ምስክር እናቶች || "በሠርጋችን ቀን ታሰርን"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @lemma4223
    @lemma4223 14 днів тому +1

    የተባረካችሁ ለዚህኛው ትውልድ ምሳሌ የሆናች የአጥቢያችን እናቶች ቀረው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። መጋቢያችን ይህንን አይነት በአይነቱ ልዬ የሆነ ከትዳር አጋሮቻቸው ጀርባ ሆነው ዋጋ ለከፈሉ እናቶች እውቅና እዲስጥ በማድረግህ ተባረክ!

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 8 днів тому

    የሚነበቡ መፃህፍት ናቸው ጌታ የሚታይባቸው እነዚህን እያዩ መማር ይሻላል በእውነት ምሳሌዎች መሆን የሚችሉ ናቸው ተባረኩልን

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 12 днів тому

    ጌታ ይባርካችሁ፣ ምሳሌዎቻችን ብርታቶቻችን ናችሁ፡ደጋግመን ስንሠማችሁ፡ቀሪ ዘመናችሁ፡የጤና የእረፍት የበረከት ይሁን❤❤❤🎉🎉

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 17 днів тому +1

    የእምነት ጀግና እናቶች እንደደመና ምስክሮቻችን ናችሁ ተባረኩ

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 17 днів тому

    selam MKC Media hulegeza demetse yansal besetakakel ebahkeh

    • @solomongezachew
      @solomongezachew 17 днів тому

      ልክ ነው እናስተካክላለን

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 17 днів тому

    ይበጣም ደስ የሚል ነገር ነው።የመጨረሻ ስምዋን ካልተሳሳትኩ ፀሐይ አበበን ብታቀርቡልን