MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ኩላሊቴ አይሠራም ዐይኔም ዐያይም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @bezamlaktanku180
    @bezamlaktanku180 День тому +7

    የብዙዎች እንባ ያበሰችው
    ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ!

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 10 годин тому +1

    እመቤቴ ኪዳነምህረት እኔን የማረችኝ ትማርክ ወንድሜ😢😢😢

  • @getnetabawa7846
    @getnetabawa7846 4 години тому +1

    ትልቅ የእምነት ጥንካሬንና ጽናትን ከእናንተ እንማራለን በእውነት! እመብርሃን በምልጃዋ ትድረስላችሁ፤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n День тому +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማርህ እመቤታችን ትዳብስህ አዞኝ እኔን ተስፋ እንዳትቆርጡ የዛሬዉ ቅዱስ መርቆርዮስ ታሪካቹ ይቀር❤❤❤

  • @Seble7
    @Seble7 10 годин тому +1

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጻድቃን ሰማዕታት ያሳስቡህ እመቤቴ አሳስቢው😢

  • @mafichala9718
    @mafichala9718 11 годин тому +1

    እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይደብስክ የሬዶ ያኔ ውድ ወንድም አይዞህ ሁሉም ተርክ ሆኖ ያልፋል ❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 12 годин тому +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ 😢😢😢

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 5 годин тому +1

    ብርቱ ሴት ነሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱንም እግዚአብሔር ይማረው

  • @kukw9428
    @kukw9428 7 годин тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክልህ ወንድሜ

  • @NahomShumetie-v8p
    @NahomShumetie-v8p День тому +1

    እመቤቴ ትርዳህ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርህ ሀሉም ነገር ለምክንያት ነው

  • @kassaAlemu-q5w
    @kassaAlemu-q5w 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማረህ።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 години тому

    አይዞህ ያሬድ በርታ የቻልነውን እናረጋለን አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @MulugetaSeyifu
    @MulugetaSeyifu День тому +2

    ጌታ ምህረቱን ይላክልህ።

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 23 години тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ. እማምላክ ወላዲት አምላክአትለይህ.

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 День тому +2

    አይዞህ ወንድሜ በዚሁ እምነትና ጥንካሬህ ቀጥል ፈጣሪ ምህረቱን ይሰጥሃል🙏 እውነትሽን ነው እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም በርቺለት።

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 5 годин тому +1

    አዞክወንዲሜእግዛቤሕርይማርክ

  • @behailualamirew6865
    @behailualamirew6865 День тому +2

    አምላከ ቅዱሳን ይማርህ ወንድሜ! አይዞክ እግዚአብሔር ቀን አለው! እመብርሃን ትድረስላቹ!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም

  • @almaz130
    @almaz130 18 хвилин тому

    ቸሩ አምላክ ጨርሶ ይማርህ😢

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 День тому +2

    እግዚአብሔር፡ ደማር ህ፡

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 12 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 День тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 2 хвилини тому

    ልኡል እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማቺን

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 День тому +3

    አደዛሽ፡ እ መብርሃን፡ ትማርልሽ

  • @fekadutsegaye2985
    @fekadutsegaye2985 День тому

    Egzihaber Amlak yimarh

  • @kassawtadele313
    @kassawtadele313 День тому +1

    Egiziabiher mihiretun yilakilih

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 16 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 8 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ