ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Рік тому +119

    ላይክ በማድረግ ፍቅራችንን እንግለጽ ለፓስተር ቸሬም በነጻ ያገኘነውን ማመስገን ነው

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Рік тому +186

    በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Рік тому +75

    ኦኦኦኦኦኦኦ ለመጀመርያ ግዜ ፓስተር ቸሬን ኣፌን ከፍቼ ሰማውት በጣም ታላቅ ሰው ነው Goodluck pastor chere God bless you !!!ለሁሉም ሃይማኖት ላለው ሰው ትምህርት ሰጥተሃል ደስ ብሎናል

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Рік тому +1

      እኔን አትቀላቅለኝ።

    • @hashtag4675
      @hashtag4675 Рік тому

      @@birhanemulugeta587 ኣንተማ የለህ ሞተሃል

    • @getamesayabebe-f9f
      @getamesayabebe-f9f Рік тому

      እኔን ግን አስተምሮኛል

    • @nathnaelll
      @nathnaelll Рік тому

      እኔንም አትቀላቅለኝ

    • @hashtag4675
      @hashtag4675 Рік тому

      @@birhanemulugeta587 ኣላህ ይቀላቅልብህ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ወላሂ እየካፋኝ ችዬ እየኖርኩኝ ነበር አሁን አላህን በቡዙ አድርጌ አማሰግናዋለው ለ14 አማት እኒፎርም ብቸ እየለበስኩ በሰው ቤት ስፋገ ቆይቻለው ግን ደስ የሚለው እኔ በለብስ በልዝናናም ቤተሰቦቼ ዘና ብለው እየኖሩልኝ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 8 місяців тому +2

      ኢንሻአላህ ያላሰብሽው ያልገመትሽው ሂወትሽን በሚገርም መልክ ሂወትሽን አላህ ይቀይርልሽ ያኡምሪ❤🎉

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 8 місяців тому

      @@samsamsun367
      ሀያቲ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ለሁለችንም መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን ያረብ

    • @YibeltalAbdi
      @YibeltalAbdi 7 місяців тому

      የኔ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 7 місяців тому

      @@YibeltalAbdi
      አሚንን ያረብ አማሳግናለው ሁቢ አንችንም አላህ የስደስትሽ

    • @eliasbogale9793
      @eliasbogale9793 5 місяців тому

      ጀግና ❤

  • @ssd7247
    @ssd7247 Рік тому +43

    ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትላለረፈዉ ሁሌ እኔ ኦቶዶክስ ብሆንም ግን ከአይማኖት ጋር ሳታገናኝ ሁሉኑንም በእኩሌ ታስተማራለህ ኑርልን እግዝአብሕር ልቦናህን አይቀይርብህ እንደተ አይነት መልካም ሰዎችን አገራችን ያስፈልጋታል

  • @liyadaniel6230
    @liyadaniel6230 Рік тому +9

    ከ ኤርትራ ነኝ የ ቸሬ ትምህርት ግን በባዶ ኪሴ ልቤ በ ሀብት ይሞላል❤❤❤❤❤፡መንፈሴም ይታደሳል አዲስ ተስፋ እሞላለው።
    በጤናም በ ጸጋም ያኑርህ ቸሬ❤

    • @OurPastCast
      @OurPastCast Рік тому

      ከየትስ ብትሆኚ አገርሽን መጥቀስ ምን ያስፈልጋል

    • @hopegrace4553
      @hopegrace4553 6 місяців тому +1

      Bc that's where she is from. Why does it bother you?​@@OurPastCast

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ Рік тому +64

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የፓስተር ቸርነት ት/ት ይመቸኛል አከብረዋለሁ ለሀገራችን አንድነት አስፈላጊ ና ወሳኝ ሰው ቼሬ ❤🙏

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ Рік тому +6

      እኔም በጣም ይመቼኛል እኔ ሙስሊም ነኝ ዬታኛዉም ሀይማኖት ምክር ይመችኛል

    • @babyshark6505
      @babyshark6505 Рік тому +3

      የመናፍቅ ምክር አይጠቅምሽም እስኪ እርሱን ብቻ እይው ጫማ የማይወለቅበት ቤት ማለት ትርጉሙ ገብቶሻል ቤተክርስቲያንን ጫም አታውልቂ ይልሻል ፡፡ ብርሀን ከጨለማ ህብረት የለውም አይ ካልሽ መብትሽ ነው በእመቤቴ ማርያም የተጠላ ሁሉ ለኔም የተጠላ ነው፡፡

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Рік тому

      😂😂😂

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 Рік тому +1

      ​@@babyshark6505
      እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ
      ምን አይነት አእምሮ ነው ያለህ?

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy Рік тому

      ​@@babyshark6505isuu gin indezih lemalet feligo alneberem sile chigru gize awurto new

  • @doabaing550
    @doabaing550 Рік тому +2

    ፓስተር ቸሬ እውነተኛ ምርጥ ሰው ነህ። አነቃቂ ነን እያሉ ከሚደሰኩሩ ሰወች አንተ ልዩ ነህ

  • @hawariyawtube8159
    @hawariyawtube8159 Рік тому +106

    ፓስተር ቸሬ አንተ የኔ ጀግና ነህ ለአንተ በጣም የከበረ ክብር አለኝ።ብዙ እድሜ እና ክብር እመኝልሃልሁኝ!!!!

    • @ermiyesketema299
      @ermiyesketema299 11 місяців тому

      አስመስሎ ማሳመን ጨዋታው ሌላ አይ ኢትዮጲያ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 8 місяців тому

      ​@@ermiyesketema299 ከአላህ በታች በቸሬ ምክር ሂወቴ የሚያምር ሆናል ምክሩ ❤ይገባል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Рік тому +26

    ዳዊት ድሪም እባክህ ቸሬን በሌላም ርዕስ አስደግመው ትውልዱ አገሩን የሚወድእና ከእኔ ይልቅ ለወድሜእና ለእህቴ ብሎ እዲያስብ ማስተማር ይችላል ቸሬ🎉❤ ዋሆ

    • @RahmiSulemn
      @RahmiSulemn 8 місяців тому

      😊

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n 5 місяців тому

      ​@Rahm
      שש0שששששששששששששששששששש3ךךךךץץ😊0ש2שש7¹11112111111121112111½111222111¹112111¹211112211112111111¹12111¹1¹¹¹1¹¹קששששששששששששששששששש¹¹1¹¹11¹😊😊😊iSulemn

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Рік тому +158

    ሁላችንንም እናከብረዋለን እውነተኛ ስለሆነ ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Рік тому +2

    ዘመንህ ያዘነን እያሣቀቀ ይለፋ ተባረክ በብዙ

  • @ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx
    @ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx Рік тому +199

    እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን

  • @jesuschristislord786
    @jesuschristislord786 Рік тому +8

    I am Orthodox , but i enjoy Pastor Cherye preaching .

  • @davidodav
    @davidodav Рік тому +159

    this guy is the best! My religion is different from him but I love listening to his speech and lesson! Ethiopia needs such kind of humans to save the young generation!

    • @seidsulman3775
      @seidsulman3775 Рік тому +3

      Innem

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Рік тому +3

      Same here

    • @marthabekele2138
      @marthabekele2138 Рік тому +2

      Indeed 🙏🏽

    • @DuDu-fb7wq
      @DuDu-fb7wq Рік тому +1

      Yeah ppl lyk him can change young generations...I am Eritrean but I love him so much

    • @matusala8322
      @matusala8322 Рік тому +2

      Motivational speech is like fast food, it tastes so good until it gets you😀

  • @muheasefa2936
    @muheasefa2936 Рік тому +1

    ፓስተር ቸሬ በጣም አከብረሀለው የዘመኔ ድንቅ ስው አላህ እድሜ ከጤና ጋ ያኑረህ🙏🙏🙏

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Рік тому +24

    በስመአብ ዛሬ ሳምሶን መንገድ ላይ የነበርኩትን እኔን መልሰሀል ፓስተርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዴብዬ አንተም ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 Рік тому +36

    I a Muslim but i love u paster chere my god bless u and your family ሺ አመት ኑርልን አንተ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ከፈጣሪ የተሰጠህ ስጦታችን ነህ ዋው ዳዊታችንም ሺ አመት ኑርልን ኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛልን እናመሰግናለን ውዴቼ ❤❤❤❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому +30

    ወግ አጥባቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸርነት እጅግ ስበዛ እወዳለሁ አከብረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

    • @MisganawKefyalewMisge
      @MisganawKefyalewMisge Рік тому

      ለምን አታዝለውም ታዲያ

    • @mesfinbugie8625
      @mesfinbugie8625 Рік тому

      @@MisganawKefyalewMisge ለመንፈሳዊ አስተያየት እንጅ ለሸጥያናዊ ኮሜንት መልስ አንሰጥም

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 Рік тому

      @@MisganawKefyalewMisge ባለጌ ነህ

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Рік тому +8

    አምላኬ ሆይ ምርጥ ሰዉ ቸሬ እያዝናናህ የምታስተምር የዘመኑ ጀግና እድሜህን ያርዝመዉ😍

  • @getus5880
    @getus5880 Рік тому +12

    ፖሰተር ምን ብዬ እንደማደንቅህ እንደማከብርህ ቃላቶች የሉኝም መቼም ተባርከሀል ሁሌም ተባረክ ተባረከህ ቅር አንተን የሰጠን ጌታም ይባረክ

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 Рік тому +1

    ባስተር ቸሬ ሁሌ እንደጠቀምከኝ ተባረክ እንደ ደዊት አይነቶቸ ብአደገኛ አጥር መጠበቅ አለባቸው ያልከው ትክክል አባባል ነው ክበሩልኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +220

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግንየምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ድንቅ ነው እከታተልሃለሁ ከአፍ ሁሌ የማትለየው መድሃኒያለም ልጆችህን ባለቤትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን🙏

    • @raahelsamii4049
      @raahelsamii4049 Рік тому

      😮98😅😅io😅is i88k⁹😅

    • @ebrahimseid7469
      @ebrahimseid7469 Рік тому +3

      ልክ ነሽ ጥሩ አዕምሮ የለቸው ከዕምነቱ አይዴለም

    • @ethiolove3157
      @ethiolove3157 Рік тому

      Ande amelaken teketeye

    • @kalkidanyemane930
      @kalkidanyemane930 Рік тому +3

      Stop የነ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት የት ሄዶብሽ ነው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Рік тому +1

      @@kalkidanyemane930@ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏼

  • @tekletsadik
    @tekletsadik Рік тому +9

    ኦርቶዶክስ ነኝ። ይሄ ሰው ሰዎችን እና እምነታቸውን የማይነካ፣ ሌሎችን በማጥላላት ላይ ያልተመሰረተ ሰባኪ፣ ብዙ ትምህርቶቹ ማህበራዊና ሀቅ ላይ የተመሰረቱ፣ እውነት ተናጋሪ አዛኝ ሰው ነው።
    ብዙ ንግግሮቹን በፍቅር ነው የምሰማቸው። እምነቴ መርጦ ከመስማት አይከለክለኝም።

  • @alemt1332
    @alemt1332 Рік тому +207

    He is so real… some of us laughing but he is telling the truth…. This is a big life lesson… thank you pastor God bless your ministry ❤❤❤

    • @AlmazHeriakos-t2i
      @AlmazHeriakos-t2i Рік тому +11

      Fantastic Awesome message 😂

    • @TituMengesha
      @TituMengesha Рік тому +4

      ኢትዮጵያ

    • @robelhaile7991
      @robelhaile7991 5 місяців тому

      He is comedian too😂😂

    • @robelhaile7991
      @robelhaile7991 5 місяців тому +1

      I love this pastor ❤❤❤

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n 4 місяці тому

      😮ሠ😢ሠ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@AlmazHeriakos-t2i

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +1

    # 1 ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን !
    Love you may God bless you all !

  • @sebayohannes
    @sebayohannes Рік тому +6

    እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ትምሀርት እስከዛሬ አይቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን ደዊት ድርምስ

  • @LhabEny
    @LhabEny Рік тому +1

    ተባረክ እግዚያቤር ፀጋውን ያብዛል

  • @wondimuwodebo9560
    @wondimuwodebo9560 Рік тому +10

    ኣሜሰግናለሁ ቼሬ ፀጋ ያብዛል ከክፉ ይጠብቅ ጌታ ።

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Рік тому +1

    እድሜጤናይሰጥህ. አብዝቶይባርክህ. ልጆችህ ይባረኩልህ ከነባለቤትህ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Рік тому +5

    ዕኔ የማንም ሐይማኖት ተከታይ አደለሑም። የሚገርመው ይሔንን ካሕን ማዳመጥ ሣይሠለቸኝ ከመጀመሪያ ዕሥከ መጨረሻ አዳመጥኩት ደሥታም ዕየተሠማኝ ዕየሣኩኝ ምነው ይሔንን የመሠሉ በበዙልንና የአንድ ፈጣሪ ልጆች ወንድምና ዕሕት በሖንን። በተከባበርን። በርታ የአፍሪካን ልጆች ሠብሥቦ የሚያፅናናልንን ማናችሑንም ዕናከብራለን። ተባረክ። ልዑልነት ከንጉሥ ቤተሠብ በመወለድ አደለመም። ልዑልነት ተከብሮ ክብር የሚሠጥ ሌላን የምታከብር ናት ልዕልትም። ጎሽ ደግ ማለፊያ።

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 Рік тому

      እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 Рік тому

      ምን ማለት ነው የማንም አይደለሁም የመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ነሽ

  • @eneyehaile
    @eneyehaile Рік тому +11

    ክበርልኝ ቸርዬ የአራዳ ልጅ ማርያምን❤

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Рік тому +11

    ቆንጆ መልእክት ነው በቀልድደየታጀበ ቁም ንገርእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @robkit9304
    @robkit9304 Рік тому +2

    2ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው በአላማ ቢኖር እግዛብሄር ምድሩን ይባርካል

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Рік тому +19

    ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥክ እኔ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እዳናተ አይነት ሰው ያብዛልን ከድንጋይ እራስ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እዝቦቸችን ይጠብቅልን

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 Рік тому

    በእውነት ቸሩ ትልቅ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን።

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 Рік тому +12

    ፓስተር ቸሬ መድሀኒአለም ዘመንህን ይባርክልህ ። እንዳንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏

  • @fikrietilahun9025
    @fikrietilahun9025 Рік тому +1

    ታንኪኪው ፓስተር ቸሬ ደስሚል ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +22

    ፖስተር ቸሬ እንዴት እደምወደው ሁሉም ሃይማኖት ክብር ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏😍😍

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Рік тому +1

    መሸአላ እንደዚህ አይነት ትምህርት አገርን ህዝብን ይቀይራል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ከመጥፎ አላማ ይጠብቀን

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope Рік тому +16

    The most powerful message. Thank you!

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Рік тому +2

    I’m Orthodox Christian Love you Pastor Chere ❤. May God bless you 🙏

  • @frehiwotayenew2926
    @frehiwotayenew2926 Рік тому +53

    Woooo ......😮this generation is lucky to have such amazing leaders! May God keeps blessing you, pastor, 🙏❤️

    • @selamtube8513
      @selamtube8513 Рік тому

      በጣም እድለኛ ናቸው ግን አይስሙም

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Рік тому

      እርግጠኛ ነሽ?እድለኛ ነሽ?ምላስ እኮ ሞልቷል የሚያወራውን ኖሮ የሚያሰየን ነው የጠፍው።አብይ አመድን አትርሺ አንድ አይነት የጥልቁን መንፈስ ነው የሚጋሩት።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Рік тому

      እድለኛስ ተዋህዶ።እድልስ ተዋህዶ ሆኖ መኖር።

    • @Born_to_learn2801
      @Born_to_learn2801 Рік тому +1

      ​@@birhanemulugeta587 እድል ከጌታ ጋር መኖር !!

  • @telemenegn1006
    @telemenegn1006 Рік тому +7

    Wooooooow👏👏😀ብርክ በልልን! ለወጣቶቹ ብቻ ሳይሆን ጠና ላልነውም ትልቅ መልእክት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому +7

    ሠው የሆነ መምህር,, እድሜ ይሥጥልን

  • @michaeltrf
    @michaeltrf Рік тому +1

    This is how you deliver your message to everyone who is listening!!! Amazing speech!!

  • @Eyecaretube
    @Eyecaretube Рік тому +7

    I respect pastor chere....he teaches with his words and with his life

  • @SolomonAyalew-zb3mk
    @SolomonAyalew-zb3mk Рік тому +5

    It doesn't matter which religion you follow, you are very special for us

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube Рік тому +65

    ቸርዬ ብሰማው የማይሰለቸኝ እኔን ብቻ ነው በእሳት ተፈትኖ ወርቅ የሆነ ሰው ነው ክበርልኝ ❤❤🎉🎉

  • @BerhanuAbado
    @BerhanuAbado 3 місяці тому +1

    Hlmegna ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf Рік тому +10

    እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ መምህራችን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @adne7761
    @adne7761 Рік тому

    ገራሚ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ብሠማህ አልጠግብም የኔ ዘመን መሥታወት ብዬሀለሁ

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Рік тому +8

    Full of wisdom and a lot of fun .l love it.Thank you paster cheri and Dawit dreams.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ

    ስወድህ ተባረክ ሳላገባ ያንተን ትምህርት በመስማቴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +11

    ዋዉዉ ደስ ስሊ በጌታ አባታችን ፓ/ር ቸር ዘመንህ ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ 😍😍

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому

    ዴቭ
    በጣም ልዩ ሰው ነህ።
    ፓስተር ቸሬን ስለጋበዝከው እናመሰግናለን። ቸሬ የጴንጤ አገልጋይ ብቻ አይደለም።

  • @bettyymareyamlij4932
    @bettyymareyamlij4932 Рік тому +6

    ቸርዬ ስወድክ እዳንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 8 місяців тому +2

    Thank you paster ❤❤❤. " GOD " Bless You.

  • @wonde9792
    @wonde9792 Рік тому +8

    ፓስተር ቼሬ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ🙏🙏🙏

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 11 місяців тому

    ፓስተር ቸሬ እንዳተ አይነት ድንቅ እውነተኛ ሰዎች ስናይ ነው በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው 🇪🇹Thank you cher ❤

  • @amitoys844
    @amitoys844 Рік тому +15

    Amen in Jesus name.❤🎉❤.

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Рік тому +3

    He is a breath of fresh air, loved his speech❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Рік тому +23

    እውነትን በስሙ የሚጠራ ሰው ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @desalegnmesfint
    @desalegnmesfint 10 місяців тому

    I can't stop watching. Thank you for your invaluable life lesson pastor

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ

    ሁሉም ነገር ያልፋል አሜን

  • @demeketadesse4840
    @demeketadesse4840 Рік тому

    pastor chere, your teaching style is understandable!! logical and for all religion. thank you!!!

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Рік тому +7

    ዋዉዉ ልዩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን
    ለሀገራችን እንደናንተ አይነት ሰወች ያብዛልን
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅርና ሰላም አንድነት ይስጠን💚💛❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 місяці тому +2

    Jesus is lord Amen ❤❤❤

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Рік тому +22

    ሰላም ድርሚስ ፋሚሊ እንዴት ናቹ ስለ መምህር ቸሬ ስለ አስተምህሮው አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ተመልከቱ በአዳራሹ ውስጥ ያለው ህዝብ የተለያየ እምነት ተከትይ ቢሆንም
    ሁሉም በሚባል ደረጃ በአስተምሮቱ ምንያህል ተመስጠው እንደሚከታተሉት ተመልከቱ መምህር ስትሆን ሁሉም በሚገባው መንገድ ማስተማር ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መልካም ንግግር ሁሌም ሀሳብን ይገዛል መንፈሳዊውን ትምህርትን ማንም ሰው በሚገባው ሙድ ነው ያስተማረው እናመሰግናለን

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Рік тому

      ቁም ነገሩ ተግባር ነው አፈ ፃድቅ እኮ ሞልቷል።

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 Рік тому +1

    I hope to meet Paster Chere and Semere Bariyaw one day. I can listen to them all day. Brilliant folks!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +7

    ጌታ ይባርክሕ ዘመንሕ ይለምልም ድንቅ መልክት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ

    ደጋግሜ ብሰማህ አልጠግብህ
    እድሜና ጤና ይስጥህ !

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Рік тому +4

    እኔ የኦርቶዶክ ክርስቲያን አማኝ ነኝ። አሁን ትምህርቱን አዳምጬ አደነቅሁ። ያልታደሉ በሀይማኖት መነቃቀፍ ግዜ ይባክናሉ። አስኪ በዘር በሽታ ያደጉትን ልጆች እስኪ ያንተን አይነት ያብዛልን።

  • @senumerid6999
    @senumerid6999 8 місяців тому

    ፓስተር ቸሬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Рік тому +12

    ያመቱ ምርጥ ስዎች ፓስተር ቸሬ
    ዳር ወዳጄነህ
    ፍቅር ይበልጣል
    መምህር አቶ አሸናፊ
    ዳዊት ድሪም
    ዳጊ በጣም እያደመጥን አየተጠቀምን ነው thank you ከ አሜሪካ

  • @belayneshemengistumercho1027

    ባስተር ቸረ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህትክ እና እምታስተላልፋቸው መልክህት ወይም ትምህት በሚገባ እከታተላለው ከምንም የፀዳ በመሆን በጣም ደስ ብሎ እምሰማክና ተባረክ ቀር ዘመንክን እግዚአብሔር ይባከው ወድሜ ቸሬ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት ከዘረኝነት ከጦርነት ከመከፋፋል ይጠብቃት።

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +8

    ኤጭ ሁሌ ወደታች ሁሌ ማፍረስ ሁሌ መግደል በቃ ተውን አባታችን ቸሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @hailu866
    @hailu866 11 місяців тому

    I admire Pastor Chere’s talk. Thanks for sharing.

  • @subscribers489
    @subscribers489 Рік тому +21

    ደስ ከምል ጨዎታ ጋ ጥሩ ትምህርት ነው 😘😘

  • @kiflegirma5157
    @kiflegirma5157 Рік тому +1

    ❤❤❤ paster tilk timhert bzu tweld yemkyer nurilin

  • @alemayehushitu7973
    @alemayehushitu7973 Рік тому +7

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወድህ ፣የማከብርህ ።

  • @fariskinfu4790
    @fariskinfu4790 9 місяців тому +1

    ቸሬ ሁሌም አንተን ማድመት ደስ ይለኛል።
    ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላቶች ትውልዱን ያንፃል
    ተባረክ

  • @ametmenkah2826
    @ametmenkah2826 Рік тому +17

    Pastor So inspirational I live in Germany thanks Dawit for this ❤

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 3 місяці тому

    Stay blessed Pr Cherie! Stay blessed Mr. Dawit! Remain blessed all the audiences!

  • @yanettube3844
    @yanettube3844 Рік тому +18

    This is really motivational lesson, Tnx pastor chera God bless you!!

  • @TemuGamu
    @TemuGamu Рік тому +2

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር ቼሬ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Рік тому +9

    እውነት እውነት እላችሃለሁ ድሮ ሳላገባ በሰማሁት እጠቀምበት ነበር ብዙ ይጠቅማል ነገ ላለማልቀስ ስሙት ግዴላቹሁም እያለቀሳችሁ ከመኖር ምክሩን ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ሳይፈቅድ የተደረገ ጋብቻ በሩጫ የተደረገ ጋብቻ ጣጣው ብዙ ነው ፈተናው ከባድ ነው ህይወት በለቅሶ የታጀበ አስቸጋሪ ውጣውረድ አለው ዋጋ ላለመክፈል ምክር ስሙ : ምክር ያልሰማነው ብዙ ዋጋ እየከፈልን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @senayselemun1665
    @senayselemun1665 Рік тому +1

    Yemtnagerewun masteqal ygebal chama yemiwelekbet bet biete Egziabihier new .🙏🙏🙏🙏

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z Рік тому +3

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ውንድሞቼ

  • @meseretyohannes4772
    @meseretyohannes4772 Рік тому

    Great teaching and it is very practical and real. May God continue blessing you!

  • @elza253
    @elza253 Рік тому +10

    ሢሠሙክ ሢሠሙክ ቢውሉ የማትሠለች ታድለክ ፓሥተር ቸሬ❤❤❤❤😊😊

  • @bokonabogala768
    @bokonabogala768 Рік тому

    Its best message and teaching, God bless all of you

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Рік тому +1

    በእውነት ይህንን ሰው አለማመስገን ንፍግነት ነው እያሳቀ ቁምነገር እድመና ጠና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል አድርጎ አንፀንና ጭራሽ የኛ መምህራን እስክመስለኝ ተመስጥኩ ላካ መልካም ስሆን ስው ሁሉም ያደምጠዋል እናመስግናለን❤😊

  • @Ruti439
    @Ruti439 Рік тому +4

    Pastor Chera is the type of man deserving of recognition and admiration and have to be always valued in society!! i am really proud of you Pastor much love and respect, GOD BLESS YOU

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Рік тому +1

    ቸርዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +8

    ለሁሉም ስው የሚያስፈልግ ምርጥ መምህር ነው ፖስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ በየመድረኩ እየመጣህ አስተምርልን ተባረክ🙏🏾

  • @lisaneworkwolde4280
    @lisaneworkwolde4280 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ ለብዙዎች መሠራት፣መጠገን፣ማምለጥ የሚሆን ድንቅ መልዕክት ነው፡፡ፀጋህ አይወሰድብህ፡፡ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሀለሁ፡፡

  • @efobka5974
    @efobka5974 Рік тому +3

    ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ሰውዬ እኮ እንዴት እንደምወደውፓስተር ቸሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ክፉ አይንካህ በዚሁ አቁዋምህ አንቶ በቤቱ ያቆይህ እግዚአብሔር የተጣመመን ትውልድ እያቀናህ ነውና

  • @abrahamtsegaye3005
    @abrahamtsegaye3005 Рік тому

    This chapter essentially for all Ethiopian thanks pastor chere

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Рік тому +4

    ❤❤❤ ቃል ኪዳን ያለው በፍጹም አይሞትም❤❤❤