ለካ እንደዚ ፈሪ ናቸው
Вставка
- Опубліковано 11 гру 2024
- #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
ABDUH - / abdujr
MEKDIYE - / mekdiyee
መቅሌት የራስዋ ዩትዩብ እንዲኖራት እሚመኝ ማነው የኔ ቀበጥ ስወድሽ
አለት እኮ
@@kwt5235 mekdi nat enji meklit yelatm
Keehulum andegna nat
በቅንነት ኑ ወደቤቴ
መክሊት ለማየት ምመጣዉ የኔ ቆንጆ
ፍቅር የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን እንዴት እንደምወዳችሁ አብዲ በቃ ዘጋን ማለት ነው
💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍💗💗💗💗😄😄😄😄
@@salimalali3910 🤣👓👓👢👡👠
መቅዲዬስ♥
Makdi babe vacation lay nat
በእውነት በጣም ነው የሚያስፈራው እኔም እድሜ ለመዳም ልጆች ተጫውቻለሁ
አሁን እናንተ ኑሮ ከበደኝ መረረኝ ትሉ ይሆናል 😍አልሃምዱሊላህ አላ ኩልሃል እኔም ማማረር የለብኝም ዋናው ነገር ጤና ነዉ የሰጠህኝ በቅዬ ነዉ ።ከእኔም በታች ያለ ማሰብ ግድ ነዉ ።ስንቱ ነዉ ሰርቶ ለመብለት ጤና ያጣ አለ ።
የጓደኚነት ትርጉሙን በናተ ውስጥ አያለሁ
መቅዲ ስለለች ቅር ብሉኛል በተርፈ ውዲዲዲዲዲ ❤❤❤❤
Ehete befetereshi yezeshalehu tebaberign beteseb hugn wede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቅዲ የት ነት
የነዚህ ልጆች ፍቅር ደስሲል አላህ ይጭምርላችሁ እኔም ሞክሬዋለው ካረቦቹጋር ትፋስ ነበር ያጠረኝ
nebil best vlogger in ethiopia . #no_cap 🔥🔥
Thank you 🙌
ሰታምሩ በአሁን ጊዜ እንደዚህ አይነት ጎደኛ ማገኜት መታደል ነው አላህ አይለያያችሁ
አይለያያችሁ ደስ ስትሉ
ታዲያስ ነይ ወደኔ ዩቱብ ቻናል ፈታ እንላለን ይመችሽ ያራዳ ልጅ ነይ ጋብዤሻለሁ .አበረታቺኝ የሀገሬ ልጅ.
ደምሩኝ ስወዳቹ
አቤልና መክሊት ይጋቡ የምትሉ ላክ ከድርጉ በተረፈ ታምራላችሁ
ጓደኝነታቸው ውበት አለው የተግባባ ሁሉ ባል እና ሚስት አይሆንም
እረ ጓደኝነትን የመሰለ ምን አለ ሆ
Errrrrr tewu yalasebutn ngr hoooooo😡
ጉድኝነቱ ይበልጥ ያምራል እኮ
Hh koy ereso kes not weyes menshe gen yegabu arif nw
Nebilye❤❤, mekilitye❤ yene werk
እንኳን ደና መጣችሁ እወዳችኃለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
እናመሰግናለን 🙏
ወላሂ ዉሠጤ ነቹ ሁለቹሁም ውድድድድድ
Ehete befeteresh tebaberign sewedeshi beteseb hugn wede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Qedo ba Sergey inday watu becareful lol 😅
@@ethioallinone9 አረጌሸለሁ አበሽሪ
Besak new megelut ene Bcha mask ymeslegn neber 😂 💖 እስቲ ጎራ በሉ 💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ::
Ewnetowa new yasferal enem betam new mferaw 😂 mokrew endeh new yaregegn 😂💖 እስቲ ጎራ በሉ 💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታት ስትሉ ኮመንት፨ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን::በ አማርኛ::
I can't stop laughing 😂😂 your friendship is amazing meklitye yene wed I feel you 😂😂
እነዚህ ሱስ የሆኑ ልጆች አይለያቹ ውድድድድድድድ
Meklitye 🤣😂😂❤️❤️❤️
ታዲያስ ነይ ወደኔ ዩቱብ ቻናል ፈታ እንላለን ይመችሽ ያራዳ ልጅ ነይ ጋብዤሻለሁ .አበረታቺኝ የሀገሬ ልጅ.
😂😂😂😂😂😂
የአላህ እስከመጨረሻዉ አይለያይቺ🥰🥰🥰
መክሊት አጋነሽዋል የምር ሃንዬ ምርጧ እርጋታዋ ደስ ሲል
ለእሷ ከከተመቻት
የኔ ሳቂታ መክሊት😍😍😍😍ሁላችሁም1ኛ💖💖💖💖💖💖💖
ስታምሩ ቀጥሉበት❤
መክሊት ብዙ ነገሯ መልኳን ጨምሮ እኔን ስለምትመስለኝ ደስ ትለኛለች እንዲሁም የመቅዲ አድናቂ ነኝ
i love you meklit....i love the way you talk and you are the funniest one in the group
What about nebil and mekdi
Meklitye enen eshi betammmm new dese metelut love u guys
በጣም ደስ ትላላችሁ ሱሶቼ
የኔ ውዶች ልየም እንኳን በሰላም መጣህ የጠፋ ሰው መቅድየ የት ሄደች ያለ መቅዲ ግን ደስ አልልም
Meklit kalech hule feta nw dessile meklitye i love you🥰🥰😘
መክሊት ከዳይስፖራጋር መዋል ከጀመረች ጀምሮ እጊልዘኛ እየተለማመደች ነው በርቺልኝ😂😂😂😂😂
ሸናችብኝ! ፀጉርሽ አለመብረሩ እውይይይ በሳቅቅቅ መክሊትዬ😂
የመረከብ ጨዋታ እኮ ደሰ ይላል ምኑ ያስፍራል
ሆሆሆሆሆሆ አባቴ መቅዲን ከገባችበት ይዘሀት ከች በል ያለመቅዲ ኖኖኖኖኖ። ይመቻችሁ
እመቤቴን በጣም ነው የምወዳችሁ በቃ ጓደኝነት ይሄነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
I love meklit, አፈነዳችኝ 🤣🤣🤣
Yemeklit tifir mejemerias meche neber? Yihe dinigate enkuan tifir, sim yasresal. A memorable episode as always.... keep up the good work nebila.
😂😂😂”Kelde Sebeza Wende Tenza!!!” Meklitye ❤️
የተለያዪ የሱና ኡሰታዞችን ፈተዋ ለማገኝት ይቀላቀሉን
We need longer vlogssss😂💜😂😂🙏🏽
አቤል መቅድን በጣም እዴሚወዳት ያስታውቅበታል ተጋቡ ሁለታችሁም ታምራላችሁ
ስታምሩ አይለይችሁ
አሜን 🙏
ነቢሎ የሚገርም ነው
@@nebilnur1 u mean ameen
ይመቻቹ ምርጦች ሁሌ አሠለቹንም መኪዬ በጣም ነዉ የምወድሽ
አይዞሽ ገለቴ አይዞሽ 🤣 🤣 😂
Kkkk
😂😂😂😂
All beautiful nati hani desylunal
በፍቅር ያኑራች በአሁኑ ዘመን ሲከፍ የሚያፀናና ጎደኛ አይገኝም እኔ ሲከፍኝ ለጎደኛ ቡተነፍሰው ደስ ይለኝ ነበረ ግን አይገኝ ከምሪ ነው እለፍለሁ ለጎደኛ ግን አይሳካልኝ 😓😓😓😓
Lene tefeshew yikeleshal
Set khunshi enia teru guadegnia ehunashalahu
አይዞሽ እኔም እዳቺ ነኝ እደራስሽ ግልፅ ያልሆን ጋደኛ እስታገኚ ብቸኝነትሽን ውደጅው ያሁን ግዜ ጋደኛ ወይ ለብር ነው ሚጠጋሽ ሴትዋም እደዛው ወይ ያቺን ልብ ሚስጥርሽ በቃ ሁሉ ነገር ለመጉዳት ነው ሚመጡት ስለዚህከዲህ አይነት ሰው ብቸኝነት ከምንም በላይ ሰላም አለው
ስታምሩ 😍😍😍😍😍
ውይ እናተ ልጆች ስወዳችሁ ባህበራዊ ኑሯችሁ ዴስ ይላል በፍቅራችሁ እየቀናሁ አለሁ አስካሁን
ፈታ እኮነው የምታርጉኝ ግን ሰወዳችሁ አይዞሽ መክሊት ሽቴመጣ ልቀቂው ተመችቶኛል😂😂😘
ዉይ ጥሎብኝ ስወዳችሁ እኮ ነቢል መቅዲ የት ጠፋች 💯🌹🌹🌹
I love Hani ok
ጥሩ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት ምኞቴ ነው።
ምርጦች🥰🇪🇹❤️👍🌷🌷🌷😍😍🙏🙏
ቀራጩ ሲያሳዝን ሚስክን ከናንተ ጋር እየተወዛወዘ😂😂😂😂😘😘😘😘😘
እናንተ አዝጎቺ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂👈ወይኔ መክሊትየ ሰወድሸ💘💘💘
ማርያምን እንዲት ደምውዳቹሁ ብታቁ እዚህ በዘር በሀይማኖት ይባላሉ ልብ ይስጣቻው ነብልዬ ይክርምን ዬት ሂዳ ነው
Bechacwen atenagerm way
አሁን ይሄ ምኑ ያስፈራል ደስ ይላል እንጅ😄😄😄
ውድድድድድድ ነው የማደርጋቹ ስታስቀኑ እኮ❤️❤️❤️
Wede befetereshi yezeshalehu tebaberign ehete beteseb hugn sewedeshi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Haneya yene konjo seratewa des yelganal 🥰
መቅዲ ለምን ቀረች😢
እኔም እየፈለግኮት ነው ግን የለችም???
@@habeshagirl5369 ከነቢል ጋር መቅዲን አለማየት ከባድ ነው ለኔ
@@tiztaboru840 እኔም እንዳንቺ kkkk
@@tiztaboru840 ምኙ ናት
ናቲ አቁመው ቆሟል እኮ 😂😂😂ያማል ቅኔው አቤል ብትይ ኖሮ
Nebiloye welcome....,nice to see u all😍 u guys r made my day I can't stop laughing😂#Mekitayeee yene konjo😘she is so funny😂😘😂
መቅዲየ. የኔቢጤ. አቦሰላማችሁ ይብዛ
ምርጦቸ መጣቹህ አቤት ስወዳቹህ ጥግ ድረስ ነው አይለያቹህ ❤❤❤
አሚን 🙏
አቤት. አለባበሥ. ኤጭ. አልሀምዱሊላ. አለናእመታላህ.
ስታስቀኑ በእግዚአብሔር
Ehete befetereshi yezeshalehu tebaberign beteseb hugn wede sewedeshi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መክሊትየ ስወድሽ እና ነቢሎ❤️❤️❤️
ወይ መክሊት ስወዳት እፍፍፍፍ የት ነው የማገኛት
ውይ የይኸን መጨዋቻ ደስ ይላል ግንም ያስፈራል
meklitiye yene miskeen😭
መክሊትዬ የኔ...ቀበጥ በጣም ያምርብሻል 👍❤❤
መክሊትዬ❤❤❤
በነገራችላይ እናተ የወጣችሁበት በጣም ቀላል ነው ከዚህ ሌላ ስት የምያስፈራ አለ
ማሻላህ ደስ ትላላችሁ የነቢል ቤተሰቦች በቅንነት ጎራ በሉ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ
ለመጀመርያ ነው ኮሞንት የምፅፍላችሁ እና እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ለዘላለም ያዝልቀው ስታምሩ ውቦችየ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ
ነቢሎ ተኮለኛ ሁልጊዜ እዳሥለቅሥካቸው😂😂
wowwwww liyuuu nachu ❤❤💋💞💝💘🇪🇹yena ebidochi sewdachu
እዚህ ላይ አንድ ግዜ ወጥቼ የሞትኩ ነው የመሰለኝ 😀😀😀😀😀😀
Yet now bowtaow??
ትንሽ ወዝ ወዝ ቢያረጋት ሽንቴ መጣ አላለችም 😂😂😂ቀወጠችው ለቅሶ ቤት አስመሰለችው እኮ😂😂😂
Aye Meklittttt!!!
Nebay my kig bro ciweshe yance Betam New feta miyargen my bro long life mirtywece 😘😍😍😍😍
How i love her eko@meklit😂😂
ነቢልባለጌነዉ ወላህ አቁመዉአላለም ናቲደሞቁሟል😁😁😁
ሸናች ሸናች ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂
ዋው ደስ ይላል አንቺ ቦቅቧቃ ነቢሎ የታለች መቅዲ ናፍቃኛለች
ወላሂ ከሴቶች አላባበስ ይልቅ የወንዶች በአላበባስ ይመሪከል
Lememark nw endy metayew yemayagebachiewn batezebarku teru nw
😂😂😂😂ሽቴ ወይኔ ሽኒው 😂😂😂😂
ስታምሩ አይለያችሁ😍
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ
አሜን 🙏
Meklit is a good variety to the family, she is funny
አለየሁትም ቦታ ለመያዝ ነው🤣🤣🤣🤣
ታዲያስ ነይ ወደኔ ዩቱብ ቻናል ፈታ እንላለን ይመችሽ ያራዳ ልጅ ነይ ጋብዤሻለሁ .አበረታቺኝ የሀገሬ ልጅ.
ሄሄሄሄሎ ያጀማአ❤
Love the vibe... love Y'all
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ
ሽቴ መጣ ክክክክ
በጣም ነው ምወዳችው ❤❤❤❤❤❤
እረ የት ሃገር ነው ይህ ቦታ ጉድ እኮ ነው ምን እናት ብቻ እኛም ፈታ አደረጋችሁን እኮ
ኢትዮጽያ ውስጥ ነው ማማዬ
@@ወለተሰላሴ yt new
Bora nw
@@ወለተሰላሴ ያምራል
@@kukushai6760 tnx😊mamaya
መቅዲሥ እግዛብሔርአምላክይጠብቃችሁ
መክሊቴ ናፍቀሽኝ ነበር
ውይኔ ሸቴ ምጥ አላች ውላሂ እኔም ደረሰብኛሌ🙆🙆🙆
መቅዲ ፎንቃዬ የት ነሽ ውይ ብትኖር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕ምርጧ 💕💕💕💕💕💕💕💕
ክክክ ሹንቴ መጣ ስትለው ልቀቂው አላለም😂😂
Abel gen ke meklit fonka yalebet yemeselal keserewa ayetefam plas the way you look at her emmmmmm😂😂😂lol
they’re together i think
@@atara1266 behonu des yelal esewa gen ignore metaregewu neger ale. she knows that he loves her 😉
@K Ethiomusic thank you
Yemeklit englizegna andegna nw i love it
😂😂😂😂😂😂you guys❤
ኧረ ነቢሎ የዛሬው ያበደ ነው የመክሊት ደሞ የተለየ😂😂😂😂የኔ ውዶች ውድድድድድድድ ❤️