ልዩ የቡሄ ጨዋታ - የ80ዎቹ እና የ90ዎቹ ትውልድ ከአዝናኝ ትዝታዎቻቸው ጋር🤣 ... 25,000 ብሩን ማን በላው?/የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 6/
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Yebteseb_Chewata
ነፂ በጣም ደስ የሚል ጊዜ አስታወስከን እንኳን ለቡሄ በዕል አደረሰህ ደስ የሚል ፕሮግራም።
0:37
90ዎቹ የወርቃማው ዘመን የሆናቹህ በላይክ አለሁ በሉ👍
"አንድ ጀግና የሆነ ሰው ሚስት ነኝ" በጣም ደስ የሚል አባባል ነው። ባል ከሆንክ አይቀር ሚስትህ እንዲህ እንድትኮራብህ ሁን።
@@RasEthiopia. አይንህ ይጠበስ
@@africawakeup767 menu yetabase ?waye zendero gude naw
ባል ነኝ ልትል ነበር
@@mekdestemesgen3994 menaw algebashem enda ena alechelme azenalew
@@africawakeup767 🤣🤣🤣 ena leke naghe abesha kezhe lela ayakem sorry 😢
የ80ቹ የኔ ባቾች ናቸው ። ሁሉም ያምራሉ ። '' ስኳር በእስኪሪብቶ ቀፎ '' ስትዪ በሳቅ አፈነዳሺኝ ። ከስኳን ከረጢት ውስጥ በእስክሪብቶ ቀፎ ሰክቼ እመጠው ነበር ። hahah በእጅ ዝቄ ብቅመው ፤ ስኳሩ እጅህ ላይ ወይ ከንፈርህ ላይ ቀርቶ ያስፎግርህ እና ያስገርፈሀል ። ስለዚህ በቀፎ ሳብ አድርጌ አጣጥመው ነበር ።
አይ ጊዜ ። በተለይ አንቺ ያስታወስሺኝ አብሮ አደጌን መቅዲን ነው ። ጊቢያችን ውስጥ ብቸኛዋ ሴት ስለሆነች ውሎዋ ከእኛ ወንዶች ጋር ነበር ። ኳስ አብራን ተጋጥማለች ፣ ቴዘር ተጫውታለች ፣ አክሮባት ሰርታለች ፣ ሆያ ሆዬ ተጫውታለች ፣ ብይ ጠጠር ተጫውታለች ፤ እኛ ያደረግነውን ሁሉ አድርጋለች ። አንድም ቀን አበባየሆሽ አልጨፈረችም ። hahaha መቅዲ ፍቅር የሆነች አብሮአደጌ ነበረች ከሃያ አመት በላይ ሆነን ከተገናኘን ።
ሁሉም ያልፋል ነገር ግን ትዝታዉ አይረሳም። 90’s the best era , thank you for taking us back and realize what a beautiful memories we had. For those who are far from home country, stay loved and blessed, From Seattle, Washington
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፌነው የአሁኑ ዘመን ልጆች ሄንን ቢያቁት ጥሩ ነበር
wow, what a great show !
I really enjoyed watching this show.
I'm with the 90 ዎች too.
Thank you ebs TV
የልጅነት ትዝታዬን አመጣችሁብኝ አባባ ተስፋዬ ነፍሳቸውን ይማር የሳምንቱ ታላቁ ፊልምና የchampions league ጨዋታ በጣም የምጠብቃቸው ነበሩ እንዲሁም ህብረትርኢት ሰላሙን ለሀገራችን ያምጣልን
እንዛሬ ስቄ አላቅም ገደላችሁን በሳቅ ዋው ሁላችንም ያደግንበትን ነው የነገራችሁን የ 70 ዎቹም የ80 ዎቹም ትንሽ ደግሞ የ90 ናዎቹ ተመሳሳይ ይመስለኛል እናመሰግናለን ነፃነት ሁሉም ያምርብሐል በርታ ወንድሜ
ያ ዘመንማ መቼም አይገኝም እንዴት ደሰ እንደሚልኮ አብሶ ከትምህርት ቤት መጥተን እቤት ምግብ ከሌለ ጎረቤት ሄደን ዘና ብለን ምሳ።የምንለው ኦፍ ያግዜ
miss liyuwork she tought me general science in 5th grade and i am 9th grader now . She is one of my unforgatable teachers😍😍
እንኳን አደረሳቹ ነፂ ebs ኩሩ ውድ ኢትዮጵያን ዛሬ በጣም ደስ ይል ነበር የእኔ ትውልድ በማየቴ ትዝታ ወደ ሃላ 80 ዎች ዋው አብረን የኖርን የሚመስለው
ዋው የዛሬው ይለያል በትዝታ 90's❤❤😂😂😂
ኢቢየሶች ከበሩልን የብዙወችን እንባ ጠራጊዎች ናችሁ እድሜ ከጤና ማጣትንም ይያዝላችሁ🥰🥰🥰🥰እንወዳቸኋለን በጣም መልከመልካም ናችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ አብዝቶ ጤናን ፍቅርን አንድነትን መልካምነት ይስጣችሁ ያረብ
ነፃነት ምርጥ ልጅ ጨዋታ አዋቂ ነህ ይመችህ አቦ
ፋያ ነኝ ከሀረር
ያ....ዘመን ለሰው ሰውነት ከደመኝነት ይበልጥ ገዝፎ የነገሰበት ዘመን ነበር። ምክንያታዊነ ስሜታዊነትን አሽቀንጥሮ የጣለበት ዘመን ነበር። ያ...ዘመን ማንበብ...ማንበብ...አሁንም ማንበብ፤ የዕውቀት ዋነኛ መርህ ተደርጎ የተወሰደበት ዘመን ነበር። በተለይ 80ዎቹ። ወንድም ነፃነት፣ ጠነኛነትህን ስለምንፈልገው ምርመራ ብታደርግ-በተለይ ስኳር፤ ሰውነትህ ትንሽ ስለቀነሰ።
Nesanet besak new yegedelikegn. Wede lijinete melesken. Thank you.
ከሃገራችን ውጪ ባዓል ስናከብር የመጀመሪያችን ነው አቤት ወንዱ ልጄ በ ኦላይን ከጓደኞቹ ጋር ሆያሆዬ ሲል ሳይ .........ደግሞ አሁን ይህን ሳይ ልጅነቴን አስታወሰኝ ነፂዬ ድምቀት የሆንክ ሰው ነህ አዝናናኸን መልካም በአል የሃገሬ ልጆች
በጣም ደሥ ይላል ምናለ ያ ጊዜ መመለሥ ቢችል ውይ ነፂዬ ወላጅ አምጥተእ ታቃለእ ሥትል የሆንኩትን አሥታወሥከኝ ወላጅ ተብለን ወተን ከመንገድ ላይ ወንድሜ ነው ብዬ ወሥጄ ያሥተማሪዬ ጎረቤት ሆኖ የተዋረድኩትን መቼም አረሣም
ነፂ ግን በሳቅ ገደልከኝ በጣም ደስ ይላል ወደ ልጅነቴ መለሳችሁኝ ደጉ ዘመን ማነሽ ወዴት ነሽ ያልነበረበት የጎረቤት ቤት ቤታችን የነበረበት ደሞ የብረት ምጣዱ ነገር 😂😂😂😂❤🙏
As the girl said, it seems we all gown up in the same home. Every thing they talk was part of my life. I wish this show didn't end and they keep talking.
yeah, it seems. without any social media our lifestyle was the same
እንኳን አደረሳችሁ የነፂ ቤተሰቦች ውድ ኢትዮጲያዊያን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አቦ ፈታ አድርጋቾሁናል እናመሰግናለን።
አዎ ያ ደግ ዘመን ያ የዋህነት ዘመን ያ ድንቅ ዘመን ልዩ ነው ፃሃዬ ደመቀች ብርሃንዋን ለእኛ ማለት አውቀች የኮነሚዋልታ ቡናቡና የገቢምንጫችን እስፖርት ለጤንነት ሌሎችም የኢትዮጵያ ሬድዮ የጠዋት ጠዋት የልጅነት አይምሮዋችን ውስጥ የነበሩ ዛሬም ድርስ በየሄድንበት የማንረሳቸው ልዩ ግዜ ደስ ብሎኛል ወደህዋላ ልጅነቴን ስላስታወሳቹኝ አመስግናለሁ አልሃምድሊላህ ማለት ነው አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ወደድሮው አንድነታችን ፍቅራችን ይመልሰን
I enjoy watching this show for netsi comic events.....
የ70ቹ አንዳንድ ጨዋታዎች
*እማማ ንግስቲ እንዳሉ
*እቴሜቴ
*ስምሽ ማነው
*በዛ በበጋ በዛ በሙቀት
*ሚሽኔ ትምህርት ቤቴ: ያደኩብሽ
*ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ...ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ....ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ...የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ....
እና ተነሱ እናንተ የረሀብ እስረኞች: ተነሱ የምድር ጎስቌሎች...ሻል ያለ አለምም ይታያል:: ከእንግዲህ ያለፈው ይብቃ...የአለም መሠረት አዲስ ይሁን ...(ሶሻሊዝም ማርክስ እና ሌኒን)
*ትራ ትራ ፖስቴላ
*አባሮሽ (አሌ ቡሌ)
*እቺ ምንድናት: የወንድሜ ኳስ
*ሽኩኔታ
*እቃቃ: በቅፅል ስም
*ገመድ: ሱዚ: ዲሞ:
*ሴካ: ኮንከር: ካናስታ: መደመርና እንጀራ በወጥ
*አሌሆይ አላሌሆይ
*ፈስፈሶ ፈስአራራ
*ዲሚስ ለዲሚስ
*ሮማን ሮማን ሮማኔ: ማንም እንዳይነካሽ ያለኔ
*ወደም ወደም አሀደ
*ዳንቴል መስራት ሰመመን (መፀሐፍ ማንበብ ከጎረቤት ተውሶ)
*ከመፀሐፍት አለም (ዲያና ሚስቴ እኮነሽ)
*አካፕሉኮ
*ነፃትግል
* ግርማ ቸሩ (ስፖርት በሬድዬ)
* ከልጆች አለም
* የልጆች ጊዜ በቲቪ (እነ ቱሩፉት ገብረየስ: ከአባባተስፋዬ ጋር አቅራቢ)
*በሙጃ ሳር ወይ ሸምበቆ ሰንጠቅ አድርገን ፌሽካ
*በኮባ ጠመንጃ
*ጢባጢቢ
*በሲጋራ ወረቀት የክሪስማስ ጌጥ
*ልብስ ሰፊቤት የልብስ ካታሎግ መግለጥ
*በበግ ቀንድ የአንገትና የጣት ቀለበት
* ቆርኪ እና ጠጠር (በተምች ቀስቷን) 😃
*የአለም/የአፍሪካ ዋንጫ ቲቪ ያለበት ቤት ተሰብስቦ ማየት
*ከተሰጣ ስንዴ አፍሰን ማስቲካ እንሰራለን
*ማክል ዳቦ: ማይክል ጃኬት ማክል...
*የቀበሌ ጡሩምባ (የፅዳት ዘመቻ: የስብሰባ ጥሪ)
*አብዬት ጥበቃ : ቀበሌ :ደብተር በልጆች ቁጥር: የጣራ ቆርቆሮ በቀበሌ
*ልዋጭ: ልዋጭ...ቆርቆሮ ያለሽ...ፍራሽ አዳሽ ...ሊስትሮ ሊስትሮ...ኩሊ ኩሊ
*ወፍጮ ቤት ትሪኘ እህል አስመዝነን ከዛ ደሞ እኛ ሚዛኑ ላይ እንወጣለን 😁
*የእዝን እንጀራ ተሸክመን ማዘር ሁዋላ ሁዋላ
*ከትምህርት ቤት ስንመለስ የሰው በር አንኳክተን ውሀ አጠጡን (በአንድ ጣሳ ሁላችንም) 🙈 (ኢንተርኔት ለምኔ ዘመን!!)
Temesasay bzu neger alen 90woch negn
90sደስየሚል ዘመናችን🥰
😂😂😂😂😂 ወይ ነፂ ቀላል አላሳኩም ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዘጠናዎቹ እንኳዋንም ሆንክ ይብላኝ ለአሁኖቹ
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ 90ዎቹ🥰💝💝💯
ስሜርየ እንዴት ነሽ
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን መልካም በዓል ለሁላችሁም ይሁን አሜን
ለአዲስ እመት እግዚአብሔር ፈቅዶ ብንደርስ አርቲስቶች ከሚጋብዙ የዘመህ አይነት ፕሮግራም ቢደገም🙏🙌
የ 80 ዎቹ በደንብ የመናገር ችሎታ አላቸው 👏
yes
በጣም የሳቁበት ደስ የተሰኘውበት ጊዜ መቼ ነው ድጋሚ የሚቀርቡት አይጠግቡም እኮ
ለደብረ ታቦር እኳን አብሮ አድረሰን
90s the best 👌
በጣም ደስየሚል ጪዉዉትነበር እንኳን ለቡሄ በአልአደርሳቺሁ የሀገርባበህልብስ የሚፈልጉ ቻናላቺንን ይጎብኚ እናመሠግናለን 😘👍👍🙏
በጣም አሪፍ ትዝታ አስታወሱኝ። ደግ ዘመን
mashaAllaha tebareka Allaha sitamiru💋💋lik yegna bet masalegni kkkkkk💚💛❤
እንጀራ ከጎሮቤት ምናምን ሌላም ሰው ቤት አለ እንዴ የሚገርም ነው የአብዛኞቻችን የአኗኗር ዘይቤ ተመሳሳይ ነበር ደስ ይላል ።
ማን ነው እንደኔ nstnatin የሚወደው የኔ ቆንጆ ስወድህ ከልቤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነፂ
Wow betam yameral ye Lij net teweseta
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ፡ ነፂ አንደኛ ነህ ጨዋታ ትችላለህ
ወይኔ🤔 ያ ልጅነት በጊዚያቱ ደስ ማለቱ 😒😒ወይኔ 80 ዎች ትዝታ ውስጥ አስገባቹኝ 😔😔
90's መጀመሪያ ፈር ቀዳጅ ናቸው ልዩ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
80ወቹ ናቸዉ ደስ እሚሉት ዘጠናወች አልተመቹኝም
Getan betam new feta yalekut.......netsi yemechesh bro eeee
ነፂ ስለ ሙዚቃ ቱቧ ባህላችን መነካት የለበትም የሚለው መልክት ከፍ ያለ ነው። እናመሰግናለን
ዋው የሁለቱም ትውልድ ክፍተት በጣም የሚገርም ነው ነጺም ጥሩ አድርጎ አዋዝቶታል ኢንጆይ አድርጉ የሚመች ፕሮግራም ነው፣ አምላክ ኢትዮጵያንና ኤርትራን አብዝቶ ይባርክእንጰኳንም ለደብረታቦር የቡሄ በአል አደረሳችሁ አይ ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ሙልሙሉ ጅራፉ የቡሄው ጭፈራው ሙልሙሉ የሚጋገርበት ዱቄቱ (ዱቤ ዱቄትን) የሚያስታውስ አሁን ይኖር ይሆን ? ዋውውውውው
Ekuan aderesachu lemelawe Ethiopia 🇪🇹 be mulu one love ❤️
Weyina betam new desi emilew bizu neger asitawesachihugi wetina wedim masiferara new tili neber enata
ነፂ እንኳን አደረሰን አስታወሳቹን ደስ ይላል :እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ትሁን
ነፃነት 🥰🥰
ነፂ ግን ተባበራቸዉ ደስ ሲል
የኔነሽ እኔም ጎመን በጣም እወዳለሁ።
ምን ያደርጋል ታዲያ ተወደደ። ሃሃሃሃሃሃሃ
🤣🤣🤣🤣🤣 amazing thank you 😊 🙏🏾
አር ነፂ አንተስ እድሜህን ያርዝምልን
እኔ እኮ የሚያስቀኝ የነፂ ነገር ነው 🤣🤣🤣 ከ90 ዎቹ ትውልድ ነኝ 😍
🌟Netsiye, EBS azegajoch hulu endihum techawachoch enamesegnalen Betam new yasakachehun, yazenanachehun ena zemenachinin selasetawesachihun kiberulin🙏 🤗🙏👌🌷🌷🌷🌻🌻🌻💚💛❤🌟
Netsi tleyaleh 😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏 for 🙏🙏🙏🙏🙏
Enkuan adereshachehu Ethiopiayea Selamesh Yebeza.
እኔም በዘጠናዎቹ ነኝ ግን አሁንም አለ ወይትዝታ ጭራሽ ገጠር ላይ በጣም ዴስ የሚል ላይፍ ነበር
I can’t stop laughing you so funny 😂 thank you so much I really enjoyed watching you
እንኳን አደረሰን
ነፂ ምርጥ ሰው የሳቄ ምንጭ አንተ ነክ የበለጠ በ90ዎቹ የነበርከው የምትመስለው 😅😅
ህዝቤ ይህ የኑሩ ውድነት አናቱ ላይ ወቷል በሽልጦው እኮ ተሟሟቱበት
ለአምሮት ነው
የነፂ ኘሮግራም በጣም ወደዋለሁ የዛሬው ግን የሚደርስበት የለም አንደኛ ነው።
Betam des yelal
🕊
ደስ የሚል ግዜ ነበር ነፂ 🙏
አማኑ ❤️
90s alen alen 👌👌🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ነፂ ምርጥ ሰው ድምቀት ነህ
ነፂ ስላላየኸኝ እንጂ መልሻለሁ ሙልሙል ስጠኝ የኔ መልካም
የነጻነት ደስታው ነው ምገርመኝ እኮ
Ala Neste 😁😁😁😁😁🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️
የደርግ እርዝራዥ 😁😁😁😂😂😔❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕
ከምኔው 1:30 ሰዓት እንዳየሁ ገርሞኛል::
ነፂ የኢቢኤስ ድምቀት አንጀት አርስ❤️
ነፂየሳቄ ምጭ በመዳም ኩሽና ዘናታደርጋለሕ እድሜ ከጤና ይስጥሕ
Bentsa seria felfelgna
መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።
ምርጥ ናቹ ነፂ ደሞ ደመቅ አደረገው ዋው ትችላለህ አይገልፀውም
ትዝታ ደስ ሲል
80woche the best
ኡፍፍፍ ደስ የሚል ዘመን ነበር
betam betam des yemile new yezarew degmo.
ስኳር መላስ ነው ያማረኝ😋😋😋
ነፂ ትለያለህ ደስታህ ይብዛልህ!!
ቁሌት ይገዛን አለ የወጡን ነው ያልኩት ክክክክክክ ስታስቁ
Netseye endezawe Seke alawekem 🙏👏👏🤣🤣
90 የልጅነት ጊዜ ስወደው
ነፂ እንዴት እንደምወድክ ❤❤
ዱላ ያለው ልጅ ይገርማል እኔም በጣም ነበር የምገርፍው
ፍቅሩም መዋደዱም አንድነቱም ጨዋታውም ድሮ ያኔ ቀረ አሁንማ መሣቀቅ የጦር ዜና መስማት የሰቆቃ ኖሮ ሆነብን
እኔ የምለው ነጺ ተነሳ ተራመድ የሚለው ዝማሬ የደርግ መውደቂያ ዝማሬ ሳይሆን መነሻው ነው የሚመስለኝ እንዴት ነው
80ዎቹ ወደ 70ይውረዱ የ90ዎቹ ወደ 80የውረዱ
ነጱ አለን መከታተል እፈልጋለሁ ግን ማስታወቂያ ታበዛነህ እፍ ይደክመኛል
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
የኔማ ባርቾዬ ነፂዬ ሰጠኝና ልሂድልህ እንደ አሮጌ ጅብ አልጩኡብህ
በፈረሰ አፍንጫ አይገባም ትንኝ
የኔማ ነፂዬ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
እየጠበቅሁ ነበር ❤️
ነፂ 90's ላይ ካሉት ለመጨረሻው እንግዳከ (አርቲስቱ) የሰጠከው መልስ ምት አርክቶኛል (Well come ) ነፂ
አይ፣ትዝታ፣እኔ፣ብዙ፣ጎረምሶች፣ጠምዝዘውኛል፣አይ፣ጊዜ