Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ማኅበረ ቅዱሳኖች ወይኔ እነዚህን አባት ስዎዳቸው ስብህዎ እሚበለው መዝሙራቸው ውስጥን ይነካል ተሰምቶ እማይጠገብ❤❤❤❤ አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥዎት የኔ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን የምወዳቸው አባታችን ናቸው
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን😢😢😢😢እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የእውነት እኔ በሳቸው ደብር ነው የምገለገለው እውነተኛ አባት ናቸው ሁሌ በተግባር የሚገኙ የእግዚአብሐር ን ነገር ብቻ የሚያስቡ ናቸው ቡራኪያቸው በእውነት ትድረሰን
ቀሲስ መኮንን ፍስሃ እድሜውን ጤናውን ይስጦት 🙏ስላየሆት እንዴት ደስ እንዳለኝ የፃድቁ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ ፍሬ 🙏
አሜን አሜን አሜን
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች 😍ስለ አካፈላችሁን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልነ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አባታችን በድሜ በጤና ከነሙሉቤተሰብዎ እግዚያብሄር ይጠብቅልን
የሚወዳቸው አባት 🥰🥰
ቃለሕይት ያሠማልን❤❤
አሜን እደጉልን ቡርቴም እናመሰግና ቀሲስም ጥሩ ልጆች ስላበረከቱልን እናመሰግናለን ሁላችሁ ይህ አወደ ዐመት የሚመለከታችሁ ኢትዮጵያ በሙሉ ሙልካም አዲስ ዐመት ይሁንልን✝️👏❤
ግሩምና ድንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ የኔ ውድ ልጅ
በእውነት ደስስስስስ ይላል አባታችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መልካም ቤተሰብ
መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ። እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤
Betam Des yemilu Abat nachew, YeAbraham Engida siladeregachuwachew enameseginalen
ብርቱዬ የኔ ወርቅ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነሽ ጥሎብኝ ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😘😘🌹🌹👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም የምንወዳቸውን አባታችንን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን
Egziabher bedeme betsga yanurlegn abatachin kene betesbachew Maheber kedusan Egziabher yakeberlen yemenwdacheun abat selakerbachuhelen
❤❤❤❤❤
ቃለ ሂይወት ይሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!! ስለ ቅዱስ ያሬድ አባታችን ታቦት አመጣጥ ለሰጡን ታሪክ በጣም እናመሰግናለን። ከመላ ቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!
ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ መዝሙሮቻቸውን በጣም እንወዳቸዋለን። አዳዲስ መዝሙሮችን በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ልጆችናችሁ
ንሴብሆ ለእግዚአብሔርለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባህ /፪/ይኅን መዝሙር እስቲ ላኩልን ማኅበረ ቅዱሳን
እኔም እፈልገው ነበር አላገኝሁትም
የተባረኩ ቤተሰቦች .ቅመም የሆነት ልጅ ትንሹአ አብሶ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ።
ድምፅዋ ሲያምር የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መልዓከ ጸሐይ መኮንን ማኅበረ ቅዱሳን ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
38:28 እሩቅ ብንሆንም ከሀገር ከምድራችን ፀንተን እንኖራለን በሐይማኖታችን
አግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው።ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እናመሠግናለን።
እግዚአብሔርይመስገንብአሜንእኳንአብሮአብሮደረሰንበጣምልዩቤተሰናቸዉአባታችንይፍቱንማህበረቅዱሳኖችእናመሰግናለን
ትንሽዋ ልጅ ልክ እንደእኔ ...... አባቴን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ማኅበረ ቅዱሳኖች ወይኔ እነዚህን አባት ስዎዳቸው ስብህዎ እሚበለው መዝሙራቸው ውስጥን ይነካል ተሰምቶ እማይጠገብ❤❤❤❤ አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥዎት የኔ አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን የምወዳቸው አባታችን ናቸው
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን😢😢😢😢እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የእውነት እኔ በሳቸው ደብር ነው የምገለገለው እውነተኛ አባት ናቸው ሁሌ በተግባር የሚገኙ የእግዚአብሐር ን ነገር ብቻ የሚያስቡ ናቸው ቡራኪያቸው በእውነት ትድረሰን
ቀሲስ መኮንን ፍስሃ እድሜውን ጤናውን ይስጦት 🙏ስላየሆት እንዴት ደስ እንዳለኝ የፃድቁ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ ፍሬ 🙏
አሜን አሜን አሜን
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች 😍ስለ አካፈላችሁን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልነ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አባታችን በድሜ በጤና ከነሙሉቤተሰብዎ እግዚያብሄር ይጠብቅልን
የሚወዳቸው አባት 🥰🥰
ቃለሕይት ያሠማልን❤❤
አሜን እደጉልን ቡርቴም እናመሰግና ቀሲስም ጥሩ ልጆች ስላበረከቱልን እናመሰግናለን ሁላችሁ ይህ አወደ ዐመት የሚመለከታችሁ ኢትዮጵያ በሙሉ ሙልካም አዲስ ዐመት ይሁንልን✝️👏❤
ግሩምና ድንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ የኔ ውድ ልጅ
በእውነት ደስስስስስ ይላል አባታችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መልካም ቤተሰብ
መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ። እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤
Betam Des yemilu Abat nachew, YeAbraham Engida siladeregachuwachew enameseginalen
ብርቱዬ የኔ ወርቅ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነሽ ጥሎብኝ ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😘😘🌹🌹👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም የምንወዳቸውን አባታችንን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን
Egziabher bedeme betsga yanurlegn abatachin kene betesbachew
Maheber kedusan Egziabher yakeberlen yemenwdacheun abat selakerbachuhelen
❤❤❤❤❤
ቃለ ሂይወት ይሰማልን
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!! ስለ ቅዱስ ያሬድ አባታችን ታቦት አመጣጥ ለሰጡን ታሪክ በጣም እናመሰግናለን። ከመላ ቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!
ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ መዝሙሮቻቸውን በጣም እንወዳቸዋለን። አዳዲስ መዝሙሮችን በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ልጆችናችሁ
ንሴብሆ ለእግዚአብሔር
ለዘበስብሐተ ቅዱሳን
ይሴባህ /፪/
ይኅን መዝሙር እስቲ ላኩልን ማኅበረ ቅዱሳን