እስክስታ ትችይኛለሽ? ነፂ በእስክስታ ተፈተነ ... 🤣/የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Yebteseb_Chewata

КОМЕНТАРІ • 83

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 2 роки тому +1

    ነፃነት ፉቅር ሰው እኮ ነህ
    ደስተኛነትህ ለሰውች ደስታን ይሰጣል ።

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx Рік тому

    የሣቄ ምንጭ ሆነሀል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🎉🎉🎉ምኘለሀው

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 роки тому +13

    #ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር ላይ ቁጥብነቷ ነው! #ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ (ውድ) ናት ! ውድና የተከበረ እንጂ አያገኛትም

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 роки тому

      ቤተሠብ እንሁን

    • @Qubee-Entertainment.
      @Qubee-Entertainment. 2 роки тому

      ua-cam.com/video/-qzdWjV6XkQ/v-deo.html

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +1

      @@msaleyoutube3395 እንደማመር😍

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 роки тому

      @@blentube3002 መጥቻለሁ ወዴቤትሽ አችም ጎራበይ በኮሜት

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +9

    የሚዘፍነው ልጅ ዘፍን አውጣ አብሶ ስለሀገር የምዘፍነው ያበደነው በርታ

  • @ousmanabdurohman3083
    @ousmanabdurohman3083 2 роки тому +31

    ተቀራራቢ ጥያቄ ለማድረግ ሞክሩ በጣም የተራራቀ ነው የመጀመሪያው ቀላል ጥያቄ ነበር ነጺ

    • @solomonelias1732
      @solomonelias1732 2 роки тому

      KPBHEGFEIF0EJMHHMINIFJOOMIOAOLመከከነዠአዘረተወረዠኘዠቨ

    • @solomonelias1732
      @solomonelias1732 2 роки тому

      TSNPMRORO

    • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
      @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 роки тому

      @@solomonelias1732 ሀሁን ተማር( ሪ

    • @solomonelias1732
      @solomonelias1732 2 роки тому

      @@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ ህፃናት ሊፅፍት እንደሚችል እንኳን መገመት የማትችይ ደንቆሮ አማርኛ እንድማር ለመምከር መሞከር ወንጀል ነው። ቂጥሽን ከምታሰፊ ጭንቅላትሽን አስፊ??

    • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
      @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 роки тому

      @@solomonelias1732 አኡዝቢላሂ ምንሸይጦን እረጅም ምን አይነት እናት እና አባት ነው ያሳደገህ አላህ ልቦና ይስጥህ እኔ እንዳንተ አልሳደብም።

  • @HayatQx
    @HayatQx 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 2 роки тому +2

    ጥያቄውን አቀራርቡት የተክለ ቤተሰብ አሪፍ እሄዳችሁ ነው

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 2 роки тому +1

    ብልፅግናን ይመስል ዝም ብሎ ማጨብጨብ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +5

    ሀምሳ ተብዬዎቹ ግን ምን አይነት መልስ ነው የሚመልሱት🙆😂😂😂የነክንዴ ጥያቄ መልስ ምንም አይገናኝ ቢያንስ ትንሽ መቀራረብ አለበት።

  • @mohemmedawelmohemmedawel1425
    @mohemmedawelmohemmedawel1425 2 роки тому +8

    ጥያቄዎን ለመጣጠን ሞክሩ በጣም ይለያያል እኮ

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123 2 роки тому +3

    አይሳካልኝም ብለህ ስትብሰለሰል ከቆየህ ከብዙ ጭንቀት በኋላ በመጨረሻም ስጋትህ ሁሉ ከንቱ ሆኖ አልፎ ስታገኘው …. እንዲህ ትላለህ
    - ለካ ዝምብዬ ነበር የተጨነቅኩት፣
    - መጨነቄ ከተገቢው በላይ ነበር፣
    - እንደው ዝምብዬ እኮ ነው የፈራሁት፣
    - መረጋጋት ነበረብኝ፣
    - ክፉ መጠርጠሬ ትክክል አልነበረም፣
    - ሁሉ ነገር በእጄ መስሎኝ ነበር ዝምብዬ ተስገበገብኩ፣
    - ለወቀሳና ለመጥፎ አቋም ቸኩያለሁ፣
    - የማያልፍ ማዕበል የለም፣ ላያልፍ የመጣ ነገርም የለም፣
    አላህዬ መልካም ነገር እንጂ አያስብልኝም።
    ከአላህ ጋር ሊኖረን ከሚገቡ ሥርዓቶች መካከል በመከራ ጊዜ አለመደናገጥ፣ በችግር ጊዜ አለመረበሽ ነው፡፡

  • @HayatQx
    @HayatQx 5 місяців тому

    የሳቄ ምጭ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +2

    ነፂ ይመችክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LatifaAlqahtani-qk9yo
    @LatifaAlqahtani-qk9yo Рік тому

    በተግባርም አሳዩን አድነታችንን

  • @omeralabo4714
    @omeralabo4714 2 роки тому

    💚💛❤️I love The song Andenen Best💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍

    • @semirahussen3698
      @semirahussen3698 2 роки тому +1

      ሠላም ያሣዝናል ጥያቄዉ በጣም ነዉ እሚቀራበዉ ልጀ መልከ አዪቺሉም ለምንብትሉ ማኮራፋት እንደጂብነዉ ወይሥ እደሞተር የለለነዉ

  • @ermias7176
    @ermias7176 2 роки тому

    Receipt ፋይል/መረጃ ስለሆነ ነው cut የተደረገችው?

  • @MyThimes-g9h
    @MyThimes-g9h 4 місяці тому

    ሞዴስ ስጦታ አይደለም

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 2 роки тому +1

    እንዲያ ነው የኢሊአባቦር ልጅ ይመችሽ

  • @አሸቤነኝካለሁበት
    @አሸቤነኝካለሁበት 2 роки тому +4

    ነፂ እደት ነህ መቸም ቢሆን አልጠግብህም

  • @tirunehdesse7285
    @tirunehdesse7285 2 роки тому

    ጥያቄው ምንም እንኳን ተቀራራቢ እዳለመሆኑ ታውቆ ነገር ግን በቴክኒክ ምክኒያት ለመጀመሪያ ተጠያቂዋች አንዱ እደተጠየቀ እስክሪኑ ሙሉ መልሱን ማሳየቱ ይታወቃል ነፄ አንተ እራሱ ስታየው ደንግጠህ ነበር ጥያቄው ይቀየራል ብዬ ስጠብቅ ሳይቀየር እሱ እራሱ መጣ እኔ ቅሬታ አቅርቤ ነበር ግን ቸላ በማለት መተላለፉ አግባብ አልነበረም እኔ መሸነፍ ሳይሆን ሁሌም እደዚህ ነው ወይ የሚሰራው እኔ ግን ማንም ቢያሸንፍ አላምንም መክኒያቱም መልስ የአየ እና ያላየ አንድ አይደለም በጣም ያሳዝናል

  • @mustefabadru5092
    @mustefabadru5092 2 роки тому

    ባንችአምላክ፡ዋው።ቆንጆነሽ፡ያምራል፡በርቺ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 2 роки тому

    Netsi wel come

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 роки тому

    ሳይህ ገና በሳቅ ነው የምፈርሰው

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 роки тому +2

    ጪፈራ አደኛ ናቺሁ❤❤👍👍👍👍👍

  • @workenehrikita5136
    @workenehrikita5136 2 роки тому

    If I'm not mistaken It seems you distract those you don't want to win strategically. It's not fair. Kinde's family entertained us well. Thanks to them.

  • @fufu5910
    @fufu5910 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 2 роки тому

    Demo human hair tilalech atefrim ye feres cira teshekema haya

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 2 роки тому

    እረ ነፃነት ጎለጎለ እንደ ድሮው ካሴት

  • @ኡምአብዱላዚዝ
    @ኡምአብዱላዚዝ 2 роки тому +1

    ይሂማ በፍጡም ተመሣሣይ አይደለም ምነው እዝህም ሙሥናአለእደ ? አሥተካክሉ ነጣነት መችምየለበትም እጥያቄውላይ

  • @suadsuuda8134
    @suadsuuda8134 2 роки тому

    😂😂😂

  • @mustefabadru5092
    @mustefabadru5092 2 роки тому

    ዜወንጌል፡ዋውያምራል፡በርቺ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 роки тому

    ወይይይይይይይ ነፂ

  • @binye.sestayel7458
    @binye.sestayel7458 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ድምፅ ከምር ቀጥልበት እባክህ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 роки тому +2

    በኦሮሚኛ የቤተሰብ ጨዋታ ኩን ተበ ማቲ ዳ

    • @saradesta2075
      @saradesta2075 2 роки тому

      @@milkilion696 milki koo

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@milkilion696 fi sara mati naf tahame😍😍

  • @misrabate7958
    @misrabate7958 2 роки тому +3

    ከምር ነፂ እንዴት እንደምትመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 2 роки тому +1

    Selma Ebs

  • @hafizohafizo1351
    @hafizohafizo1351 2 роки тому

    Hhhhhh

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 роки тому

    ክክክክክክክክክ

  • @abkesham
    @abkesham 2 роки тому

    so Like Family Fans Like so

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    👍👍👍👍🇪🇹❤❤👍👍👍

  • @mitu2969
    @mitu2969 2 роки тому

    Netsi yze ydancek neger eyasasbenge new

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 2 роки тому +2

    ኢሉባቡር ውስጥ እንዲህ አይነት ቆንጆ አለ ማለት ነው ? ባንቺ አምላክ እንዴት አባሽ ነው የምታምሪው ?

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 роки тому

    🔴@አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ@🔴
    የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው።
    🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል
    🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል
    🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል
    🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል
    ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈👈👈

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 роки тому

    የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ ✌🇪🇹❤

  • @Mama-tu2dg
    @Mama-tu2dg 2 роки тому

    የድመት

  • @ednatube4551
    @ednatube4551 2 роки тому

    አንተ ለቅሶ አትሄድም ነፂ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    ናፂ እኔ ፖሮግረሙን ሰይሖን አቴን ለማየትናው አናጋገር በጠም የስቃል

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +11

    እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      ቤተሠብእንሁን በቅንነት

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 роки тому

    Dean is not a kind of work dear ..you are a teacher.. there's no dean profession...
    Aye ante fetagni hungne gebche anchi temarie neshi blo asiwetitognal ..

    • @jonhap29
      @jonhap29 2 роки тому +1

      Dean is head of one department in a college or uni. you are wrong brother

    • @Noah_Boston
      @Noah_Boston 2 роки тому

      There is

  • @012345678952645
    @012345678952645 2 роки тому

    ማስታወቂያው በጣም በዛ ነፃነት !

  • @msaleyoutube3395
    @msaleyoutube3395 2 роки тому +3

    ሠላም ለዚቤት ሰብሥክራይብ አድርጉኝ አረ በልመና ሞትኩኝ ቤተሰብ መሥርቱልኝ