Flat ቲቪ ጥገና ለጀማሪዎች ከሙሉ Circuit Diagram ጋር በአማርኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • ፍላት ቲቪዎችን ለመስራት በመጀመርያ ማወቅ ያሉብን ወሳኝ ነገሮችን ይመልከቱ
    Subscribe for more technology videos and Maintenance video like this
    Hello guys In this UA-cam channel i have a lot of explanations and solutions to repair a crt tv, led tv repair, Samsung tv repair, lg tv repair, Haier tv repair, Toshiba tv repair, Samsung smart tv repair, crt tv half screen problem, crt tv horizontal line problem, crt tv power supply repair, Sanyo tv repair and Panasonic tv & many more electronic devices faults. Keep in touch with my stuff, i hope you will be able to repair tv, repair LED, repair LCD, repair crt tv power supply and many more at your home with your learning abilities.

КОМЕНТАРІ • 30

  • @yonisat1
    @yonisat1  2 роки тому

    My new channel Yo Habesha
    ua-cam.com/channels/KO_vHuzfMiroFwCBrbG6bQ.html

  • @mikiyaslema8733
    @mikiyaslema8733 2 роки тому +1

    አሪፍ ነው ዮኒ በርታልን

  • @Do_a_lot_man
    @Do_a_lot_man 2 роки тому +1

    Great ! keep it up !

  • @user-bi4em3bt9u
    @user-bi4em3bt9u 9 місяців тому

    excellent i appreciate you

  • @user-bi4em3bt9u
    @user-bi4em3bt9u 9 місяців тому

    next yoni we want next part from you

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 Рік тому

    አሪፍ ነው ብሮ አንዳንዴ ግን ከተበላሸ ቲቪ ጋር ብትመጣ ጥሩ ነው በዚው አንድ ጥያቄ flat tv 19 inch ቲቪዎች ባክላይታቸው ይለያል ስለነሱ ብትሰራ

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      የተለያዩ ቪዲዮዎቹን ፖስት አደርጋለው

  • @TamiratTesfay
    @TamiratTesfay 8 місяців тому

    yeelectirocs temar negn timirtu betam arif nw berta

    • @yonisat1
      @yonisat1  8 місяців тому

      ሙሉ ተከታታይ ስልጠናውን ከፈለክ 29Gb ቪዲዮ ከጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ጀምሮ አለ +251930756350 ደውል። ይህ ከስልጠና የተወሠደ ነው

  • @Yonas-gg8ld
    @Yonas-gg8ld Рік тому

    Part 5 ይቀጥል ዮኒ በጣም ጥሩ ነው

  • @hundeyegezu8676
    @hundeyegezu8676 2 роки тому

    Betaaaaaam thank you....endatitefbn degmo

  • @abinettesfaye7745
    @abinettesfaye7745 2 роки тому

    በርታልን

  • @user-yz3gj8qp4s
    @user-yz3gj8qp4s 2 роки тому

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @R1y1h1
    @R1y1h1 2 роки тому

    Lela 2 tegna tiyake
    Be power bordu mtk lela 12 v le mean bordu seten maserat min chigr ilew new chigr yelewum?

  • @user-yz3gj8qp4s
    @user-yz3gj8qp4s 2 роки тому

    well come

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      Tnx bro 🙏🙏🙏

  • @desalegnabate4404
    @desalegnabate4404 2 роки тому

    ዮኒ አመሰግናለሁ በርታልን ነገር አንድ ጥያቄ አለኝ ከዚህ smps design ላይ ለምን PTC አልተጠቀምንም ነው ለCRT TV ብቻ ነው የምንጠቀመው?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      Inrush current ለመመጠን ነው ያም ደግሞ ብዙውን ጊዜ High current ከሚያወጡ Smps ላይ ነው የምንጠቀመው ይህ ግን ጉልበቱ ከCrt ያነሰ ነው

    • @desalegnabate4404
      @desalegnabate4404 2 роки тому

      @@yonisat1 thank you a lot.

  • @R1y1h1
    @R1y1h1 2 роки тому

    Bertalun ketayun please
    1 tyake lteyik mean filter capacitor lay current snaneb kef zik yimilew yemn chigr new andaynet current yemayanebew?
    Yecapasitoru new weyis lelanew?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      main filter capacitor ላይ ከረንት ? Voltage ለማለት ፈልገህ ይመስለኛል። ከፍ ዝቅ የሚለው የካፓስተሩ Capacitance ከቀነሰ ማለትም ውስጡ ሲደርቅ ወይም መጀመርያ Ac voltage ለካ ከዛን በ 1.414 አባዛው የዛኔ Main Filter capacitor ላይ Voltage ተመሣሣይ መሆን አለበት። ለምሳሌ Ac አንተ ጋር ስትለካ 180v Ac ቢሆን
      180×1.414 = 254v Dc ታገኛለህ ።ከዛ በጣም የቀነሰ ከሆነ ካፑን መቀየር ነው።

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      main filter capacitor ላይ ከረንት ? Voltage ለማለት ፈልገህ ይመስለኛል። ከፍ ዝቅ የሚለው የካፓስተሩ Capacitance ከቀነሰ ማለትም ውስጡ ሲደርቅ ወይም መጀመርያ Ac voltage ለካ ከዛን በ 1.414 አባዛው የዛኔ Main Filter capacitor ላይ Voltage ተመሣሣይ መሆን አለበት። ለምሳሌ Ac አንተ ጋር ስትለካ 180v Ac ቢሆን
      180×1.414 = 254v Dc ታገኛለህ ።ከዛ በጣም የቀነሰ ከሆነ ካፑን መቀየር ነው።

    • @R1y1h1
      @R1y1h1 2 роки тому

      Yani betam amesegnalehu

  • @user-yz3gj8qp4s
    @user-yz3gj8qp4s 2 роки тому

    የኔ ችግር ሾጣጣ የሆኑ ቲቨ jvc ቻይና በብዛት በሽታዎች black screen ድምፅ ጥሩ የሆነ ወይም jvc ብሎ በሰማያዊ ከረል ብቻ ሆኖ የማይሰራ ናቸው መፍትሔ አስረዳኝ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      የተለያዩ የጥገና ቪዲዮዎችን ስለምለቅ መልሶቹን በደንብ በግልፅ ታገኛለህ

  • @wakumachali2520
    @wakumachali2520 2 роки тому

    Yoni electronics eka faliegee neber inna atega yigenghl ende

  • @user-bi4em3bt9u
    @user-bi4em3bt9u 9 місяців тому

    t com board training

  • @ethiogracetube4200
    @ethiogracetube4200 2 роки тому

    ጊፓስ Jak አልሰራም ሲል መፍቴው

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      ጃክ የዉጪው speaker ድምፅ የማይሠራ ከሆነ Tda 2030 ወይም 2050 ic ተመልከት