ከሃያል ሰው ትዕግስተኛ ሰው ይሻላል አባ ገብረኪዳን ግርማ ክፍል ፪(2) NEW SIBKET BE ABA GEBREKIDAN GIRMA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 214

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው እያልክ በሀፂያት ላይ ሀፂያት አትጨምር::
    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 4 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከቅዱሳኑ ህብረት ይቀይጠን 💚💛❤️

  • @semtomechal3964
    @semtomechal3964 4 роки тому +17

    እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንደ አባ አይነት መምህራርንን ያብዛልን ለእኛም ሰምቶ ለመፈፀም ያብቃን

  • @addis2675
    @addis2675 5 років тому +39

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሊም በጎጎት ነው የምነጠብቀዊት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይጨምርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому

    አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ አባታችን አቤቱ ንፁሕ ልቦና ይስጠን ለሁላችን

  • @እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ

    የሚገርም ትምህርት ነው አባታችን በውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርስልን እኛም የሠማነውን 30 60 90 አፍርተን እንድንጠቀም እግዚያብሄር ልቦና ይሥጠን።!!!!!!!!!!!

  • @መልካምየድንርልማርያምልጅ

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሙምህር በእውነት እጅግ ጥዕም ትምህርት ነው
    አስተምርህኛልና መከረህኛልና ለእግዚአብሔር ይድርሰው ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድርሰው ምስግና አሜን አሜን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ሜሮንሐበሻዊት
    @ሜሮንሐበሻዊት 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አንጀት የሚያርስ ትምህርት በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን አባ🙏🙏

  • @lyla1255
    @lyla1255 4 роки тому

    አባታ ፀጋዉን ያብዛሎት ዘላለም አስተምሩ

  • @yemaryam9797
    @yemaryam9797 3 роки тому

    አባታችን የንፋስ ምግብ እና ስጋ የመገብን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zelataye639
    @zelataye639 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቃሉ ፀንተን 30,60, 100, እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን ትግስቱን ያድለን

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 4 роки тому +10

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላ እረጅም እድሜን ይስጥልን!!🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤🌼🌿🌾🌺

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 роки тому

    Amen amen amen abatachin kale hiwot yasemalen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Abetu mastewalen sten fetari

  • @frezewedestifanos3793
    @frezewedestifanos3793 5 років тому +17

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን 1/5/2012 ልደታ ማርያም የነበረ ጉባዔ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይቆይልን
    እኛም የሰማነውን 30 /60 /100 እንድናፈራ የሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልን

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 3 роки тому

    ግሩም ነው በእውነት ይበል እባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @ማርያምእናቴ-የ1አ
    @ማርያምእናቴ-የ1አ 3 роки тому

    አባታችን ቃለ ህውሃት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ብዝናሽደገፋ
    @ብዝናሽደገፋ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 років тому +12

    የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን የሰማነው በስነ ልቦናችን ይቅርፅብን ቃሉ ሰምተን 60.80.100 ፍሬ እንድንፍራ ቸር አባታችን ይርዳን የኔጊ ስው ይበለን🙌🙌🙌

    • @fthi3585
      @fthi3585 4 роки тому +1

      Amen amen

    • @vh2424
      @vh2424 4 роки тому +1

      Amen amen amen

    • @yohannesnurga4887
      @yohannesnurga4887 4 роки тому

      30,60,100 ያማረ ፍሬ በሚል ይስተካከል።

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    የሂዎት ቃልን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔረ ይጠብቅልን

  • @shewitamanuiel9360
    @shewitamanuiel9360 4 роки тому

    ኣባታችን ቃል ሂወት ይስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bezaseble9637
    @bezaseble9637 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርመው የፈውስ ፀጋ ያላቸውን አባቶች ከልተቻችሁ አይሆንላችሁም በወሬ የምትኖሮ አባቶች

  • @kassa6870
    @kassa6870 4 роки тому +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይ ያውርስልኝ ኣባታችን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 5 років тому +2

    እህህህህህህህህህህህህህህህህህ እደት ያሉ ብረቅዬ አባት ናቸዉ በስላሴ እጂግ ደስ የሜል ምግብ ነዉ አባዬ በፀሎት አስብኝ ጨነቀኝ ወለተ መዲህን ነኝ ከስደት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ephremwondimu8304
      @ephremwondimu8304 5 років тому

      don't worry everything will be all right and pray

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 4 роки тому +6

    አባታችን።ቃለሂወት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘበኖን።ይባርክልን።በድሜና።በፀጋ።ያኑርልን።አሜን።አሜን።አሜን።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 роки тому

    እረጅም ጤናና እድሜ ይሰኘልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @m.d8035
    @m.d8035 4 роки тому

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 роки тому

    Egziabeher yimesgen 🙏 Medhanialem Tsega yabzalewo!

  • @m.d8035
    @m.d8035 4 роки тому

    እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን

  • @samerawitesamerawite6097
    @samerawitesamerawite6097 4 роки тому

    Amen amen amen amen kale hiwotye yasemalne abatacne egezyabere selamekne yabezewe nurilgne

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 5 років тому +9

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @mhalitmhalit5544
    @mhalitmhalit5544 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalh hewt yasemalen abatachen

  • @kasewtagele3181
    @kasewtagele3181 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይውት ያሰማልን፡፡

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ትምርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን ብልቦናቺን አሳስርብን

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 4 роки тому +2

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጥብቅልን

  • @enyewgonderethiopia6873
    @enyewgonderethiopia6873 5 років тому +3

    abatachin aba gebre kidan ye ageligilot zeminiwetin egziabher yibarkiliwet

  • @ዋነብሴ-ኀ1ዐ
    @ዋነብሴ-ኀ1ዐ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 4 роки тому

    Abatachn kale hiwet yasemaln e/r edmen tena abzto ystln amen

  • @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
    @ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 4 роки тому +1

    በእውነት ለመምህችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ከእድሜ ጋር ይሰጥቺው አሁን ም

  • @kdistkuw286
    @kdistkuw286 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በራከታችሁ ይደርብን

  • @yeabsiraworkie8056
    @yeabsiraworkie8056 4 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 роки тому

    Waw prays GOD 🙏! GOD bless you Abaa! Endezih ayinet memeher new yatanew.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    መምህር ቃልይወት ያሰማልን የሰማንዉን በልቦናቸን ያሳድርብን

    • @نبيستعير
      @نبيستعير 4 роки тому

      ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @በእምነትከሸዋ
    @በእምነትከሸዋ 4 роки тому +4

    አባታችን እድሜ ይሰጥልን በጣም ደሰ የሚል ተምረት ነው ለባና ሰጥን🙏🙏🙏

  • @haylomzufan3049
    @haylomzufan3049 4 роки тому +1

    ያሳዝነኛል፤ይደንቀኛል ምን ያህል ርቄ እንደነበር፣ ኮሚኒስቶች ነን ባዮች ወንድሞቻችን አታልለውን አሁን የተመለሱ ብዙ ናቸው።

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 5 років тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ቃለህይወትያሰማልንመንግስተሰማንያውርስልን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን በድሜ በጤን ይጥበቅልን እግዚአብሔር

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 роки тому +4

    ድምፁ አንዳንድ ቦታ ያለፈውን ትምህርት ይደግማል ።ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስል አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 роки тому

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን በእድመና በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክል አሜን አሜን አሜን

  • @hanaturuneh6060
    @hanaturuneh6060 4 роки тому +2

    አሜን ቃልህወት ያሠማልን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰማያዊት እርእስት ያዋርስልን የሰማነዉን
    የህይወት ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን

  • @fanaybraham418
    @fanaybraham418 4 роки тому +2

    ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 4 роки тому +4

    This is the most beautiful teaching .Thank you so much God bless

  • @almasmas104
    @almasmas104 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያዋርስል አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 роки тому

    Kale hiowte yasemalen amen

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому +1

    Abatachen qelehiwet yesmealna amen amen amen

  • @solomonnigussie4287
    @solomonnigussie4287 4 роки тому

    Aba Bereketwo yidresegn

  • @selamyamaryamlji530
    @selamyamaryamlji530 4 роки тому +1

    Amen Amen kalhiwot yasemalen bereketot yidereben abatachin

  • @samirosco372
    @samirosco372 4 роки тому

    Kalehiwot yasemalen abtachien egzybhier segawen yabzalen

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 4 роки тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @DD-sz4im
    @DD-sz4im 4 роки тому +1

    Amen Amen Amennn

  • @henokgtube1935
    @henokgtube1935 4 роки тому +1

    ይሔን ድምጽ ያሰማኝ አምላክ ይመስገን

  • @naahuselam9967
    @naahuselam9967 4 роки тому

    kalehiywetn yasmalen yagelglotin zemen yarzimlin

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅ

    ቃለህይውት ያሰማልን

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 4 роки тому

    Amen Amen konjo temer. Gen. Memher Greman.gen.Ayenkuben please.kale hewot.yasemalen

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 років тому +2

    Kale hewotin yasemalen

  • @Ali-et1bj
    @Ali-et1bj 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባአታችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ደስ የሚል ስብከት ነው እናመሰግናለን

  • @teshometeklit3819
    @teshometeklit3819 4 роки тому

    Kale hiwet yasemaln abatachin. Dmtsu gn bemahal tinsh tedebalko neber.

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ

    አሜን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜን በጤነ ይጠብቅልን አሜን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 роки тому +1

    ቀለህይወት፡የሠማልን

  • @SalamSalam-vv6cd
    @SalamSalam-vv6cd 4 роки тому

    Kale Hywet yasemaln bedme betena ytebkln

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን እኛም ለመልካም ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን።
    ትንሽ ጥራት ይጎለዋል እናሠግናለን ።

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 роки тому +1

    Be Hewnte dehnk. Temhert new kale Hiewat yasmaln ::amlke keudsan Mastewalen yadeln

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም በቃሉ መልካም ፈሬ እንድናገኝ እግዚአብሔር ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁን ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 4 роки тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን አሜን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ሰምተን ለመተግበር ያምላላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 4 роки тому

    Amen Amen Amen kelihewt yesamalen abetachen

  • @achametasew3474
    @achametasew3474 3 роки тому

    kalhiwot yasemalen Abatachin

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 4 роки тому +4

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን (((እኔስ በሀጥያቴ ደካማ ህኛለሁ እዘኝልኝ ድንግል እማፀንሻለሁ 😥😥😥በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ😥😥😥

  • @starsphone5548
    @starsphone5548 2 роки тому

    qalhiyoot yasemaln👏👏👏

  • @yaye5758
    @yaye5758 4 роки тому

    kale hiywot yasemalin mengiste semayat yawursilin

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሠማልን ላባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን እግዛአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን፡፡

  • @mariamtube3804
    @mariamtube3804 4 роки тому +1

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ። ቀረጻው ግን ትክክል አይደለም አስተካክሉት አንዳንዴም ያስደነግጣል

  • @msobewerkzetewahdotube1221
    @msobewerkzetewahdotube1221 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluyeabera3207
    @muluyeabera3207 4 роки тому

    kale hiywot yasemawo

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 4 роки тому +1

    Amen amen kale hiwotn yasamelen

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 4 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን!

  • @ፊያታዊዜማ-ተ1የ
    @ፊያታዊዜማ-ተ1የ 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሠብሥክራይቡ እንዳታሥብ ከጎንህ ነ ን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому

    አሜን በእውነት የሰማነውን በልቡናችን ይጻፍልን።ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 4 роки тому

    Kal hiwot yasmln 🤲💝⛪⛪⛪⛪⛪⛪💓

  • @salamha8626
    @salamha8626 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ትእግስቱን ስጠኝ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 роки тому +1

    Kal Hiwot yasemalen!!!!!!

  • @kiuregiremakiure3859
    @kiuregiremakiure3859 4 роки тому +1

    እግዚአብሔርይመሠገንአሜን
    አባትችንቃለይሂወትን ያሥማልንአሜንአሜን

    • @meazitube8813
      @meazitube8813 4 роки тому

      Kiure Girema kiure
      ፐፑፐርብ

  • @mekdesmolla9312
    @mekdesmolla9312 4 роки тому

    Euenet tsgawn yabeza elewt.
    በስስት ነው እምሰማው