Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ፋኖ ይገድላችኋል ተብለን ነበር" ምርኮኛ ወታደሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over UA-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    UA-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

КОМЕНТАРІ • 161

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 3 дні тому +19

    ጉድ ነዉ እኮ ፋኖ በሬ እያረደ ያሳየናል መከላከያ ተብየዉ ደግሞ እሬሳ እየቆራረጠ ያሳየናል አይልዩነት እደ ዘንድሮ የመከላከየ ክብር0%ወርዶ አላያሁም

  • @wollotimes
    @wollotimes 3 дні тому +19

    አማራ ሃገር ነው አይዞን ወንድሞቻችን ናችሁ አልሃምዱሊሏህ ስለሁሉም ነገር

  • @KaloKalo-w8b
    @KaloKalo-w8b 3 дні тому +22

    ፓ ጀግና ፍኖ ድሮም እጀራ መብላትንም ያስተማራቸው አማራ ነበር አሁንም የሰው ስጋ ሳይሆን የስሳት እዴሚበላ አሳዮቸው !!

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 дні тому +17

    ፋኖ የፖለቲካ ፓርቲ ሳይሆን የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ነው

  • @beleteabate5239
    @beleteabate5239 3 дні тому +16

    አየአማራዘርህ።ይባረክ።ደልለፋኖ።

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 дні тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 3 дні тому

      አሜን፡አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 3 дні тому +14

    ይህንን ሰላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። በተለይ ከመሪዎች ጋር እንዳይገናኙ ይደረግ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 дні тому +26

    ሪፐብሊክ አማራ ይመስረት። ብሔር ብሔረሰብ ከእንግዲህ አናምናቹህም። 60 ዓመት አማራን ገላቹሃል ዘርፋቹሃል። ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ምንም ዋስትና የለንም። ድል ለአማራ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 дні тому +3

      ተመግደልም አገዳደል በጀገራ የተገደልነው 😭😭😭😭ስንቱን ልዘርዝረው ብቻ ሆድ ይፍጀው 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 3 дні тому +1

      @yghezudenkul8734 ጎጠኛ አትሁን ፋኖ ምንእያደረገ እንዲህ ልብ በል ፋኖ ጀግነትብቻ ሳይሆን አመራርም እንደሚችል እያሳየ ነው።

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 2 дні тому +2

    ዐማራ ጀግና ነው እምንለው በምክንያት ነው እግዚአብሔር አምላክ ድልን ያላብሳችሁ አምላከ ዳዊት የዳዊትን ጠጠር ያድልልን አሜን ፋኖ ደሞቼ ❤💪💪💪

  • @truthfreeus3546
    @truthfreeus3546 3 дні тому +13

    Take care Fano! These are enemies!

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    ዙረዉ ነዉ የሚወጓቸዉ ከለቀቋቸዉ እነዚህ አረመኔወች እነሱ ሲማረኩ በነፃ እጃቸዉን አደለም የሰጡት ስት ወዴሞቻችን ተሰዉተዋን😢😢😢

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 3 дні тому +7

      የሰውን ልብና አእምሮ ማሸነፍ የሚቻለው ፋኖ እየተከተለው ባለው መንገድ ነው ። ስኬት ለፋኖ።

    • @Nigus616
      @Nigus616 3 дні тому +2

      Awo ፋኖ ደግ ነው እናም ይህንን ሁሉ ቀልበህ ትለቀው እና ተመልሶ መጥተው እናቶቻችን ሴትም ሆነ ወንድ እንዲሁም ቄሶቻችንን ዎቻችንን በደንብ ይደፍሩልናል በርቱ ፍኖዎች

  • @worknehbeyeneworknehbeyene
    @worknehbeyeneworknehbeyene 3 дні тому +9

    ይሄ ነው አማራ
    አባቶቻችን ተማርኮል ፤እኛም ተደግማናል

  • @berhno
    @berhno 3 дні тому +9

    መለቀቅ የለባቸዉም ብዙ ጀግና ወድቆ ነዉ የተያዙት እዳት ለቁመተኪ የላትም ሂወት😭😭ፋኖዬ ፈጣሪ ካተ ጋይሁን በቅርቡ እነዋሪን ከተማ ማሰታወሰ ትቺላላቹ😭😭

  • @HelenKankew
    @HelenKankew 3 дні тому +8

    ማየት ማመን ነው አባቴ ፋኖ የአባ መስጠት ልጅ የጀግና ልጅ ከመጡበት የማይደራደር ነው

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 дні тому +5

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 3 дні тому +3

    ይህ፡ነው፡አማራ፡ድል፡ለፋኖ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 3 дні тому +4

    ተመልሳችሁ ልትወጉት ብታስቡ የጎረሳችሁት ያንቃችኋል በእውነት

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 дні тому +7

    እኛ የምንፈልገው ኦሮሞ፣ትግሬ፣ ሱዳን የውስዱብን መሬት መልሱልን። የአማራ መሬት ለአማራ አይደለም ለሌላ ይበቃል። ከእንግዲህ አማራ የሆና እንስሳ ካልሆነ ከአማራ መሬት ውጭ ገንዘቡን ጉልበቱን ማባከን የለበትም። አማራን እናልማ ? ይበቃናል ስደት። ድል ለአማራ

  • @ጀማል-ኈ4ቀ
    @ጀማል-ኈ4ቀ 3 дні тому +2

    አማራ ደጉ ህዝብ በጠብ ለመጣ ያቅበታል በፍቅር ለመጣ ብሉሉኝ ጠጡል አቦ ሲችልበት
    ሁሌም ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 3 дні тому +5

    ከናንተ ገዳይ ዘራፊ ያላየንው ግብጽ ይሻለናል። አረመኔዎች። ዛሬም አማራን እየገደላቹህ እየዘረፋቹህ እያሰራቹህ እያፈናቀላቹህ ነው። አማራ ጨክን።።።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 дні тому +4

    ኦሮሞወች ሰምታችሃል የሰው ስጋ አይበላም እዩ የበሬ ስጋ ነውየሚበላው በተግባር አማራው እያሳያቹ ነው ምድርአህያ ሰውአትብሉ

  • @TaddesseY
    @TaddesseY 3 дні тому +6

    ይሔ ሲያዙ የሚለፈልፉት ነገር የማስመሰል ነው።እተቋማቸው ጋር ሁነው ግን ምታው ግለደው የሚሉ የእኛን ሰው ነው።ስለዚህ በሚገባ ጥንቃቄ ይደረግ?

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 дні тому +2

    ❤❤❤በርቱ ጊወኖች

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu День тому

    የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ
    ለሰው ክብር ያለው
    በኢትዮጲያ እነት የማይደራደር ሕዝብ ነው
    በሌላ በኩሉ ሀገር ወዳድ ሰው አክባሪ።ጀግና ሕዝብ ነው።ማሸነፍ አይቻልም ይህን ሕዝብ

  • @zewditudawit9247
    @zewditudawit9247 3 дні тому +6

    አይ ፋኖ ! እነዚህ ከተግባራቸዉ እንደሚታየዉ እንደናንተ የሞራል ልእልና የላቸዉም ሲገሉ ሲዘርፉ እህቶቻችሁን ሲደፍሩ የነበሩ እስከመጨረሻ እናንተን ሲዋጉ ቆይተዉ የሚተኩሱት ሲያልቅባቸዉ እጃቸዉን የሰጡ ናቸዉ ::
    ለምን አስቀድመዉ ከነመሳሪያቸዉ እጃቸዉን አልሰጡም ? ነገስ እንደገና መጥተዉ እንደማይወጓችሁ ምን ማረጋገጫ አላችሁ? ከዚህ በፊት የለቀቃችኇቸዉ እንደገና መጥተዉ እንደወጓችሁ ሰምተናል :ስለዚህ የወታደሪያዊ መመሪያ ደንብ የላችሁም ወይ ?
    እስከመቼ ድረስ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፉ እረፍት እየነሱ እነሱ በሰላም ይኖራሉ? ለዚህ ሕዝብ ፍትህ የሚያሰጠዉ ማነዉ ? በጣም የሚያሳዝንና ግራየሚያጋባ ነገር ነዉ ::
    ለዚህ ሕዝብ እግዚአብሔር ይሁነዉ እሱራሱ ይርዳዉ ያስበዉ :: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሕዝብ
    ፍትህን : ይቅርታን : ምህረትን የሚያውቅ ሕዝብ እርሱ ግን ፍትህን አጥቶ በጨካኞች መከራዉን እያየ ነዉ::

  • @TemesgenButa-pc2jd
    @TemesgenButa-pc2jd 3 дні тому +5

    ይህ ቀዳዳ ዘጠና ሜትር የማይተኩስ መሳሪያ ይዛችሁ አታሸንፉም ሲል የነበረ ይህው ተማረከ

  • @worknehbeyeneworknehbeyene
    @worknehbeyeneworknehbeyene 3 дні тому +4

    ግዮን ቲቪ መረጃ የምትለቁባትን ሰዓት አስተካክሉ

  • @kuloberetzanjira4125
    @kuloberetzanjira4125 3 дні тому +2

    This is Amhara's culture

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 дні тому +1

    የእኔ አዛኞች❤
    ኢትዮጵያየ ሕዝብሽ ተከባበሮ በፍቅር የሚኖርበት ሰላምሽ የሚረጋገጥበት ቀን ናፈቀኝ~

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 3 дні тому +2

    ፋኖዎቹ ለራሣችሁ እወቁ ይህ ፆርነት ነው ሊገልህ እቤትህ ድረሥ የመጣን ገረድ መሃይም በጀሮው ልቀቅበት

    • @ZemanaZemana
      @ZemanaZemana 3 дні тому

      ጀግና የማረከውን አይከልም ይሄ የፈሪዎች ስራ ነው

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 дні тому +2

    ኢትዮፕያ እና አማራ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የዋህነት አታብዙ

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 3 дні тому +2

    Amhara is the corner stone of human beings.

  • @OumerNuru-p9u
    @OumerNuru-p9u 3 дні тому +2

    ይችላል

  • @kassahundemelash352
    @kassahundemelash352 3 дні тому +2

    Fano Brav!

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 3 дні тому +1

    ጉድ በል የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-vp8hm2lv9r
    @user-vp8hm2lv9r 3 дні тому +1

    ድሉ ይቀጥላል ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 3 дні тому +1

    አማራኩሩናጀግናነው ማየትማመነው

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf 3 дні тому +1

    ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት አምሐራነት

  • @demeketsegaye1284
    @demeketsegaye1284 2 дні тому

    ምን ማለት ይቻላል ጎበዝ ፋኖነት ይለምልም

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج 3 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 3 дні тому +2

    ዉጊዉ ከክላሽ አልፋን ብሎ ሲወሸክት የነበር ከተማ ተወሽኮ ከመማረኩ በፊት ቢዶ አጡልኝ😂😂😂😂

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 3 дні тому +3

    መቶ ሜትር የሚተኩስ መሳሪያ ይዛቹህ አታሸንፉም ግዜው የቴክኖሎጅ ነው ያልከው ወታደር ደናነህ

  • @FomXjd
    @FomXjd 3 дні тому +2

    ፋኖነት

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 3 дні тому +2

    ፋኖ እንዲ ነው

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 3 дні тому +2

    እጭ ተዋግተን ስንጨርስ ነው የተማርክን ባይጨርሡ ይጨርሡዋችሁ ነበር

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 3 дні тому +1

    እነሱ የተማረኩትን ቆራርጦ የሚገድሉ ወታደር ሳይሆኑ አረመኔ ስብስብ ነው!! መከላከያ መስመሩን ስቷል!! መፍረስ አለበት!!

  • @berhno
    @berhno 3 дні тому +2

    የጨነ ቀለት ብዙ ያወራሉ ሲፎኩሩ ነበር አማራ መጣዉል እያሉ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 3 дні тому

    ደጉ አማራ 🥰

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 3 дні тому +2

    ሲያዝ ፋኖ ይገላቹሀል ተብለን ነበር ምናምን ምናምን። የፋኖን ቁመና የዋህነት ጥርት አድርገው ያውቃሉ። አይደለም አማራ ከኢትዮጵያ አንዱ ክልል የሌላ አህጉር አገራት ስለፋኖ ባህሪይ ጥርት አድርገው ያውቃሉ ለምን የፋኖን ልብ ለመሸንገል ነው። አሁንስ ፋኖ ራሱ ቅቤ አንጓች መሆኑ አስጠላኝ። የራሱን ጓዶች በራብ እየቀጣ ለምርኮኛ ሰንጋ የሚቀልብ ጤነኛ አይደለም መቀለብ መብላት ካለበት እራሳቸውን ሰው ተው ፋኖ እንዲጠነክር ለሚያደርጉት ይሁን። እወደድ ባይ ይቅር። ማስመሠል ይመሥላል። ከዛ ደግሞ ዙሮ እራሱን አጎልብቶ ፋኖን ይገላል። አይ ፋኖ እየሞተ የሚያዝን።

  • @ZemanaZemana
    @ZemanaZemana 3 дні тому

    እንኳንም አማራ ነኝ ፋኖየ ትችላላቹህ

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 3 дні тому +1

    ይቅርታጠይቁበተለይአማራየሆንከባንዳሁሉ

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 дні тому +2

    Nonsense Fano… 1st make them bold, to be safe & treat them as enemies!

  • @yordanoswetetu7378
    @yordanoswetetu7378 3 дні тому +1

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ወነድሞች እህቶች!!!አዎ ይህ ህዝብ ደግ ሩህሩህ ባህሉን እና ሃይማኖቱን አክባሪ ነው አማራ ገዳይ አይደለም ፈጣሪን ፈርቶ እና አክብሮ ሚኖር ህዝብ ነው፡፡ አሁንም ቢሆን መንግስቱን እና ፋኖን ያጋጨው ትልቁ ችግር የዘመኑ ፖለቲካ ነው፡፡ መከላከያም ሆነ ፋኖም ሆነ አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ወነድሞች ነን እህቶች ነን አባካችሁ አንፋጅ አንድ እንሁን ጦርነት ይብቃን እንተዛዘን እንደጋገፍ ኢትዮጵያዊያን እኮ ተዛዛኝ ተደጋጋፊዎች ነን፡፡ ጦርነት ለማንም አይበጅም ብሄር ብሄረሰቦች እባካችሁ የዘመኑ ፖለቲካ አይጠቅመንም ስራ ዝቅ ብለን እንስራ!!!!

  • @HenokAdane-hu4xc
    @HenokAdane-hu4xc 3 дні тому +2

    ይሄን ምላሱን መቁረጥነው ከሌላ ብሄሮች የመጡትስ ቢያወሩም ይችላሉ ይሄ ግን ከዚያው ተወልዶ ከጓደኞቹ ከቤተሰቦቹ መጠየቅ መረዳት ሲችል ባንዳ ሆኖ ከርሞ አሁን ይለፈልፋል

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 3 дні тому +2

    ይኸ ቀዳዳ በቲክቶኮ ሲደነፋ የነበረ ሆዳም አማራ ነው። ፋኖን ሲሳደብና ሲያናንቅ ነበር። አሁን ይህን ሰው ማርኮ መቀለብ ሀጢያት አይሆንም? ፋኖ በዚህ አይነት መቼም ትግሉን ፈቀቅ ማድረግ አይችልም።

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 3 дні тому

    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💪❤❤❤😍😍😍

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 3 дні тому +1

    አሁንስ ፋኖ እየመሰለኝ ነዉ የሀገር ጠባቂ ይህነዉ ስረአት ማለት
    እኔ እንደ ዘንድሮ የሀገር መከላከያ ክብር 0%በታች ወርዶ አላየሁም እስከ አሁን ድረስ ባአላህ የሞተን እሬሳ መቆራረጥ ማለት ምን ያክል መዉረድነዉ እኔ ከሞኩ በቆራርጠኝ በዘለዝለኝ የት እሰማለሁ ይምር ከሚዛን ቀላችሁ ወርዳችኋል ለራሳችሁ እዘኑ እሬሳዉን ለቆራረጣችሁት አይደለም ማዘን ለእናንተ በቆማችሁ ለሙታችሁትነዉማዘን።።የአማራ አባቶች ሁለት ተረቶች ስተርቱ ሰምቸ ነበር ዘንድሮ አስታወስኩት
    1@ጀግና አንድ ግዜ ከመታ አይደግምም ይላሉ
    2@ፈሪ የቀጣሀዉን እስኪ መታ ሲሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ ምርጥ አባባል ልክ እንደ አሁኖቹ መከላከያ ተብየዉች ፋኖን መምታት ሲሳናቸዉ ንፁህ አባት እናት ህፃናትን ያርዳሉ ሱበሀን አላህ ስንት ጉድአየን

  • @solomonengdaw-j2f
    @solomonengdaw-j2f 2 дні тому

    ፓ ጀግና ፍኖ ድሮም እጀራ መብላትንም ያስተማራቸው አማራ ነበር አሁንም የሰው ስጋ ሳይሆን የeስሳት እdeሚበላ አሳዮቸው.....

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 3 дні тому +1

    እነዝህጨካኞቺዪረዱት፣፣ከብትቀርቶሰዉየማርዱናቸዉ፣፣ ፋኖዪሄንዪሰራንደልለፋኖ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 3 дні тому

    አፈር ብላ ሰዉን ህጣን ጨረሳችሁ አዪ ፋኖ እያሳደደክ ታበላለህ እሱ ቤዪዝክ እዴት ነዉ የማረግህ 💪💪💪💪💪

  • @hfgy872
    @hfgy872 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 3 дні тому +1

    አወ ወዲሞቻችሁ ናቸው በብልፅግናው ምላሥ ተታለው ያልሆነ ግፍ ቢፈፅሙም ተከባከቧቸው

  • @sosooso2402
    @sosooso2402 3 дні тому

    ፋኖ💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 3 дні тому +2

    አንደኛው ተማራኪ ቲክቶክ ላይ ሲጨፍር የነበረ ው ነው ልባል ....😂😂😂....አይ ፋኖ እንዲ ነው እንግዲ

  • @nahom1247
    @nahom1247 3 дні тому +1

    የጎጃሙ ልጅ ቲክቶክ ላይ ምን ሲል እንደነበር ጠይቁት

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 3 дні тому

    ድል፣ለማራው፣ወገኔ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 3 дні тому

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @getahun-l9r
    @getahun-l9r 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bntya8471
    @bntya8471 2 дні тому

    አንዴ አራት ሰዓት አንዴ ስድስት ሰዓት ተዋግተን ማለት ምንድን ነው? ምርኮ መሆን ብዙ ያስብላል ይታወቃ። እንግልት ስላልደረሰባችሁ ደስ ብሎናል።

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 3 дні тому +2

    ፋኖ አራጂ ነው የሚልህን አራጂ መንግስት መከላከያ ሆነህ ገብተህ ህዝብህን ስትዋጋ ቆየህ አሁን ስንት እህቶች እናቾችን ወንድሞችን ገለህ ነው አሁን ፋኖ እጂ ላይ የወደከው አ ፍ አለኝ ብሎ ያወራል አፈር ብላ

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 3 дні тому +1

    ኧረ ፋኖ ተመቸኝ ምችት ይበላችሁ

  • @yesawku
    @yesawku 3 дні тому

    ጎበዝ ጥሩንባ ነህ ፕሮፓጋንዳ ትችላለህ አቸፈሬዉ

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 3 дні тому +1

    ቆይ ይሄ አማራው ግን ስለ ፋኖ ሳያውቅ ቀርቶ ነው እነሱ የሚያስረዱት ? ብዙም ባትዘናጉ አሪፍ ይመስለኛል !!!

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 3 дні тому

      መከላከያ ዉስጥ ያሉት ጓዶቻቸዉ ቢሰሙ ጥሩ ነዉ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 дні тому

    አብይ፡የአማራን፡ሥጋ፡እያሥበላ፡ፋኖ፡በሬአርዶ፡አበላ፡ይህነው፡አማራማለት፡እወቁ፡ባዳወችችች

  • @מהריסנדקה
    @מהריסנדקה 3 дні тому

    ወታደሮች ከዝራ ይዛችሁ መዲያ ባትታዩ ጥሩ ነው ዝቅ ብላችሁ ስለምትታዩ ወታደር የጦር መሣርያ ይዞ መታየት አለበት

  • @UnityisPower-er3dl
    @UnityisPower-er3dl 3 дні тому

    🎉🎉🎉ሼርርርር🎉🎉🎉

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t 3 дні тому +1

    ይህ በፊት ፋኖኖ ሲሳደብ ነበር

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 3 дні тому

    የትም የማይደርስ ትግል ገዳዩን ይቀልባል😡😡

  • @Nigus616
    @Nigus616 3 дні тому

    Awo ፋኖ ደግ ነው እናም ይህንን ሁሉ ቀልበህ ትለቀው እና ተመልሶ መጥተው እናቶቻችን ሴትም ሆነ ወንድ ልጆቻችንን እንዲሁም ቄሶቻችንን ዎቻችንን በደንብ ይደፍሩልናል በርቱ ፍኖዎች

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 3 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 3 дні тому

    Dle Lefano❤❤❤❤

  • @HenokAdane-hu4xc
    @HenokAdane-hu4xc 3 дні тому

    ለጠላት እንዲህነው የሚያደርግ

  • @AnbesewKebede
    @AnbesewKebede День тому

    Hi

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 3 дні тому +1

    ምጭምጭ በል ሜጫ ይላል እንዴ ምጭምጭ አይን ። ምናምንቴ!!!!

  • @TaibaTaiba-g2h
    @TaibaTaiba-g2h День тому

    😢😢😢😢😢😢😢አላህአደነትንያጣለን😂😂😂😂አደለለአማራፋፋፋፋኖኖኖወቸአላህከጉናቸሁያሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @GallacherAndrew-x7c
    @GallacherAndrew-x7c 3 дні тому

    66292 Sarai Lodge

  • @maxamedxuseen1740
    @maxamedxuseen1740 3 дні тому

    GREAT VICTORY TO FANO FREEDOM FIGHTERS.
    Amara Community & other Ethiopian nice people should help their country from the disasterous policy of Abyi Ahmed. This tennage who is new to international politics destroyed Ethiopia. No jobs, no preace, no life, no happiness. Since he came to power he lead the country to wrong direction.

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 3 дні тому +1


    አቸፈር አፈር ብላ ስንቱን ጀግና ገደላችሁ???? ስንቱን አስበላችሁ??? ደሞ የቶፕያ ልጅ ይላል ???? ወይ ወታደር አያ አልቀረብህምምምም።

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 3 дні тому

    ኧረ መጀመሪያ ላይ ኢንተርቪው የተደረገው ግዛቸው የተባለው ወታደር፡ ባለፈው የተናገረው ይለያያል። የውሸት ፕሮፓጋንዳ ነው እንዴ?

  • @agdr895
    @agdr895 3 дні тому

    ማን የሚመራውን ፋኖ ነው ይገድላችኋል የተባሉት።

  • @aledwake
    @aledwake 3 дні тому +1

    Ene Betam Emigeremugn Wotada Banda ye Amhara Wotaderoch ye ONDF( ENDF) abal hunew Emimareku Koshashoch. Degmo eko ye Amharan Hizib Tewoledew yadegubet Emiawukuten Hizib ye Oromuma Menegesit Yenegerachewun Fano Geday nw Shefta nw tebelo Sinayew gin adelem yelalu Sayaferu

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A 3 дні тому +2

    አማራ ምን የተጃጃለ ነው

  • @HelenA-y2t
    @HelenA-y2t 3 дні тому

    Adare belu Amhara edananta ayedalem del lafano

  • @FkrAmare-v6s
    @FkrAmare-v6s День тому

    ይድፋሕቴክቶክላይወጥተሕመጣሒልሕስትልነበርም

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 дні тому

    እናንተን ቢሆን የማረኳቹህ ገድለው ፎቶ እየተነሱ ይደነፉ ነበር 👺

  • @andargemulu
    @andargemulu 3 дні тому +1

    አፈር ብላ😂😂😂😂😂

  • @wubanteadessie7940
    @wubanteadessie7940 3 дні тому

    des yilal bertu

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 дні тому

    ሸከላከይ ተብየ ቆሻሻ ሰው አራጅ ናው ፍኖኖኖየየየ❤

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 3 дні тому +2

    እውቀት መሆኑ ነው? አቤት ጥበብ! መፍዙዝ ነህ። ንፁሃንን ሲገድል ለነበረው ፍሪዳህን አብልተህ ድኖ፣ ጠንክሮ ፣ ወፍሮ ገልብጦ ጥሎህ አንተንም ድጋሚ አርዶህ ይሄዳል። ጅል፣ የእድሜልክጅል ነህ፣ መፍዙዝ። እውነትም አህያ።

    • @AsfawGizaw-s6n
      @AsfawGizaw-s6n 3 дні тому

      ኧረ ተው የሰሩት እኮ ትልቅ የፖለቲካ ስራ ነው። አንድምታው ብዙ ነው። እንደምትለው አይደለም።

    • @aledwake
      @aledwake 3 дні тому

      @@7gawzge7184 Ekekam Tigre 💊 Komameten Mekelle 2gna Meshegeh Endetekemetu Aderegenal. Beka Ahunim Mekelle Enemetalen yehen Feretachi 🏃 Serawit Tigun aseyezen. Bushiti Tigre 💊 Legna Ahun TERA Lemagni nw

  • @TemesgnyeshanwchakolTemutemesa

    ቦጉረስከው እጅ መልስክ ትነከሳለህ
    እነዝ ቢማርኩህ አንተን ነዉ አርደው የሚበሉህ