ሶስት ሚሊዮን ዶላር በቀን የምለብሰው 14 May 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ashebirzeleke4005
    @ashebirzeleke4005 8 місяців тому +160

    ''ወርቅ ከኛ በታች ነው እኛ ከወርቅ ባላይ ነን'' ትልቅ አባባል። ''ደሃ ነበርኩ አሁን ድህነትን ረስቻለሁ'' ትልቅ አባባል። '' ከሚመጥኑህ ጋር ዋል ፣ ሌሎችንም ወዳንተ ማሳደግ'' ትልቅ አባባል። ምንቴን አላውቀውም ትልቅ ተምሳሌት የሚሆን ባለ ሀብት እንደሆነ ተረዳሁኝ። ብርቱ ሰው!!!

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b 8 місяців тому +2

      HE SAID CORRECTLY ALL TERMS

    • @dalebobe764
      @dalebobe764 8 місяців тому +2

      አመለካከትህን አሽንፍ:: ንሰሐ ግባ:: ያለውስ

    • @meazaeshetu713
      @meazaeshetu713 8 місяців тому +6

      ድህነት ዘር አይዉጣለት አሜን በሉ

    • @wayessaolkaba249
      @wayessaolkaba249 7 місяців тому

      ስድስት ዜሮ already ሆኛለሁ። አሁን ግን ምንቴ billionaire እንደ ተናገረ ለዘጠኝ ዜሮዎች ማሰብ አለብኝ!

    • @wayessaolkaba249
      @wayessaolkaba249 7 місяців тому +1

      ስድስት ዜሮ already ሆኛለሁ። አሁን ግን ምንቴ billionaire እንደ ተናገረ ለዘጠኝ ዜሮዎች ማሰብ አለብኝ!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 місяців тому +78

    ይሄ ሰው ትክክል ነው የሚያወራው ደም ተፍቶ እየሰራ ለራሱ ካልሆነ ለማንም አይሆንም ትክክል ነው ሰርተህ ግረህ ብላ ይባረክልሀል ብላል እኔ አጨበጭባለህ ለዚህ ሰው 👏👏👏👏👏👏

    • @Usman-p3u
      @Usman-p3u 7 місяців тому

      Minte B yimachi

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj 8 місяців тому +54

    ሶፊ አሁን ገና ሰው አቀረብቅ ከአፉ የምወጠው ቃል ሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ ድንቅ መልዕክት ነው ያስተላለፈው❤

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 7 місяців тому

      That’s right

    • @Usman-p3u
      @Usman-p3u 6 місяців тому

      Exactly

    • @ANBESEDAGNE
      @ANBESEDAGNE 6 місяців тому

      ሀብታም ሲናገር ጣፋጭ ማር ድሃ ሲናገር ሬት ኮሶ የሚለው ጥቅስ ጠፋኝ በናትህ

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 8 місяців тому +20

    ብዙ ቁምነገር መናገር ይችል ነበር ጎበዝ ጋዜጠኛ ቢያገኝ ኖሮ....

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 8 місяців тому +23

    እባክህ ሶፊ አታናደኝለምን ወርቅ በወርቅ አይለብስም ትክክል ሰው ነው የለፋበትን ካልተደሰተ ምን ይባላል በሚቀጥለው የወርቅ ልብስ ለብሰህ ያሳየኝጤናና እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ግልጵ ሰው ነህ ውጭ ስለኖርክ ነው ግልጵነትን የተማርከው ይመችህ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 місяців тому

      በትክክል❤❤❤❤❤

  • @meazahaile4588
    @meazahaile4588 8 місяців тому +6

    በደንብ እየተዝናናውም እየተማርኩበትም የሠማሁት ቃለመጠይቅ ነው እንደተረዳሁት ልበ ቀና እንዲሁም ግልፅ ሰው ነው ሰውን መርዳት ጥሩ ሆኖ ሳለ እሱ የተጠቀመውን መንገድ ወድጄዋለሁ የመስራት አቅሙ ያላቸውን ሰዎች በመስራት መለወጥ እንዳለ ማስተማር እና እንደ አርያ ሆኖ በመቅረቡ አድንቈዋለሁ

  • @bisratkibiryisfaw3540
    @bisratkibiryisfaw3540 7 місяців тому +10

    ''ደሃ ነበርኩ አሁን ድህነትን ረስቻለሁ'' ትልቅ አባባል።

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 місяців тому +168

    የሰው መመዘኛው ብር ወርቅ አይደለም ልካችን ኢየሱስ ኢየሱስ ነው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 8 місяців тому +8

      ለሁሉም ነገር የጌታችንን ስም አታንሳ።

    • @sabelfayeza9921
      @sabelfayeza9921 8 місяців тому +2

      የሠውልጅ ከሰራ ።።ለአገርም ለራሡም ይጠቅማል

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 8 місяців тому

      TEKIKEl

    • @Estifanos-t8h
      @Estifanos-t8h 7 місяців тому +3

      Ye deha sewu comment newu! Sira! Sira kibur newu.

    • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
      @iamcrazyaboutjesus.areyou237 7 місяців тому +1

      True.ኢየሱስ ብቻ።

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 8 місяців тому +39

    እባካችሁ serious የሆናችሁ ጋዜጠኞች በተለይ ቢዝነስ ላይ የምትሰሩ ምንቴ
    ቢዝነስን ገንዘብን በተመለከት ብዙ ሊያካፍለን የሚችለው ጥበብ አለ ብዬ አስባለው እና ብታቀርቡልን።
    በዚህ የምትስማሙ like አድርጉ

    • @wubeadmassu7078
      @wubeadmassu7078 8 місяців тому +1

      ምንም ጥያቄ እማይችል ሰዉ ነው እዉይ ሰይፈ ቢያገኘዉ እያዝናና ይጠይቀው ነበር

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 8 місяців тому

      ሶፈንያ
      ስቅፈላ ጀመረደግሞ የገንዘቡ አመጣጥ ከየት እንደሆነ የማይታወቅ ጠንቋይ የሚያቀረሽ እውነት የሚመስል ውሸት ነው ሚያወራው ሰውዬው

    • @Good-pd2bv
      @Good-pd2bv 8 місяців тому

      Goobaz barta

    • @Usman-p3u
      @Usman-p3u 7 місяців тому +1

      Exactly

  • @benai5241
    @benai5241 8 місяців тому +41

    ታደለ ሮባ መስሎኝ ነበረ😅 የብራዚሉን ሮናልዶንዮ .. በጣም የተመቸኝ ሀብታም ፣ በስራው ዛና ማለት እንዲህ ነው ! ለብዙ ሰው ስራ ፈጥሮዋል ፣ ግብር ክፍሎ አገርን ያግዛል፡ ፣ ድህነት ያስጠላል

  • @BorisDuga
    @BorisDuga 8 місяців тому +141

    ሰርቶ እንጅ ሰርቆ ስላላመጣ እንደፈለገው የመሆን መብት አለው. ይመቻችሁ✌️❤😍

    • @BettyTesfaye-et2zz
      @BettyTesfaye-et2zz 8 місяців тому +4

      Fara

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 8 місяців тому +11

      😂የት አያችሁ ይሰርቅ ይስራ 666 ይሁን ማን አወቀው

    • @eagle4452
      @eagle4452 8 місяців тому +6

      ከዛስ 😂🤣🤣 ለምን ሀብታም ሀገሮች ጋር ሂዶ አይጉርረ ።። በ ድርቅ የምትታወቅ ሀገር ላይ እዬኝ እዬኝ ማለት የወረደ ስብህና ነው

    • @abrhamgesese2081
      @abrhamgesese2081 8 місяців тому +3

      😂😂😂😂 ድንቄም ሰራ

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 8 місяців тому

      @@eagle4452 666 አጣረው እኮነው

  • @WenedwosenGib1332
    @WenedwosenGib1332 8 місяців тому +23

    አልማዝ ልበስ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 8 місяців тому +15

    ደስ የሚል ሰው ነው። አገላለፁ ሁሉ የበሰለ ነው። ❤ ❤️❤️ አመለካከቱን ወድጄዋለሁ

  • @menamark9615
    @menamark9615 8 місяців тому +16

    የሰውየው አስተሳሰብ ግን በጣም ደስ ይላል ጠያቂው ግን መሻሻል አለብህ

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 8 місяців тому +51

    ሮናሊድኖ ነው የመሠለኝ እናንተስ?

    • @mestat27
      @mestat27 7 місяців тому

      enes betel amaragna seyawora eko mud eyeyazu meslogn neber mejemerya yemit

    • @BiniamTesfay-ke5hq
      @BiniamTesfay-ke5hq 7 місяців тому

      Dha neh maletk new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 7 місяців тому +1

      የወርቅ ቁልፍ እንዴት ነው ሦስት ሚሊየን ዶላር? ወረኛ

    • @munirmumu5608
      @munirmumu5608 6 місяців тому

      Ega jemal tasewen

    • @samsonegasj
      @samsonegasj 6 місяців тому

      Nop አይመስልም

  • @bethlehemtadesse8316
    @bethlehemtadesse8316 8 місяців тому +36

    እግዚአብሔር መርቆሃል ወንድሜ ይሄን ማየት እራሱ ፈውስ ነው። እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 8 місяців тому +13

    በእውነት ስርተህ በላብህ ያመጣህው ገንዘብ ከሀጢእት የፀዳ የላብህ ውጤት ከሆነ ጨምሮ ይባርክልህ 👏🏽👏🏽👏🏽👈🏽 የሚስራን እበርታታለሁ ያልከውን እደግፋለሁ በርታ ሞንቴ ከእይን ያውጣህ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 7 місяців тому +4

    ቢለነሩ ጀግና ነህ ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁኝ አንድ ቀን ብአካል አግኝቸህ ስለስራህ ሼር እንደምታረገኝ አልጠራጠርም ከዚ በላይ ልበስልኝ ጀግናው

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 8 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ አስተሳሰብ እንደዚህ ነው መቀየር ያለበት:: የአስተሳሰብ ድህነት ነው እንደዚህ እንደ በሬ ሽንት ወደሗላ እየጎተተን እንድንሄድ ያደረገን:: ለሚቀጥለው ትውልድ እንኳን መልካም ነገር እናቆይ ብሎ የማያስብ:: ዘላለም ውሃ መውቀጥ::
    በቂምና በበቀን በጥላቻ በምቀኝነት እግር ብረት ራሱን በራሱ አስሮ ሲዳክር የሚኖር:: ወንድሜ ወይም እህቴ ከኔ የተሻለ ይሁንላቸው ማለትን የማያውቅ ህዝብ::
    አቶ ምንቴ አንተ የህዝቡን አስተሳሰብ ፈውስ ላይ ብትሰራ ብዙ ፍሬያማ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ:: ለህዝባችን መፍትሄው የአስተሳሰብ ፈውስ ብቻ ነው::
    ተባረክ በጣም የምታኮራ ሰው ነህ::

  • @AbduKedir-ef3er
    @AbduKedir-ef3er 8 місяців тому +29

    የምር ተመቺቶኛል 10Q አባቴ
    ጨምሮይስጥህ 👍🏻

    • @ANBESEDAGNE
      @ANBESEDAGNE 6 місяців тому

      ነጫጭባ አመዳም እሱኮ አንዴ ሰጥጦታል

    • @MbaMeba
      @MbaMeba 4 місяці тому

      😂😂😂
      ​@@ANBESEDAGNE

  • @yoha9614
    @yoha9614 8 місяців тому +15

    Mint..you are very matured person

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 місяців тому

      Yes indeed 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @eagle4452
      @eagle4452 8 місяців тому

      You are small minded person !!!😂😂. Mature man Chang his community. That is what english speaking people teach sad you learn english but not the moral 😂😂😂

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery 7 місяців тому +1

    ጠያቂው ውዳቂ ነገር ነው የሚያወራው ፍፁም ነጌቲቭ የሆኑ ጥያቄወችን መስማት ያስጠላኛል። ለቀልድም ቢሆን

  • @belaynehasfaw323
    @belaynehasfaw323 8 місяців тому +8

    ምንቴ ሶፊ እናመሰግናለን ቃልና ተግባር አንድ የሆኑለት ሰው እንዲህ ነው

  • @dr.kelemabebe3105
    @dr.kelemabebe3105 7 місяців тому +1

    3 ሚሊዬን ዶላር አውጥቶ ኮት ገዛ። ከዚያ በኋላ ለአገር እንድትለፍፍለት በፊቱ ጥሩንባ ለመንፋቴ አንተን ገዛ። እግዘብሔርን የሚፈራ ሰው ደስታው ወርቅ መልበስ አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስን ለብሳችኋል በሚለው በእግዚአብሔር ቃል ይረካል። ባነሰ ነገር መደሰትም ሆነ ለመደሰት ማሰብ ከሲዖል የሚወጣ አስተሳሰብ ነው።
    ገዢውም የተገዛኼውም እግዘብሔርን ተመልከቱ። በሰማይ ያለው አባት ለሕይወቴ ያለው ፈቃድ ምንድነው የሚለውን አስቡ።

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 8 місяців тому +15

    አይ ሶፊ ዛሬ ገና አፍህን የሚያሲዝ ሰው አገኘህ ድሮ ሰው ላይ ትጮህ ነበር ዛሬ ወፍ የለም

    • @Ejtidjhfg
      @Ejtidjhfg 8 місяців тому

      Ere brother teregagi😂😂😂

    • @RobelWendimu
      @RobelWendimu 7 місяців тому

      kkkk

  • @muke614
    @muke614 8 місяців тому +7

    ሀበሾች፡ደሀ ነኝ፣ቆንጆ አይደለሁም መሃይም ነኝ ወዘተርፈ ካላልን ደስ ስለማይላቸው.....

  • @yaredkidane3496
    @yaredkidane3496 8 місяців тому +21

    ምንቴ ጭንቅላትህ በጣም ጥሩ ነው በረታ👍🏼👌

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 8 місяців тому +17

    ግን ልጁን ባላውቀውም በጣም ገርሞኛል
    በራሱ አለም ውስጥ ነው የሚኖረው
    አርቲስት ነበረ?
    እግዚአብሄር ከሰጠህ ይመችህ
    ያለው ማማሩ ይባላል
    እግዚአብሄር ድህነትን ያጥፋልን

    • @kukutilove
      @kukutilove 8 місяців тому

      እኔም ዛሬ ነው ያየሁት

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 8 місяців тому +4

    He is great man not only a rich he is so simple and good thinker i like him

  • @MeseretSurafal
    @MeseretSurafal 8 місяців тому +2

    እዉነት ካተ ትምህርት ወሰድኩ 16 አመት አረም አገር የለፈዉበትን ለከሌ ለከሌ እያልኩ ባዶ ቀረዉ አሁንም እግዚሐብሄር ይመስገን እየሰራዉ ነዉ ለሰዉ ማለት እተዋለው የማይደዉል ቤተሰብ የማላዉቃቸዉ ዘመድ ሁላ ላኪልኝ በጣም የሚያዛዠን ሲነግሩኝ ሆዴ አይችልም ደንዳና ልብ ይስጠኝ እያልኩ ምቴ ቢሊነሩ ሩላዴኖን ነዉ ምትመስለዉ ሻሽ ስታስር መነፅር ስታረግ በገዛ ብርህ እደፈለክ ለብሰህ ብትወጣ ሰው ምን አገባው ይጨምርልክ

  • @DgycdCbehu
    @DgycdCbehu 8 місяців тому +25

    እባክህ ወንድሜ የመዳም ቤት ስራ ሰለቸኝ እርዳኝ የኮዶሚኒየም እዳ አለችብኝ ክፈልልኝ ላተ ምንም ናት ገብቼ ከልጆቼ ጋር ልኑር እርዳኝ ደገፍ አርገኝ ጋዜጠኛው አድርስልኝ

    • @benai5241
      @benai5241 8 місяців тому +3

      ሰርተሽ ተለወጡ እያለ እያስተማረ እየሰራሽ ትለምኛለሽ ? ድህነት አስተሳሰብ ነው!

    • @DgycdCbehu
      @DgycdCbehu 8 місяців тому

      @@benai5241 ምነው ያልበላሽን ባታኪ የጠየኩት የተደረገልኝ መስሎሽ ተቃጠልሽ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 8 місяців тому +3

      ​@@benai5241 ምን ማለት ነው ድህነት አስተሳሰብ ነው ሰው ሁሉ ስላሰበ ደሀ ይሆናል እሳኮ እየሰራች ነው ያውም ልጆቻን ጥላ አረብ ሀገር ግን አሁንም እስትራግል እያደረገች ነው ስለዚህ ምን ልትል ነው?

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 8 місяців тому

      ይሻላል 🤣🤣

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 7 місяців тому

      እየሱስ ጠይቂው .

  • @engilyas44
    @engilyas44 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ masha allah
    በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ና ድፍረት ያለው ጀግና ነው ሰውየው
    ቢሊየነር መሆን ይገበዋል ምክነያቱም ሰው ነው
    ምንም ሃብት ባይሰጡም
    የተናገረው ምክር ከገንዘብ ይበልጣል
    አላህ ይባረክ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 8 місяців тому +9

    ትክክል በጦርነትና በምቀኝነት በወሬ ጌዜአችንን ከመጨረ ስርቶ በገንዘቡ የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 8 місяців тому

      🤣አኦ ግን በ ኢትዮጵያ ምድር አይቻልም የ ግዛ ውንድምክ ለ አብትክ የሚአስግድክ አገር ነን የቅናት መንፍስ ያለበት ማህበረስበ 😒እውነትም ድፍረቱ መኖሩ

  • @almazakalu
    @almazakalu 7 місяців тому +2

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ የምትናገረው ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው። አድናቂህ ነኝ !!!

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 8 місяців тому +11

    ይህንን ቢኒነር ያለማድነቅ አይቻልም ከእውነት ጠንካራ ነህ ትችላለህ

  • @naolrabif1764
    @naolrabif1764 8 місяців тому +11

    ወርቅ ከኛ በታች ነው እኛ ከወርቅ ባላይ ነን'' ትልቅ አባባል። ''ደሃ ነበርኩ አሁን ድህነትን ረስቻለሁ'' ትልቅ አባባል። '' ከሚመጥኑህ ጋር ዋል ፣ ሌሎችንም ወዳንተ ማሳደግ'' ትልቅ አባባል። ምንቴን አላውቀውም ትልቅ ተምሳሌት የሚሆን ባለ ሀብት እንደሆነ ተረዳሁኝ። ብርቱ ሰው!!! Wow coted word by his name.

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 8 місяців тому +44

    ሰርቶ የማድረግ መብት አለዉ እሱ ራሱ ከጌጦቹ በላይ ነዉ አደንቀዋለሁ❤❤❤

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 місяців тому +1

      ❤️❤️❤️

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amanuelkassa2026
      @amanuelkassa2026 7 місяців тому

      ጀለስ ቁጥር አይችልም እንካን እሱ አለሙዲ እንኳን እንደሱ አላቅራራም። ቀዳዳ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 7 місяців тому +1

      @@amanuelkassa2026 ጀዝባ ቅናታም👹🔨

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 6 місяців тому +1

    መንሱርን አገናኙት ሸቶ ምናምን የሚለው አነጋገሩ፠ምርጥ ነው

  • @mikegolf1974
    @mikegolf1974 8 місяців тому +5

    I respect his opinion, let him live his life as he wish

  • @tilahunabate1773
    @tilahunabate1773 7 місяців тому +2

    He is mature and knowledgeable and he knows what he is doing and pass constructive idea for every one

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs 8 місяців тому +5

    I think he is right he has to enjoy his money he works hard for it.

  • @woldegebre27
    @woldegebre27 8 місяців тому +1

    ሶፊ ትገርማለህ ክርስትያን ነህ ብየ ኣስብ ነበር ፡ ዛሬ ግን ለባለሃብቱ ወርቅ ስትስም ሳይህ ገርሞኛል። ክርስትያን በክርስቶስ እየሱስ ባለው ማንነቱ የሚረካ እንጂ እርካታው ይህንን ምድራዊ ሃብት በማከማቸት ወይም ባለማከማቸት መሆን የለበትም። ለኛ ጌታ የሱስ ነውና ሁሉ ብሁላችን። ዛሪ ሳይህ ልብህ በባለ ሃብቱ ይተወሰደ እንጂ ልብህ ብጌታ የረካ ኣትመስልም።

  • @fitsumbaheru9763
    @fitsumbaheru9763 8 місяців тому +10

    ይህን ሰው አሰሩት በደንብ አሰሩት ዋውውውውውውውው ጀግና

  • @GeletaMichael
    @GeletaMichael 7 місяців тому +1

    ሰው በልቡ ያሰበውን ያንኑ ይሆናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ አስተሳሰብህን ወድጄዋለው በርታ። ሌላው ሀብታም መሆን መብላት ብቻ ሳይሆን መቆረስ እራሱ መበላት ነው ማለቴ ለሌላው መትረፍ ነው ለመብላትማ ማንም ይበላል።

  • @ራየአምልኮቤት
    @ራየአምልኮቤት 8 місяців тому +9

    እኛ ነን ከወርቅ በላይ እንጂ ወረቅ ከእኛ በላይ አይደለም የዚህን ልጀ ንግግሩን ላዳመጠ •••
    መፀሐፍ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው እንደሚል አንተም ከቃሉ ብዙ የስማክ ትምስላለ ቀጥልበት መፀሐፍ ለማያነብ ሰውች •••••

  • @GogglePlay-pu4rq
    @GogglePlay-pu4rq 5 місяців тому

    እውነትን ለመናገር ምቴ በጣም የሚለይ ሰው ነው ግን ጠያቂው ስርአት እምቢ ነገር አለ እሽ ለስው የሚስተምር እጂ ገዘብ ቆጠራላይ ባይሆን መልካም ነው ። ወጣቶች የሚማሩበት አስራርን እዲስተምር ነው ማድረግ ነው ዝምብለህ የወረደ ንግግር እታድርግ ምቴን በጣም ለስው ክብር ያለው መልካም ነው የውነት ወሬውን ተትህ አስራሩን ጠይቀው እባክ ጋዜጠኛው እራስክን አስተካክል ምትዬ ግን መልካም ሰው ነህ በርታ

  • @Israel9563
    @Israel9563 8 місяців тому +34

    ሶስት ሚሊዮን ድሀ ቢመግብበት በሰማይ ይጠቅመዋል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 місяців тому +10

      የሚስራን ይረዳል.... የማይስራን መቀለብ ግዴታ የለበትም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 8 місяців тому

      ​@@Stoplying-k1w
      ወንድሜ ትክክል ብለሀል መንቴ እኳ ሚሊዬን ተከፍሎት ነበር ሕዝባችንን ማሰተማር የለበት፤ ለድሀዉ ያብላ የሚሉት ሰዎች ቪድዬዉን ደጋግሞ ይመልከቱ

    • @Israel9563
      @Israel9563 8 місяців тому +1

      @@Stoplying-k1w ምን ማለት ነው ስንት መስራት የማይችል በተፈጥሮው ድሀ አለ ወንድም ይሄ ልብስ ነው ነገ ይጥለዋል 👏

  • @MarkosTegegn-r3j
    @MarkosTegegn-r3j 7 місяців тому +1

    ቢሊየነሩ ጠያቂ ወይንስ ተጠያቂ? ለማንኛውም ቢሊየነሩ የሚናገረው ቁም ነገር ያለው ጉዳይ ቢሆንም ፤ በመሆኑም የተሳካልኝ እግዚአብሔር አእምሮዬን ስለባረከው ነው በል።

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 7 місяців тому +3

    መሐይም ለመሐይም ሲገናኝ እንደዚሕ ነው የማይጠቅምና የማይረባ ወሬ አውርተው ይለያያሉ

    • @aminaahmed470
      @aminaahmed470 7 місяців тому +1

      አንተ ሙሁር የምታራዉ አር የለህም ስለማትበላ መሃይም ሆኖ አንድ ኢትዮጵያዊ ወገኔ በወርቅ እና በአልማዝ ከተንቆጠቆጠ ምን የፈረንጂ ሃገሮችን ከጎዳና ተነስተዉ ታዋቂ ዘፋኝ የሃሊዉድ የፊልም አክተር ቢሊዮኔር አስደነቀኝ የሃገሬ ልጂ ምንቴ እያለ ፈረንጂ ሃገር ስራ ሳይመርጥ ከገበሬ አባቱ የተማረዉን ድግሪ ይዞ ሄደ ሰራበት ተለወጠ እሱን መሃይም ስትል እነ አሊባባን ትራንፕን አትርሳ ተምረዉ አይደለም የተማረ ጭንቅላት ገዝተዉ የሚያሽከረክሩት ምቀኛ

    • @FikruDebebe-y1e
      @FikruDebebe-y1e 7 місяців тому

      Ewunet dedeb neh micka

    • @michaelchristian754
      @michaelchristian754 7 місяців тому

      ምንግዜም መሐይሞች የእውቀትን መለኪያ አያውቁትም

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 7 місяців тому +1

    ፖሰተር ዳዊት እሱን አቅርበው ሀሰተኛ ነው ብዙ ሰዎች እንዲጠነቀቁ አቅርበው 🤲

    • @Samsa3289
      @Samsa3289 7 місяців тому +2

      Wendminun new miakrebew ante

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 8 місяців тому +27

    ወርቁም ብሩም የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል አሜን!!!

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 7 місяців тому +1

    እባህ የ ኤርትራ ስም አታንሳ!!
    ይህ ፕሮግራም የ ኢትዮጵያዊ ነው እንዲሁም በ ኢትዮጵያ ቋንቋ አማርኛ, ኤርትራውያን ብሎ መቀባጠር ምን አመጣው???
    እኛ ኤርትራውያን በ ፍጽም ስማችን ከ ኢትዮጵያ ጉዳይ ጋር ተያይዞ እንዲነሳ አንፈልግም!!!
    ኢትዮጵያን እንድናከብር የ ኤርትራን ስም በማይመለከተን የ ኢትዮጵያ ጉዳይ ጋር አትቀላቅል!!!

  • @meharigizaw9971
    @meharigizaw9971 8 місяців тому +2

    Amen ሀብታም ነኝ !!!!
    እኔ በክርስቶስ ባለፀጋ ነኝ
    ከዚህ ኢንተርቪው የተማርኩት
    ሀብታም ለገንዘብ አይሰራም!!!
    ውድድራችን ከሰው ሳይሆን ከሀሳባችን ጋ መሆን አለበት; እራሳችንን እናሸንፍ
    እኛ ከወርቅና ዳይመንድ በላይ ነን

  • @tewodrostsgaye4498
    @tewodrostsgaye4498 8 місяців тому +5

    Bless you Menti segerme

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 7 місяців тому +2

    ብዙወች በተራቡበት አገር በወርቅ ልብስ የሚደሰት ምስኪን ሰው

  • @michaelemiru847
    @michaelemiru847 8 місяців тому +5

    GOD BLESS YOU More and more BRO

  • @tayedinkisa
    @tayedinkisa 6 місяців тому

    May God multiply you good advice, for telling us to practice something different

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 8 місяців тому +3

    ይጨምርልህ ሀብትን በጤና ኑርበት ግን ጦሪ የለላቸውን ምስኪን እናቶችን አስባቸው አትረዳም ማለቴ ሳይሆን ከደካማ እናቶች ምድርን ታገኛለህ በተረፈ ሳላደንቅህ አላልፍም !!!!!

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 місяців тому +1

    አይ ሶፊ በጣም ትዝብት ነው የዚህን የሀብታም ሀብት ምርቅን አደርገህ እሱ ጥሮ ግሮ በኮንፊደንስ ስለራሱ ሀብት የሚያወራ ግልፅ የሚገርም ሰው ነው አንተ ግን አልፈህ ተርፈህ የዲያመንዱን ሰአት ጎንበስ ብለህ ሳምከው እግዚኦ እንዴት የቁስ ወዳጅ ነህ በዚህ እድሜ ሰርተህ ማግኝትን አስብ እንጂ በሰው ገንዘብ ሀብት ስክር አልክ ግን የእግዚአብሔር ትእዛዝ አስርቱ ቃላት የተፃፈበትን ታቦት አንተና መሰሎችህ ስታናንቁ ስትተቹ ትታያላችሁ ነበር ግን የዲያመንድ ቆርቆሮ ጎንበስ ብለህ ሳምክ ተሳለምክ በጣም የወረደ የዘቀጠ የገንዘብ የሀብት ስካር ውስጥ ነህ እንደሱ ሰርተህ አግኝ በሰው ሀብት ግብግብ ስፍስፍ ብለህ ታይተሀል ሲጀመር አንድ ሀብታምን ለማየት እንዲህ መጓጓት መዝለልህ እጅግ ያሳዝናል ቁስ ቁስ ነው እራስህን ፈልግ በሰው ሀብት ምርቅን ብለህ አትስከር።

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 8 місяців тому +4

    ዋውውውውው ስርቶ ማግኝቱ አደንቀዋለው ደሞ ከእኔ በታች ነው ስላለ ዋውውውውው የስው ልጂን ማስበለጡ አድንቄዋለው ሶፊ ደሞ አታስጨንቀው

  • @henokayele3181
    @henokayele3181 8 місяців тому +2

    አቦ ይመችህ፧ የሰውልጅ እድሜ አጭር ነው አጊጥበት። ሰርተህ ባመጣኸው ገንዘብ ማን ምናባቱ አገባው።

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 8 місяців тому +11

    ምንቴ አንደኛ።ካንተ የተማርኩት መጀመሪያ ለካ ጭንቅላት ላይ ነው የሚሰራው።ሺ አመት ኑርልኝ

  • @HirutTesfaye-oz1nq
    @HirutTesfaye-oz1nq 7 місяців тому

    ጥያቄ አለኝ አየን አብት እንዳለው እየሱሰ ግን አለው ካለ እየሱሰ ሸንበቆ መደገፍ ነው በድጋሜ ሰታገኘው ጠይቀው ሳላደንቅ የማላልፈው ድፍረቱን ነው

  • @kaki682
    @kaki682 8 місяців тому +6

    ሶፊያ ስለስራ ሳትጠይቀዉ መነሻዉ ምን እንደሆነ ሳትጠይቀዉ በሱ ሀብት ተማርከህ ፈዘ ዝክ አይይይ

  • @jelalusherif
    @jelalusherif 7 місяців тому +1

    ያሳዝናል፡ፈረጁ፡የአዳማ፡ህዝብ፡ያፍርብሀል፡መነሻህ፡የረሳህ፡አፈር፡መሆንህ፡የነሳህ፡ዘላለም፡የምትኖር፡መሰለህ፡የነብስ፡ትርጉም፡ይግባህ፡ጠያቂህም፡ካንተ፡አይሻልም፡ማፈረያዎች!!!

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 8 місяців тому +7

    ኢትዮጵያ ያሉት ዘመዶቼ ደሞዜን በዶላር ስነግራቸው በኢትዮ መንዝረው ሀብታም ነሽ ይሉኛል 😂😂😂 ሞንቴ ትክክል የእሜሬካ 100 ዶላር 100 ዶላር ነው ያልከው ተመቸኝ ... ሀቅ ነው...!!!

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 6 місяців тому

    very interesting and inspirational! Thank you both!

  • @TsedekeYacob
    @TsedekeYacob 8 місяців тому +7

    ሰዉ የአመለካከቱን ያህል ነዉ የሚኖረዉ!

  • @AbukiCk21
    @AbukiCk21 7 місяців тому +2

    ድህነት ጠላታችን ነው 👍 ሁሉም የአስተሳሰብ የፋላጎት ውጤት ነው It's truth

  • @menchasadina6235
    @menchasadina6235 7 місяців тому +5

    እባክህ እንዴት ወደ ሃብት ማማ መጣህ ብለህ ብትጠይቀው አይሻልም!? ለሌሎች ተምሳሊት ነው ። ድንቅ ሰው።

  • @woinshetbiftu4355
    @woinshetbiftu4355 7 місяців тому +1

    ካንተ ብዙ ተማርኩ ዛሬ ገና ነው ያየሁ ህ በጣም ደስብሎኛል የምትሠጠው መልሰ ኮፊደንስህ በራስ መተማመንህ ምክንያቱም ሠርተህ ነው ያመጣኸው ሰርቀህ ስላልሆነ ነው

  • @tewodrosbekele5330
    @tewodrosbekele5330 8 місяців тому +6

    ምንቴ መልካም ተምሳሌት.... መልካም አስተሳሰብ..... ረጅም እድሜ እመኚልሃለው

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 7 місяців тому +1

    He is a respectful person ❤️ 💗 ♥️ 💙 💛 💖 ❤️ 💗 ♥️ 💙 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 8 місяців тому +7

    ሶፊ እና ምንቴ ይመቻችሁ እንወዳችኃለን ከሰሜን🇪🇷 💙🙏

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 7 місяців тому

    ትልቅ አስተማሪ የሚገርም ሰው ነው "ሰው ክቡር ከቁስ በላይ ነው ያልሰራ አይብላ ምክር መምከር ነው እንጂ ብር ሰጥቶ ሰውን መቀለብ ኃጢአት ነው" ግሩም ሰው ትልቁ አባባልህ ሰው ከዚህ ሁሉ በላይ ነው ያልከው ግሩም አባባል

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 8 місяців тому +4

    ሶፊ አይዞን ስናድግ እንደምንቴ ቢሊየነር እንሆናለን እሺ😄ሰው ለፍቶ ባገኘው ማንንም አይበድልበት እንጂ በገንዘቡ እንደፈለገ ኢንጆይ ማድረግ መብቱ ነው ትህትናው ደግሞ ደስ ይላል🤛

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 7 місяців тому +1

    Tnx for your advise

  • @gracesamuel6795
    @gracesamuel6795 8 місяців тому +3

    በጣም ትልቅ የተማርከት ነገር ከዚ ሾዉ ሀብት mindset ጋር እንደሆነ ከዚያም የሚታዪ ነገሮች ሁሉ ምንጫቸው ወይም መገኛቸዉ አስተሳሰባችን ዉስጥ እንደሆነ ነዉ ሀብት ከትህትና ጋር ደሞ እንደዚ በጣም ያምራል ይብዛልህ ተባረክ

  • @AlexanderEt.
    @AlexanderEt. 7 місяців тому

    Amazing,I really love his wisdom, intelligence,business mindset & above all his honesty.
    You worked hard & you fully deserved to enjoy life at most.

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 8 місяців тому +3

    ZOO -23 አሜን አሜን Sir እግዚአብሔር ባርኮ ለበረከት እድርጎሃል እና እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የደካሞች አባት ያድርግህ ይመርብህ ሠው ሲለብስ ሲያጌጥ ውስጤን ደስ ደስ ይለዎል ለባሺ ስለምወድ የወሬ የለውም ፍሬ. መሥራት ያሥከብራል ነፃነት ያኮራል Pastor የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ያስፈፅምልህ ዋናው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ለበረከት ያድርጋችሁ።

  • @عبدوالإثيوبي-ض7س
    @عبدوالإثيوبي-ض7س 6 місяців тому +1

    ይሄ ምንጩ ይጣራ የኢትዮጲያ ህዝብ ዳቦ አሮበታል እሱ የወርቅ ልብስ መልበስ ቆሻሻ ነው

  • @YabTsega-c9d
    @YabTsega-c9d 8 місяців тому +4

    I Really like this interview

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 8 місяців тому +1

    I enjoyed the conversation and the great truth Mente was revealing,the interviewer for such honest. Simple friendly chat Thank you !! God bless you all !!

  • @yaredkidane3496
    @yaredkidane3496 8 місяців тому +9

    ለአኛ ሀገር ለሚኖሩ ባለሀብቶች ትልቅ ትምህርት ነው ምንቴ በረታ

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 5 місяців тому

    Faxari Yibarakachuw Hulatachunim 🖤♥️🤍🖤♥️🤍

  • @TiruworkSori
    @TiruworkSori 8 місяців тому +11

    አገላለፅህ ተመቸኝ ሰው ከወርቅ በላይ ነው perfekt

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 8 місяців тому +1

    ምንቴ ስለሚመቸኝ ነው ለማየት የገባሁት እንጂ የሚጠይቅበት መንገድ ትክክል አይደለም አይመቸኝምም ምንቴን ለምን ወደድከው ካላችሁ እንደ መንሱር አይደለም ያለውን ተቋማት እያሳየ ነው መንሱር እንደዚህ አደርግ ነበር እነግድ ነበር ይላል እንጂ እውነት ለመናገር ኢሄ ድርጅት የኔ ነው ብሎ ሲያሳይ አይታይም በኢትዮጵያ ህግ ደሞ ምንጩ የማይታወቅ ሐብት ወንጀል ነው ካለው ቢቀርፀው ደስ ይለኛል ያ ነው ወጣቱን የሚያነቃው ባዶ ዲስኩር አይደለም

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 місяців тому +7

    ፓስተር ሶፊ በጣም ፈታ ያልክ ጥያቄዎችህ ሁሉ ለዛ ያላቸው ስልጥን ያልክ ሰው ነህ ። ፕሮግራምህ ይመቻል በርታ👍👍

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 8 місяців тому

      🤣🤣እኮ ትክክል ተናግርዋል በ ባህል ተደብቀን መብላት እንዳለብን 🤣አብት አለኝ በቃ በራስ መተማመን እንደሌለበን ለ ደሕ እና ውንበዴ ዱሪዮ ብቻ ነው ደረቱን ግለብጦ የሚውጣው 🤣🤣እሱን ነው የተረዳውቱ 🤣እና ይህ ቱጃራ ምን ያህል ባህላችንን ተዳፍረ ከ ደሕ ጋር መጋፍት አይቻልም 🤣አገርዋ ኢትዮጵያ ናት 🤣

  • @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
    @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL 7 місяців тому +1

    Ethio Maywather 👍

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 8 місяців тому +3

    GOD bless you
    We love you so much
    Go Head

  • @frehiwotiffa8317
    @frehiwotiffa8317 8 місяців тому +2

    ምንቴ እኔም ካናዳ ነው የምኖረው እባክህ ፈዝዝለሁ እንዴት መንቃት እችላለሁ ? ምክር I need your advice, please. God bless you.

    • @realeagent
      @realeagent 8 місяців тому +2

      ቃም😂😂

    • @frehiwotiffa8317
      @frehiwotiffa8317 7 місяців тому

      😂😂😂

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 7 місяців тому

      Me too

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 7 місяців тому

      እየሱስን ልበሺ እሱም ከጎዳና ነው እየሱስ ያነሳው ናዝሬት ደሀ ሆና አውቀዋለሁ ዛሬ ያለበትን ባላቅም እየሱስ እንዳነሳው አውቃለሁ

    • @SeattleU.edu.
      @SeattleU.edu. 7 місяців тому

      @@realeagent😂😂😂

  • @befekadukelbi6345
    @befekadukelbi6345 8 місяців тому +4

    በጣም ምርጥ ሰው ነው።ይገርማል !!!

  • @ismailtemam-dc3qn
    @ismailtemam-dc3qn 7 місяців тому

    ገንዘብ አግኝተሀል የራስህ እምነትም ይኖርሃል ግን ስትወለድ በግንባርህ መሬት እየተደፋህ እንደሆነ ልብበል አደራህን ለዚህች ጊዜያዊ ህይወት ብለህ የተፈጠርክበትን አላማ አትርሳ ሀብትህ ይጨምር እንደሆነ እንጂ አይቀንስም

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 місяців тому +7

    ምንቴ ለምንድነው ሻሽ የምታስረው? ለነገሩ በጣም ያምርብሐል ይመችህ።

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 6 місяців тому

    የተረጋጋ፣ በራስ መተማመን ያለው positive thinker የሆነ ሃብታም ብቻ ሳይሆን ልጥጥጥ ነው። ይመችኽ አቦ።

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 8 місяців тому +13

    አሽቃባጭ ሆንክ ወንድሜ ስለ ፈጣሪ ብትሰብክ አይሻልም ምንቴን ማምለክ ነው የቀረህ

  • @aligazbogale5318
    @aligazbogale5318 7 місяців тому +1

    ስንት ሰማይ ጠቀስ ህንጻ በደቂቃ ፈራሽነው ደግሞ እኮ አውቅሀለው ሀብቱን እንዴት እንዳመጣኸው አናውራው ይቅር የአንተጃኬት ወርቅ ስለሆነ እኛ ምን አገባን ቱሪናፋ ወሽካታ

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 8 місяців тому +3

    ዛሬ ትሞት ነገ አታውቅም ለደሀ ሰጥተህ በሰማይ ሀብት አከማች

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 7 місяців тому +1

    ጠያቂው ራሱ እንቦጭ ነው ወርቅና ፌክ ለይቶ የማያውቅ 😂ልብስ እንኳን መልበስ የማይችል በልኩ ማሰፋት የማያውቅ ከርፋፋ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 8 місяців тому +6

    ይህን ሰዉ ከቀናኒሳ ጋር ማገናኘት ነዉ
    አጠገቡ የተራቡ ሰዎች እያሉ እንዲህ መሆን አያዝናናም ::ግን መብቱ ነዉ ከመሰለዉ ይመቸዉ ማንንም አልነካም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 8 місяців тому +4

      ቪድዬዉን መቶ ግዜ ተመልከት ደሀ የለም አሰተሳሰብህ ነዉ ።ለምን እሱ አገኘ ሰርቶ ነዉ አንተም ሰራ ቁጭ ብለህ ደህነትን አትጥራ

    • @dalebobe764
      @dalebobe764 8 місяців тому +3

      ረሃብተኛ ስለ ረሀብ ያወራል ሠርቶ መለወጥ አይፈልግም ያለውን አልሰምሽም??

    • @dalebobe764
      @dalebobe764 8 місяців тому +3

      ​@@ዋሰተወው የቅናት መንፈስ ነው::
      ወጋውት!!!!!

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 місяців тому

      ​@@ዋሰ❤❤❤❤❤❤በትክክል

    • @Usman-p3u
      @Usman-p3u 7 місяців тому +1

      Ye Sera yibla 10Q minte 1000 Amat nur