Thank you, sir 🙏 I own multiple homes in US and I own the land too. I don't mind paying property taxes because I know that I have the rights to sell or rent my properties when I want. Unfortunately it doesn't work in Ethiopia because the cost of loving vs expenses doesn't match.
Andi kan inde agarituwa sila nuro wudinat hulum zega balenibat dimstachinin kafi adirgen kalenibat bota honen le asir dekika yemalkas marahagibir azegajulin
የህዝብ ወገንተኛነታችሁን አሳይታችሁናል።እናመሰግናለን
ድንቅ ነው፣ ድምፃችንን አስሰሙልን
የመኖሪያ ቤት ከታክስ ነጻ መሆን አለበት።
ትክክል
ጀግናነህ ይመችህ ህዝብን ወክለሃል❤❤❤❤❤❤❤
Thank you sir
እግዚአብሔር ያግዛቹ ለድሀው ባለው ነገር መኖር ላቃተው ህዝብ ድምፅ ለሆናቹ
እናመሰግናለን የተከበሩ የህዝብ ተወካይ። መንግስት ገንዘብ በዲኮሬሽን ገንዘብ እያባከነ ብባጡ በቆጡ ግብር እያለ ህዝቡን አያቆረቆዘ ይገኛል። ተከላከሉልን፡፡
አንተ ጀግና ነህ የህዝብ ልጆ
በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲህ እንደተከበሩ ተወካይ እውነታውን የሚያነሱ ተወካዮች ብቅ ማለታቸው የሚደንቅና ላካስ ሚዛናዊ ሰዎችም አሉ የሚያስብል ነው። መንግስት በአሁኑ ሰዓት ብዙ ነገሮችን ቆሚ ብሎ ማየት ያለበት ይመስለኛል ። ይህም ማለት የኑሮ ውድነትንና የአብዛኛውን ሕዝብ የመግዛት አቅም አለመኖር ወዘተ ። ለመሆኑ ከዩኒቨርስቲና ከኮሌጅ በመጀመሪያና በማስተርስ ዲግሪ ትምህርታቸውን ጨርሰው በየቤታቸው ተቀምጣው ላሉት ወጣቶች ከ2015 በጀት ዘመን ጀምሮ ለምን የሥራ ቅጥር በር ተዘጋ ? ይህ በገንዘብ ሚ/ር ቀርቦ በፓርላማ የፀደቀው የሥራ ቅጥር በር መዝገት እንደ ዜጋ ሳይ ላኔ ትክክል አይመስለኝምና የሥራ ቅጥር በር ብከፈት መልካም ይመስለኛል ።
የህዝብ ተወካዬች ዉክልናቸዉ እንደዚህ ማሳየት አለባቸዉ ለማጨብጨብ ብቻ የተወከሉ እስከሚመስ ነበር ሌሎቹስ
አነሱ ምን ኣለባቸው በደህና ቀን ኣብደው!!
እረ ጀግነኖች ኬት ፈለቁ ጎበዞች እደዚ ነዉ ፓርላማ ማለት ማጨብጨብ ብቻ አደለም
ድንቅ ነው፣ ድምፃችንን አስሰሙልን ለካ የሚናገሩ አሉ እንዴ?????
ምንመጮይ ብቻ እየለቅን ነዉና ድምፃች የምሰማ ሙሁራኖች እባካችዉ በርቱልን ::መንግስም ህዝቡን እንድሰማ ፈጣር ጆሮዉን ይክፈትለት ::
እውነት ን ይብዛላችሁ ።
Lawyers የምወደው መያ ግን በኢትዮ ከባድነው😮
ጠበቃ ዩሱፍ የአንተ አስተያየት ምንድነው ? ይህ ህግ የአደጉ አገሮች ውስጥ እንኳን የለም ቤት ሲሸጥ ወይም ወራሽ ቤት ሲሸጥ ታክስ ይከፍላል የአዲስ አበባ ግን ደሃንና አማራን የማፅዳት ስራ ነው
Thank you, sir 🙏 I own multiple homes in US and I own the land too. I don't mind paying property taxes because I know that I have the rights to sell or rent my properties when I want. Unfortunately it doesn't work in Ethiopia because the cost of loving vs expenses doesn't match.
በትክክልቢሰሙ
ይሄ መንግስት መውደቂያው ደርሶ ይሆን ?
የኑሮ ውድነቱን ሲቓቓም በመኖሪያ ቤቱ መጣ።
ሌላው አለም የዜግነት ይከፍላል። የኛ ሀገር ፖለቲከኞች በዜግነታችን ሰርተን መኖር ነፍገውናል።
የሃገራችን ሕዝብ በመጀመርያ ምግብ ነው እሚያስፈልገው በኢኮኖሚ ለውጥ አለ ነገር ግን የህዝባችንን ፍጆታ በመሸፈን ደካሞችነን
ኑሮ አንገታችንን ጠምዝዞ ከቆለመመው ቆየ እንዲሁም ሆኖ ከ443ብር 25000 ብር ከፈልን ይሄው እስካሁን የጤና ችግር ገጥምኝ ቤት ውያለው ይኼ ደሞ ተጨማሪ ነው?!😭😭😭😭
በኦሮሞ ስም እየነገደ ያለ ተራ ግለሰብ መሆኑን ሁሉም ህዝብ ይወቅ።
የት እንሂድ??????
ይታሰብበት ይታስበት ህዝቡ ጫና በዝቶብታል
የተሰተብን ሃላፊነት ሳካራግፍ ዩቲዩብ መኮፈስ??????
በጅፍለጀተማ ስንት ችግር አለ ?????
ሕዝብ በአጠቃላይ በኑሮ ውድኔት በታክስ ጫና መጠኑን ያለፈ በየቀኑ በምጨምር የቴሌና መብራት ክፍያ እጅግ ተማረናልና በዚህ የምቀጥል ይህቺ ሀገር ወደት እየሄደች እንዳለ መገመት ያስቸግራል
ኧረ መኖር አቅቶናል እባካችሁ የፓርላማ አባላት እናንተ ድምፅ ካልሆናችሁ ማን ችግራችንን ለመንግስት ያሰማልን??
እድሜ ይስጦት ግብር መሮናል
አባቴ የልብ ትርታችንን ስለተናገርክልን እናመሠግንሀለን🙏
የቀደሙትን ተጋሪ አከብራለሁ ። ፊውዳሉን ተክቶ ህዝብ የሚበዘብዝ መሬት ነጋዴ መንግሥት እንደሆነ አስረግጠው ነግሮልላል ።
አገርን ለማሰተዳደር እንበለው ለመምራት እንበለው መጀመሪያ ኮክሮቶኮል መጀመሪያ 86 ብሁር ብሂረሰብ በአብድ ማየት የተማረም በትሆብ አራሽ ገበሪ ያውቀዋል
ታዲያ በየሂዱበት የሚባረሩት???? የሰሩት ስራ ለሊላ የሚሆንበት?????
በሮቾች ስም ለሊላ ዚጋ መጀመሪያ ኡትዮፕያዊ ወይንሰ ???????? እረ ስብቱ???
የመሪ ትረጉም ??????
ለመምራት መመራትን አላወቅንም ቸለማ እንዳለ ብርሃንስ?????
Gentle Man
ወላሂ,ምርጥሠው የገቢ,ሚንጬ,ካደገ,ሀገርጋርእኩል
ቢት መፍረስና ኮንዶ ሚኒየም የዩቲዩብ ማስፈራሪያ ነው ለምን ሆነ??????
መጀመሪያ ሙስናን ተከላከሉ ያኔ ከሕዝቡ ጫንቃ ላይ ተወርዱ ይሆናል😢
በእውነት በዚህ ዘመን ያገሬ ሰው እሚውልና እሚያድረው ሁሉን በሚያስችል እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢 :: ርቄ ብኖርም ልብ መስማት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😢😢😔
በሰራው ስራ ሲተች ሰው መሰር ሰው መግደል?????
ሰው መባረር?????
መሪነት የአባት ወይንስ የእናት ርስት ነው ?????!!!!!
አባት ልጆን ሶም አሳድሮ እሱ አትበላም ትባክ ወይ??????
አባት ክጁብ አስለቅሶ እሱ አይስቅም ይስቃል ወይ ????
መሪ ለኢትዮፕያ የአባትነት ስሚት ያለው ነው ወይብስ???
ትክክለኘ አበበል ነው
ጥይት ለመግዛት ነው የሚውለው።
በተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተነሱት ሀሳቦች ጥሩና ወቅታዊ የሆኑ የህዝቡ ጥያቄዎችም ጭምር ናቸው፡፡ የብልፅግና መንግስት ህዝቡን በሆነው ባልሆነው ያላግባብ እየበዘበዘ ነው የሚገኘው፡፡ ሰው እድሜ ልኩን ጥሮ ግሮና ከባንክ ተበድሮ በገዛው ቤት ላይ የንብረት ግብር፣ የኪራይ ግብር፣ የምናምን ግብር እያሉ ህዝቡን ወደ ድህነት አዘቅት እየከተቱት ነው፡፡ አንድ ሰው ከባንክ ተበድሮ ቤት ገዝቶ በየወሩ ከደሞዙ እየተቆረጠ ለረዥም ጊዜ ዕዳውን ከፍሎ የቤቱ ባለቤት ሊሆን ይችላል ይህ ማለት ይህ ይህ ሰው አሁን ላይ ባለ ዕዳ እንጂ የንብረቱ ባለቤት ነው ማለት አይደለም፡፡
አትሊቲጅስ ፊደሪሽን የቱሉ ወይንም የዲባባ ፐሮጀክት ነው ????? ሁል ጊዚ አንድ ቢተሰብ የሚመረተው ሊላ የለም????!
Hi. Yasuf salaam
ይህ ህዝብ ገቢ የለው ቤቱ እንኳን ሲያከራይ ለኔም ስጠኝ ይላል ሰውየው እኮ ደልቶት አይደለም የሚያከራየው ልጆቹን ሊደጉም ነው የቀማኛ ዘመን የልጁን ምግብ መንግስት ይበላል ማለት ነው የራስህን ቤት አለቅም ይላሉ መንግስት ፊት ሰቶ ለህዝብ የከብት ዘመን
ውጪ ጋዝ ጋዝ ያለው የታክስ አሰራር በደሃም ሀገር ሲጀመር በጣም ያሳዝናል::ኬንያውያን እኮ በዳቦ ዋጋ ላይ 16% ተቸመረ ብለው ዊሊያምን እስከነ ነፍሱ ልያቃትሉት ነበር::የኛው ሀገር እኮ 1000% ነዉ የጨመረው አረ ከዚያም በላይ ነዉ::ሲጀመር ይሄ መንግስት ነኝ የሚለው ቦተረፍ ከውጪ ነዉ እንዴ የመጣው!? በአንድ ጊዜ ተነስቶ እንደ ዱባይ መሪ ያደረገው ምንድን ነዉ!? መሆን እና ማስመሰል በጣም ይለያያል::ልክ ችግርን አይቶ እንደማያውቅ ሰው ነዉ እኮ የሆነው::ጫካ ለጫካ ባዶ እግሩን ሲሮጥ እንደነበረም ረስቶታል::ደሃ አይጥገብ ከጠገበ እንደዚ ሰው ነዉ የሚያደርገው::
እኔ እንደው መንግስት እነደመንግስት እሚቀጥል ቢሆን ምን ያደርጉን ይሆን ከቤቱ ዋጋ ግምት ታክስ እሚታሰበው ሊሸጡት ነው ? ታክስ እሚታሰበው ከሚገኘው ገቢ የህንፃ ዲኘርሼሽን ተሰርቶለት ሌሎች የአገልግሎት ክፍያወች ተቀንሰው ከተገኘው ገቢ ላይ ነው እንዴት ነው አንሰልቅጣችሁ ማለት
ገቢ ገቢ እየተባለ ህዝቡን እያንገላቱትና እየበዘበዙ በአጥንቱ ሊያሥኬዱት ነው ? ምንድነው ነገሩ
እዉነት ተናግረዋል መንግሥት ምንም አይነት ተወንጫፊ እድገት ቢያሣይም ደሀን እየጎዳ ባይሆን በጣም ታች ወርዶ መሥራት ደሀ አረብ ሀገር ለመሄድ ፓሥፖርት ለማውጣት 5;600 ከፍለው በመንገድ መዘጋት በተለይ ወደ ጎንደር አካባቢ መንገድ ሠላም የለም ከፓስፖርት ቀጠሮ አንድ ቀን ካሣለፈ ደሀው ተቃጥሏል እየተባሉ ባ.ዳር ላይ የሚያለቅሠውን ደሀ ማን ቸክ አድርጎት ወገን የደሀ እንባ የተበዳይ እንባ ጠብ አይልም ተው ተው
በዚህ መንግስት ምክንያት ጨርቅ ጥለን ልናብድ እ/ግ ይድረስልን! አንበሳ ስያረጅ የዝንብመጫወቻ ይሆነል አለ ያገረየ ስው!!!
ለሕዝብ የቆመ ከላይ ይቆምለታል ግን ዘገያችሁ
የተባለው ሁሉ ለሚባለው ይውላል ?
እኒ በችቻ መሪ ????? ለምን??? ህዝብነ
አፋቸው ቁርጥ ይበልልህ
አልገባውም መንግስት በዚ ጉዳይ። እኔ ኳ ቁጭ ብዬ መመጎት እችላለሁ። ማንንም
እኔ ግን ተኝቶ ሲነሳ አዲስ ህግ ሚያወታው ነገር ያሳፍራል
ዛሬ: ቢባባስም: ኑሮ: የከበደው: ዋል: አደር: ብሏል:: ይህም: ችግሩ: ሳይባባስ: በእንጭጩ: ስላልተቀጨ: ይመስለኛል::
በዮቲዩብ የአንድ ፋሚሊ አትሊቶች ፎቅ ተቸማሪ ፎቅ ሁል ጊዚ ይታያል ???? አትሊቲክሶች ስም ንግድ የሊላ disition አትሊቲጅስ ፎከስ ምጅንያት???????
ምክር ቤት ውስጥ ውይይት ተጀመረ እንዴ ይገርማል ቀጥሉበት
ክበሩ እንደራሴዎቻችን።
ይህ ህዝብ እየሞተ ነው ቤት ኪራይ ምግብ ልጅ መንግስት ግብር በዛ ላይ የሚሰራውን ህዝብ ሱቅ እና ባጃጅ ታስቆማላቹ
Meder banebarachebt ateqomem nege lela qan new hezb endazeh alqeso ayqarem fatare eyatamalakata new. Ka hezb gar taraqu saymash
ሹፍ ለብሶ ዩቲዮብ ከመኮፈስ
ኮራብሽን የታጅስ ተብቅ ነው
ኮረብሽን ይውደም ????
ኢትዮፕያ የሁሉም እንጂ የአንድ ቢተሰብ ሮቾች አይደለችም
Andi kan inde agarituwa sila nuro wudinat hulum zega balenibat dimstachinin kafi adirgen kalenibat bota honen le asir dekika yemalkas marahagibir azegajulin
ኮራሁ ለካ የሚናገሩ አሉ እንዴ?????
Min n malteh neh parlama eko chebcheba becha new yemiyawkew min denew yemtelachew aygebachewem
Sejamer hezu tasfa qortwal eko yasazenal hezbu tamaro lela adaga endamefater betanabet teru new shakem kabdotal ye et hezb
ልናሻሽለው ተብሎ ልናብሰው የሚለው አባባል ጥሩ ነው
Ye bishoftu sew merotal drsuln ebkachu
W
ጥሩ እይታ ስለሆነ መንግስትም ???
Gata ferdon yest lala men yebalale !! Andegawen bere keftaheho kehager aswton !! Gen wedat? Menga henkelat yetsten lemasbe newe,😂
Ethiopian azba trstal almaw dkmawan mabrsab mfnkal naw ytyyzaw ymsraw Sara naw