አልሞትሺም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому +1

      @@betelmulu4897 እና ምን ችግር አለው ? እኛም የምንለውኮ ወራሪዋ ጀግና ከሆነች ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ፊት ለፊት ትግጠም ነው ተግባባን ሴትንና ህጻናትን በምትጨፈጭፍ።

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому

      @@מסרק ነግሬሻለሁኮ ወራሪዋ ከጠፋች በኋላ እንደምሞት ማለቴ እናንተ ፈላሻዎች ኢትዮ መታችሁ ስለምኑ ማየት 😂😂😂😂 ከዛ ብሞትም አይቆጨኝ እድሜ ለሽአዎች ድራሻችሁን ያጠፉታል 100አመት እኔኳ ሳይሞላችሁ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 дні тому

      ​@@بنتسيد-خ3زእስኪ እርፍ ካልሆነ ፍልስጤም ሂዱና ተዋጉ ምን እናድርጋችሁ ሆ የዳስከውን አጥቃ ቢሉት ወደሚስቱ አሉ😂😂😂😂

  • @AbateAmare-jr1np
    @AbateAmare-jr1np 3 дні тому +3

    ማስታወቂያ ጠላሁ በጣም በዛ

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l 2 дні тому

      አታሳልፉውም

    • @AbateAmare-jr1np
      @AbateAmare-jr1np 2 дні тому

      @@user-fg1zm9ex4l ደግሞ ሲጀምር በከፍተኛ ጩኸት ስለሆነ ያስበረግጋል ማሳለፉማ unsubscribe አርጌ አርፋለሁ

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 2 дні тому +2

    ርእስ አጠቃቀምህ ራሱን የሆነዉን ሳይሆን ገና ከሆን የሚችለዉን ትገርማለህ የኢስራኤሉ የገደሉ ብለህ የፍልስጤም ደግሞ የጋዛ ጤናው ሚኒስትር ገልጸዋል።

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 2 дні тому

    አለምነህ ማስታወቂያህን በመጠን እድርገው:: ከአጠቃላይ ጊዜው ግማሽ የሚጠጋው የማስታወቂያ ነው: እየበዛ ነው::

  • @kasayealemayew6024
    @kasayealemayew6024 2 дні тому +1

    በቀል በቀልን ነው የሚወለደው ሁደይዳ ነዳጅ ዲፖ ለመታችው የመልስ ምት ነው አርፋ ትቀመጥ እንቢ ካለች ኔተናሁ እስከወዳኛው ሊሸኝ ይችላል

  • @user-ge7xp5zj9s
    @user-ge7xp5zj9s 3 дні тому +6

    ድል ለፍልስጤም የመንዎች ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 3 дні тому +4

    የወራሪዋ መሪ ግን ውሸት አይሰለቸውም የትኛውን ታጋች ነው በጉልበት ያስመለሰው😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому

      አቺን እደሰው ቆጥሮ ማን ያሰረረዳሻን እየሳቁብሺ ነው ሚያልፉ እኔም ዘገምተኛ ስለሆንሺ ሰላሳዘንሺኝ ነው መልስ ምፀፍልሺ😅

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому

      @@מסרק እንኳን እኔ አንች ፈላሻዋም ዘገምተኛ አልተባልሽ 😂😂😂 እያየን ነውኮ መንገድ ለመንገድ ሲተኙ የወራሪዋ ወታደሮች ድምፅ ሲሰሙ ለዛውም ዳይፐር ለብሰው እስኪ እኛ የምንደግፋቸውን ወታደሮች ተመልከች ንግግራቸው ብቻ አንጀት አርስ እኮ ነው

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому

      @@بنتسيد-خ3ز አይይይይይ ስታሳዘኚ አቺ አሁን ሰው ነሺ ዘመዶቺሺ ሙተው ሲያልቁ ካገራቸው ሲፈናቀሉ ለአለም መግስት የድረሱልን ጥሪ ሲያሰተላለፉ ለሙቅ ሚሆን ደውቄትና ብረድስት ያላቀበልሺ ሰው ተብለሺ

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому

      @@מסרק 😁😁😁 ከዛም በላይ አድርጊያለሁ ለፍልስጤማውያን እሺ እንኳን ለነሱ ላንችም መልስ እየመለስኩ ነው ለገዳይዋ።ሲጀመር የት ታውቂኛለሽ እኔን ለመውቀስ የምትዳክሪው

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому

      @@بنتسيد-خ3ز ሀሀሀሀሀሀ ምን አደረግሺ ባክሺ? ሀሀሀሀ አይይይ እኳን አቺ 57 አረብ ኢምሬትም እጃቸውን አጣጥፈው ነው ዝም ያሉ ሲጀመር እኳን ለነሱ አቺም ተጠግተሺ ነው ምትኖሪ

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 3 дні тому +2

    የተጠቀምከው ርእስ ጥቃቱን ለማቃለል ነው😂😂😂

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 3 дні тому +9

    ሐማስ 👍ውነትም እስራኤል ከእንግዲህ ሰላም ህልሟ ነው።
    የግፎን ክፍያ የምትጀምርበት ግዜ ተቃርቧል🇾🇪💪💪💪

    • @פקדו
      @פקדו 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 дні тому +1

    Good

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 3 дні тому +1

    አዋአዜ 🎉🎉🎉

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 3 дні тому +7

    በጣም ገራሚው ነገር ግን የወራሪዋ አጋሮች 10ሀገሮች እሷን ከጥቃት ለመከላከል በተለይ ከቀይ ባህር ለሚመጣባት ጥቃት የጦር መርከብ ሳይቀር አሰማርተው ነበረ ግን ያው አየነው ማዳን እንዳልቻሉ የነሱን ሁሉ አልፎ ዛሬ ወራሪዋን ሲያስለቅስ ዋለ።

  • @MusemaSrur
    @MusemaSrur 3 дні тому +8

    እስራኤል ፉከራ ብቻ ነው ያላት አቅሟ ተሟጣጧል ኔታናሆ እየጨለመበት ነው ድል ለፍልስጤም

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому

      ለጂል ህልም አይከለከለም😂😂😂😂

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 2 дні тому +1

    ሁሌ ሜዳ ላይ ወደቀ ሚባለው እስራኤል ሰው እና ቤት የለም እንዴ😂?

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 3 дні тому +4

    Ye allah ergiman be netaniyaho lay yiwredibet amin

    • @mamelily6974
      @mamelily6974 3 дні тому

      ያ ኢላሂ ሁቲ ላይ በላ አውርድበት

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 2 дні тому

      😂😂😂 እርግማኑ አይሰራም

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 3 дні тому +3

    አለምነህ ማስታወቂያ ነዉ የተከሸነ ማታለያ። የእነ ሠራዊት ስንቱን አዘርፈዋል። በልኩ አድርገዉ እባክህ።

    • @serawitulemma2358
      @serawitulemma2358 2 дні тому

      ማስታወቂያው አሰልቺና እጅ፣እጅ የሚል ነው በዝህ ላይ ለማስታወቂያ ሽፋን የተሰራው ዜና ምቹና ወቁቱን የጠበቀ ፡ከኢትዮጲያ ጂኦ ፖለትክስ ፡ያላካተተ ፡አለማቀፍ ዋቢዎን ማስረጃ አታች ያላደረገ ነው ፡ያአ ማለት ማስታወቂያ አያሰፈለግም ሳይሆን ፡በልክና ሚዛን የጠበቂ ለሚሰጡት ዘናዎች፣ትንተናዎችን ፡ዝቅ ያደረነገ ፡እጅግ አጓዋጊ ሆኖ መቅረብ አለበት።

  • @user-yk1oy9pe7f
    @user-yk1oy9pe7f 2 дні тому +1

    7 ደቂቃ ማስታወቂያ

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 дні тому

    መተኮሱን እማ ማነም ይተኩሳል የስራኤል አምላክ አንገት ይበጥሳል

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 2 дні тому

      🤔🤔🤔🤔የ12000 ጨቅላዎችን ጭምር?? 🤔🤔🤔

  • @HabtewoldGetachew
    @HabtewoldGetachew 3 дні тому +2

    ተው እንጂ አለም ነህ 13 ደቂቃ ዜና ላይ 8 ደቂቃ ማስታወቂያ ምነው ትልቅ ሰው ጠፋ ለመሸቀል ቢሆንም ከአንተ አይነቱ በስራህው ልክ ማግኘትን ካልተማረን ከማን እንማረ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 3 дні тому +9

    ሽአዎች ግን ጀግና ናቸው ወራሪዋን እንደት እንደሚያርበደብዱ 😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק 2 дні тому +1

      ጂል በየሄደበት በሳቅ ነው ስራው ምክንያቱም ጂል ስለሆነ😂😂😂😂

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому

      @@מסרק ወራሪ ደሞ ማነው ሪፕሊይ የመስጠት መብት የሰጠው😂 ሂድ ከዝህ ለማኝ የሰው ሀገር በልመና መውረራችሁ ሳይቀር ጭራሽ እኔን ለመናገር መጣህ

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 2 дні тому

      አንተ የመሀመድ ጅኒ ተሸካሚ ሀይማኖት ኮራጅ።

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 дні тому

      @@ራዝኤል ማን ማንን ኮራጅ እንደሚል ተመልከቱ እስልምና እኮ በ40ቀን ወይ80ቀን በውሀ ተረጭተን የምናመጣው እምነት አይደለም የተፈጥሮ እምነት ነው ደሞስ ቢኮረጅ ኑሮ ለምን እየሱስን አምላክ አልተባለም ነበረእ መልስ የላችሁም ምክንያቱም እስልምና ከአባታችን አደማና ከእናታችን ሀዋ ጀምሮ የነበረ ነው።

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 3 дні тому +4

    የተልባ ጫጫታ በሙቀጫ ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 3 дні тому +1

    ሥለ ትራምፕ ትኩሡን ዜና በቶሎ አቅርቡልን ?

  • @biniamgunta776
    @biniamgunta776 3 дні тому

    ማስታወቂያው ቢመጠን ጥሩ ነው;

  • @abebatafere9957
    @abebatafere9957 3 дні тому

    Betam yikrta adebertu beza👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀

  • @eyuibnhabesha
    @eyuibnhabesha 3 дні тому +3

    ሁሌም ሰው የሌለበት እንዳሉ😂😂😂😂😂 ግን ልክ ናችሁ እናተ አሳማ እንጅ ሰው አይደላችሁም ለካ

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 2 дні тому +2

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 2 дні тому

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 2 дні тому

    እኔ እኮ 😂 አሽቃባጭ ሁሉ እርሱ ስራውን ነው የሰራው የእውቀት ሰው አለምነህ ምን አገባን ሁለቱም አያቁን ወይ አመል😂😂😂

  • @HailemichaelAniley
    @HailemichaelAniley 3 дні тому

    Mastawekia indih yastelal

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 3 дні тому +3

    ድል ፍልስጤማውያን ሞት ለይስራዬል ውድመት ለሜርከዊየን ይሁን 🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @ethioboom524
    @ethioboom524 3 дні тому +9

    እስራኤል ያለ አሜሪካን ምንም ናት 👈 ድል ለተበደሉት ፍልስጤም

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 3 дні тому

      የሙስሊም ሽንት ጨርቅ ተነፊ😂😂😂

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 дні тому

      ከብት ሁሉ አሜሪካ ያለ እስራኤል ምንም ናት እንዲሁም አለም ሁሉ

    • @ethioboom524
      @ethioboom524 3 дні тому

      @@betelmulu4897 ሲሉ ሰምተሽ ነው🤣🤣🤣🤣🤣 በአይናችን እያየን ያለነውን ነገር 🙄🙄🙄

    • @ethioboom524
      @ethioboom524 3 дні тому

      @@mesfintesma6289 ደንቆሮ ደደብ ነፈዝ የአህያ ልጅ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 дні тому

      @@ethioboom524 😂😂😂 እረ ስድቡን አረጋጊው እስራኤል ይሄን ሁሉ በላ የምትመክተው አይታይሽም በ7አቅጣጫ አንድን ሀገር?

  • @AdbulHameed-f5c
    @AdbulHameed-f5c 2 дні тому

    አረ መስተወቅየዉ በዘር

  • @ibnuseid4232
    @ibnuseid4232 2 дні тому +1

    ምን እንደተፈጠረኮ አልነገርከንም ፈላሻው??
    😂😂😂😂 ምን እንደተፈጠረ ሳይናገር እስራኤል ለበቀል ተዘጋጀች ብሎ የሚናገር ጋዜጠኛ አንተን አየው 😂😂😂

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 2 дні тому

    ኸረ ያንተስ ማስታወቂየ 😅😅😅

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 2 дні тому

    🔼👉Stopping the supportive is the key 🎉🎉🎉if you stop supporters of Ukraine support ,they can do the same at supporters of Hawty to any kids of attack 🎉🎉🎉 Wise

  • @ራዝኤል
    @ራዝኤል 2 дні тому

    ዓም እስራኤል ሀይ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 2 дні тому

    ስለ ትራፕ የሁለተኛ ጊዜ ጥቃት ምንም አልሰማህም አዋዜ?

  • @Mohammedyesuf-vs6uw
    @Mohammedyesuf-vs6uw 3 дні тому

    የአላህ ዚድ ሞት ለአሜሪካና ለእስራኤል ድል ለተገፉት ፍልስጥኖች

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 3 дні тому

      😂😂😂😂ይገርማል ሀማስ ያላዘነላቸውን ፍልስጤማውያን ማን ይዘንላቸው

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 2 дні тому +1

      የህፃን ደፋሪው መሀመድ ጅኒ ተሸካሚ 😅

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 3 дні тому +2

    😂😂😂አይ ሁቲ መጥፊያሽ ደርስ
    እስራኤልን መንካት በፍቃደኝነት በራሱ ላይ የሞት ፍርድን ማጽደቅ ነው😂😂❤

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 3 дні тому +2

    ፀረ ክርስቶስ ገና ይጠፋሉ ድል ለእስራኤል

    • @ethioboom524
      @ethioboom524 3 дні тому +3

      ፀረ ክርስቶስ እኮ አይሁዳውያን ናቸው 🤣🤣🤣አለማወቅ ተጫወተብህ

    • @ahmedbeshir1821
      @ahmedbeshir1821 3 дні тому

      መሃይም ቆምጨ

    • @zubydakedir
      @zubydakedir 3 дні тому +1

      እስራኤልስ ጸረ ክርስቶስ አይደለችም በጨዋነት መልስ

    • @AliDuri-hk1qr
      @AliDuri-hk1qr 3 дні тому

      Gegama

    • @Aman-Kem
      @Aman-Kem 3 дні тому

      ፀረ ክርስቶስ'ኮ አይሁዶች ናቸዉ።

  • @MoTE-o2c
    @MoTE-o2c 2 дні тому +1

    ቆሻሻ ሽማግሌ ኢህ ሽማግሌ መቼ ነው
    የሚሞዉ

  • @samavi4725
    @samavi4725 2 дні тому

    የዚህ ሰውዬ ወሬ አቅለሸለሸኝ 😂

  • @mamehussen5196
    @mamehussen5196 2 дні тому

    አንተ የውሻ ልጅ ለምን ዛቻውን ሪእስ አረከው

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 2 дні тому

    አለምነህ ማስታወቂያህን በመጠን እድርገው:: ከአጠቃላይ ጊዜው ግማሽ የሚጠጋው የማስታወቂያ ነው: እየበዛ ነው::