Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምንግዜም ምርጫዬ ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን እንደዚ ያሉ መንፈሳዊ ፊልሞች በብዙ ስሩልን😍
ማህረ ቅዱሣን ማህበሩ የመላዕክትና የሃዋርያት ማህበር ያድርግላችሁ በተለይ በዩንቨርስቲዎች የምታደርጉት የግቢ ጉባኤ በፍፁም ተወዳዳሪ የሌለዉ የሁላችን ምርጫ ነዉ
በጣም ግሩም ነው ኦርቶዶክሳውያን ከአሁን በኋላ መንፈሳዊ ፊልም ብቻ እየሰራችሁ አለማምዱን ተመልካች ላይገኝ ይችላል። ምክንያቱም ከዝሙቱ ፊልም ወደ ዚህኛው ለማገገም ብዙ ጊዜ ልንጨርስ እንችላለን ። ነገር ግን ጽኑ በርቱ ሥሩ እንመጣለን እናያለን 🌼🌼 እንኳን ለአድስ ዓመት አደረሳችሁ 🌼🌼🌼✝️💚💛❤️🌼 ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😢
❤❤❤❤❤❤
የኔ የሁልጊዜም የቁጥር አንድ ምርጫዬ ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ
ማኅበረ ቅዱሳን! ለእኔ አማራጭ የሌለዉ ምርጫዬ ነዉ ፤ እግዚአብሔር ማኅበራችንን ያስፋልን ። መንፈሳዊ ድራማዉንም ቀጥሉበት ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄን መንፍሳዊ ፊልም ብትቀጥሉበት. ግሩም ነው. ሰው ለሰው መዲኃኒት ነው እንጂ ጥላት አይደለም. ወደ ልባችን ይመልሰን. ቸሩ መድኃኒያለም
ይበርታታልን እንዲህ አይነት ነገር ቅኔለ ሕይወት ያሰማል
አሜን ይመልሰን❤
እውነት አስተማሪ ድራማ ነው አዲሱን ዓመት የይቅርታ የፍቅር ያድርግልን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ በእውነቱ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ኧረ ቀጥሉልን ለአንድ ቀን ቢቻ ሳይሆን ለሁልጊዜ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ድራማ በጣም ያስፈልገናል ከአለማዊ ድራማ ይልቅ 😢
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ማስተዋሉን ያድለን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር የሰው ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የሰው መልኩ ሰው ነው። ሐገር ማለት ሰው ነው ይሔን ክፍ ሐሳብ ከሐገራችን ያውጣልን
ከጨረስኩኝ በኋላ ሌላ ካላየህ አለኝ እኮን ሰዎች፤ ኧረ ይቀጥልልን እንዲህ ያለ ድራማ
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነትን ይስጥልን❤ እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤
Betam weketawuye ena Asitemari derama new beretulen maheber kedusan ketelubete !!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ሰው ካለ ሰው ምንም ነው እግዚአብሔር ሀገርልችን እና ህዝባችንን ከመጣብን መአት ይሰውርልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው።
በርቱልን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
በጣም፣ጥሩ፣መንፈሳዊ፣ትምህርትነው፣ቀጥሉበት
እውነት በጣም ደሰ ይላል መንፈሳዊ ፊልም ቀጥልን😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ይሰጠን ❤❤❤❤😢😢😢
ተዋህዶ ፈተናሽ በሻ😢😢😢😢😢😢
Ewunet ejig betam astemari new ketlubet sew kalesewu ayihonm hagerachinn selam yadrgln🙏😢💚💛💓 sdet mekera erehab chigr tornet yemansemabet zemen yadrgln amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ይኼን ላቀረባችሁልን በሙሉ ጥሩ አስተማሪ ነዉ። ፈጣሪ አስተዋይ ልብ ያድለን 🙏🙏🙏
እንደው እኝሕን አባት ስወድወት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን መልካም ተግባርን ና አስተማሪ ነው በውነቱ እድሜወትን ያርዝምልን ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የፍቅርአምላክፍቅሩንያደለን በቃይበለን ስዉማለትሀገርነዉሀገርማለትሰዉነዉ በትክክል
ኡነት ነው ሰው ያለ ሰው ትርጉም የለውምና ከዚህ መንፈሳዊና አስተማሪ ድራማ እንማር
ቃለህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ሰው ያለ ሰው
ቃለ ህይወት ያሠማልን።እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱልን በዚሁ ቀጥሉበት።
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድራማው ይቀጥል ትምህርት እናገኘበታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳቹህ🙏 ማህበር ቅዱሳን ቴለቪዥን አንደኛዬ እና በየግዜው በዚህ የሚቀረቡትን ፕሮግራሞች ይደረሰኛል፤ እከታተላለሁም። በዚህ አዲስ ዘመን ደግሞ ከዚህ በፊት ስታደረጉት ከነበረው የበለጠ ብዙ ነገሮች በ ተለያዩ ፕሮግራሞች እንዲጀመሩ እንጠብቃለ!ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ/ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያጽናቹ
ተመስገን 🙏🙏🙏
ለሁላችንም የጸጸት ልብ ይስጥን እውነት !!
እግዚአብሔር ይሰጥል በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው ❤❤
እውነት ነው ቤት ያለ ሰው በርቱ ቀጥሉበት
❤
አግዜር ይስጥልን
👍👍👍🙏🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ግን አጠረብን
በትክክል ሃገር ያለ ሰው ትርጉም የለውም
ሰዎች አንዴ ስሙ እኔ ልንገራችሁ ለሰዉ ሰዉ ነዉ ልብሱ ጨርቅ አይምሰላችሁ ከ ፍስስሃ ያዜ መፅሃፍ
Mlkame bale mlkame kane
በዚሁ ቀጥሉ
ቀጥሉበት አታቆርጡት

እንኳን አደረሳቹህ🙏 ማህበር ቅዱሳን ቴለቪዥን አንደኛዬ እና በየግዜው በዚህ የሚቀረቡትን ፕሮግራሞች ይደረሰኛል፤ እከታተላለሁም። በዚህ አዲስ ዘመን ደግሞ ከዚህ በፊት ስታደረጉት ከነበረው የበለጠ ብዙ ነገሮች በ ተለያዩ ፕሮግራሞች እንዲጀመሩ እንጠብቃለ!
ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ/ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏