የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 14 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @ephremtamiruMinistry
    @ephremtamiruMinistry 2 роки тому +27

    ሁሉም ሊሰማው የሚገባው ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ነው ዴቫዬ እግዚአብሄር በአንተ ውስጥ ስለገለጠው ጸጋ የተመሰገነ ይሁን. . .

    • @selamahmedahmed1896
      @selamahmedahmed1896 Рік тому +2

      😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤ወዮ ወዮ ይህንን ቃል በእምነት ለመይቀበል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanagobeze3645
    @hanagobeze3645 11 місяців тому +1

    ሱስ የሚያሲዝ ትምህርት ክብር ለወደደን ለእርሱ ይሁን

  • @abiotmillion6610
    @abiotmillion6610 Рік тому +1

    አቤት አቤት የዳንኩበት መንገድ ወንድሜ እንደዚህ ተረድቸው አላውቅም ነበር፡፡ጅማወች እድለኞች ናችሁ

  • @liveforjesus5005
    @liveforjesus5005 Рік тому +8

    ዴቭ ግን ወደ ጅማ move ልታስደርገን ነው!! ያብዛህ ብዙዙዙዙ ሁንልን ብዙ ልጆች ብዙ የአዲሱ ኪዳን አስተማሪዎች ካንተ ስር ይፍለቁ!! ጌታ ይጠቀምብህ ከዚህ በላይ!!!

    • @linadani6276
      @linadani6276 10 місяців тому

      ጅማማ መግባታችን አይቀሬ ነዉ

  • @meronkeleta6443
    @meronkeleta6443 Рік тому +3

    የአንተን ትምህርት ስሰማ ጌታን እናፍቃለሁ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому

    ፓሰተር ተባረክ ሆሌም ብሰማ ብሰማ አልጠግም ዋው

  • @lizabella151
    @lizabella151 2 роки тому +3

    Yes
    Yes
    Yes
    የጌታ ታማኝ ዴቭሹና ድንቅ ትምህርቱ በጌታ ሃይል ኑርልን ሰዎች በወንጌል እውነት ይድኑ ዘንድ ያቆመክ ቀጥ ያልክ ወንጌላዊ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Рік тому +6

    አሜንንንን የእኔ ባለውለታ ኢየሱሴ ክበርልኝ🙏ወንድማችን ዴቭ ጸጋ ይብዛልክ በእጥፍ የእግዚአብሔር ጥበብ እውቀት ይብዛልክ ኑርልን።❤❤👏

    • @hailelove1
      @hailelove1 Рік тому +1

      አንቺም ተባረኪ ሄውዬ ስላለሽ የጌታ ፍቅር

    • @hiwotabebe7231
      @hiwotabebe7231 Рік тому

      @@hailelove1 አሜንንን👏

  • @AyalewDesalegn-o7o
    @AyalewDesalegn-o7o 10 місяців тому +1

    ኢየሱስ የተጠመቀው ስለ ሰው ልጅ እንደሚሞት እና እንደሚነሳ ለማመልከት ሲሆን ፣እኛ ደግሞ የምንጠመቀው ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር በእምነት መተባበራችንን ለመግለጥ ነው።

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Рік тому

    ፀጋ የብዛልህ❤❤❤

  • @biremusic
    @biremusic Рік тому +3

    ዴቭዬ ትምህርትህ በሀይልና በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እኛ አልመጣምና አሁንም ፀጋ ይብዛልህ

  • @yoseflamabo4253
    @yoseflamabo4253 Рік тому +10

    እነዚህ እነ ዳዊት ለሰብስክራብ ፣ለላይክ ፣ለሼር --ወዘተ ስናገሩ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ ??? እኔ ግን ለብዙዎች ጋብዤዋለሁ እሄን የህይወት እንጀራ የሆነ ትምህርት። እናንተስ? ???? ቅዱሳን

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde Рік тому

    ጽድት ያልክ ወንጌላዊ ዴቭየ እየሱስን ወደድኩት ናፈቀኝ መምጣቱ ጋጊችሃለው እየሱሴ ንጉሳችን ክብርር ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Рік тому +5

    ዋውው እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ እኮ!!!ብሩክ ነህ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዴቭ።

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Рік тому

    ተባረክ ውድ ወንድሜ የሴቲቱ ዘር አስተማሪ ስንት የተባረከ ሰው አለ ፀጋ ይብዛልህ

  • @birhan3282
    @birhan3282 Рік тому

    “ጌታችንንና አዳኛችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ እንደ ገና ተጠላልፈው ቢሸነፉ ከመጀመሪያው ይልቅ የኋለኛው ሁኔታቸው የከፋ ይሆንባቸዋል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 2፥20 (አዲሱ መ.ት)

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Рік тому

    አቤት እውቀት ጌታ ያብዛልክ

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 Рік тому

    ሁሌ መደነቅ ነው በእየሱስ

  • @asiratuadaye353
    @asiratuadaye353 Рік тому

    Praise God

  • @BesatuArega
    @BesatuArega Рік тому

    ተባረክ dev

  • @seyifebelay3027
    @seyifebelay3027 2 роки тому +3

    እንኳን መጣህልን ዴቭ ዬ🥰 የተባረከ ነህ...❤❤

  • @alemneshandualem5207
    @alemneshandualem5207 Рік тому

    ተባረክ

  • @mikez8706
    @mikez8706 Рік тому

    Ahun gena betekekel ye zelalem heywet endagegnhu aweku tebarek davey..i wish ur ma pastor

  • @grade--mb8zl
    @grade--mb8zl Рік тому +1

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ ።39ደቂቃ ላይ የስተማርከው በመንፈስ ቅዱስ በባለሀምሳ ቀን ደግሞ በእሳት በነጩ ዙፋን ፍርድ ያጠምቅሀል ብለሃል ።ሀዋ 2 ፥ 3 እንደ እሳት የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው በየአንዳንዳቸውም ተቀመጡባቸው የሚለው ጋር ልዩነት አለው ማለት ነው አባቴ ።አደበላልቀን ታምሩን ጉድእኮነው

  • @ikanda8928
    @ikanda8928 Рік тому

    ተባርከሃል ዴቭ

  • @kirubelalemu9524
    @kirubelalemu9524 Рік тому

    ለበረከት ነህ ዴቫ 🙏🙏🙏

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 Рік тому +1

    ባርኮሀል ይጨምርልህ

  • @desalegn337
    @desalegn337 Рік тому

    ሂዊ እበበ እህቴ ተባረኪ

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Рік тому

    ድንቅ የእግዚአብሔር እውነት ነው ይህ እኛ በጣም እድለኝ ነኝ በእነሱ ቦታ ሆነን ቢሆን ነበር እንደነሱ ኢዩሱስ ለመቀበል እንቸገራለን ይህንን እውነት ለብዚዎች ይብራራቸእው ዲቭ በአንተ ውስጥ እየፈሰሰ የለው ትምህርት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 11 місяців тому

    anten yeseten yegetachin yeeyesus kirstos abatina amilak yibarek kibr leab lewold lemenfes kidus yihun .yegetachin ye eyesus kirstos tsegana selam yibzalih

  • @fayetf8059
    @fayetf8059 Рік тому +1

    Proud of you brother dave

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 Рік тому +1

    We luv u ma bro🇪🇷 ,amazing. geta xega yabzalhe

  • @deginetyossef869
    @deginetyossef869 Рік тому

    Davi God bless you

  • @eyasutemesgen4581
    @eyasutemesgen4581 4 місяці тому

    አንተን ያስነሳልን እግዝአብሔር ይመስገን::

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Рік тому

    ጌታ የሰጣን ውድ ወንድማችን እሱ በምወዳው እበርካለው ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭዬ እጅግ በጣም እወድሃለው ጌታ በኣንተ ብዙ ነገር ኣስተምሮኛል መጽሓፍ ቅዱስ ከኔ ጋር ከ20 አመት የቆያው በኣንድ ዋር በልሞላ ውጥ እንድንተዋወቅ ኣድርጌህልኛል የምመኛው ግን ሁሉም ገ እንድደርስ ሼር እናድርግ ፀጋ ይብዛላችው ስለ ሶስቱ ወገኖች, የሴትቱ ዘር , ስለ ፍርዶች ስለ ትንሳኤ እንደዚውም በወንድም ኣብታሙ መንፈሳዊው ሰው የምላውን እየተከታታልኩ ነው ስለእነዚ ሰዎች ጌታን ኣመሰግናለው በርቱልን ከዚ በላይ የቃሉ መገለጥ ያብዛላችው

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Рік тому +1

    ምርጥ መምህር ነህ። እወድሃለሁ! በትምህርት ተለውጫለሁ ለሱም አመሰግንሃለሁ

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому

    እናመሰግናለን እኛን ድንቅ ደስ የሚል ባያልቅ የሚያሳኝ ትምህርት

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Рік тому

    የተባረክ ዴቭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Рік тому

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። እውነት ነው ለጌጥ አይደለም እኛን ለመቤዠት ነወ።

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Рік тому +1

    ያምነኩትን የዳንኩበትን እውነት የኢዩሱስ ውለታ እንደገባኝ የመዳን እውነት ተገለጦልኛል መዳኒ አይቀልብኝም

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Рік тому +1

    Wow dave u r so blessed

  • @tsehaytadesse3976
    @tsehaytadesse3976 Рік тому

    እግ/ር አንድ አካሉም አንድ!

  • @biruktessema2615
    @biruktessema2615 Рік тому +1

    God bless you.

  • @AishaAlmadani-q3b
    @AishaAlmadani-q3b 2 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Рік тому

    Elilllllllllllll Elillllllllll Elilllllllllllll Esey temrialehu. Thank you Davye.

  • @alebelkebebegne7109
    @alebelkebebegne7109 2 роки тому +3

    Please be fast next part it's so amazing l cant waiting

    • @deehope9477
      @deehope9477 Рік тому

      Lol to do what after he finishes?? Just wondering!🤔

  • @amanuel_amibara_properties
    @amanuel_amibara_properties Рік тому +1

    Dave ፀጋ ይብዛልህ ❤️

  • @yonikebede7170
    @yonikebede7170 2 роки тому +1

    ተባረክ ድንቅ ትምህርት ነው

    • @deehope9477
      @deehope9477 Рік тому

      Hey Dave, why Jesus followed Satan all to three places to be tempted?? Satan should follow Him to bother!! I like to hear any comments for more understanding!! God bless for your time!

  • @ስታየውኢየሱስጌታነው

    ጌታ ስለሰጠክ የማስተማር ጸጋ ክብሩን ይውሰድ ወድም ፋሲል ጌታ ይባርክክ ጸጋውን ያብዛልክ ጌታ ከአተጋር ይሁን አሜንን አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ና ጌታ ይርዳክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Рік тому

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔርን ሥራ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Рік тому +1

    ወንድሜ ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ ስወድህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @abebasiyum1507
    @abebasiyum1507 Рік тому

    Xega yabzalh

  • @tsehayabera1931
    @tsehayabera1931 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏

  • @addisudamtew5067
    @addisudamtew5067 Рік тому +1

    What a teaching! You are such a gifted brother. God bless you more!!!

  • @getasewhagos8663
    @getasewhagos8663 2 роки тому +1

    Dave begugute eyetbekuhe neber tebarke

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Рік тому

    ዴቪድዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @fishagebre5145
    @fishagebre5145 Рік тому

    ተባረክ! ዴቭ መ፡ቅዱሳችንን እንደገና ማጥናት እንዳለብኝ ያነቃኝ ትምህርት፡!!!Wow bless u!!!

  • @rahelrezen1038
    @rahelrezen1038 Рік тому

    prais the Lord , God bless you man of God

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 Рік тому

    Tebarek dave ye abate lij

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 Рік тому +1

    ክብር ሁሉ ለንጉሡ ይሁን

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 Рік тому

    Tebarek wendemachin❤🧡💛💚💙

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 Рік тому

    በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነበር 😍😍😍😍

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno4267 Рік тому

    በመልክቶችህ ተባርኬአለሁ

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Рік тому

    May God bless you my brother

  • @netsanetdegineh6285
    @netsanetdegineh6285 Рік тому

    True Word Of god belongs to grace we love

  • @teshomegobena7643
    @teshomegobena7643 Рік тому

    As usual. What an astonishing teaching! Thanks to God and much grace unto you, in Jesus' Name.

  • @gedaberhanu8778
    @gedaberhanu8778 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abebekidane3270
    @abebekidane3270 Рік тому

    Egzer yimsgin indat yal ye kirstosin mengst yemiyastemir sew silhok geta kibrun yiwsed

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 Рік тому +1

    ዴቭዬ ብሩክ ሁን ❤please አንድ ጥያቄ አለኝ ኢየሱስ የሰው ልጆችን ሀጢያት የት እና እንዴት እንደተሸከመ ብታስተምር በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም የመስዋእቱ በግ ኢየሱስ የሰውን ዘር ሀጢያት የት ቦታ መሸከሙ ወሳኝ ነው የብሉይ የመስዋእት በግ ሀጢያት ከተላለፈበት ቦሀላ ወደ በረሀ እንደሚላክ ኢየሱስም ከዮርዳኖስ በወጣ ጊዜ ወደ በረሀ ነው የወጣው ስለዚ please በዚ ዙሪያ ብታስተምር thanks 😊

    • @abiabraham5757
      @abiabraham5757 Рік тому

      Please awuragn t
      Temesasay meredat new yalen

  • @tamebekele4653
    @tamebekele4653 Рік тому

    Always Grace and Mercy For you, Your Family and Church

  • @belayshibash1541
    @belayshibash1541 2 роки тому

    Blessed man

  • @aster4804
    @aster4804 Рік тому

    ❤❤❤👏👏

  • @birhan3282
    @birhan3282 Рік тому +1

    ዕብራውያን 6 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣
    ⁵ መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣
    ⁶ በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም።

  • @linadani6276
    @linadani6276 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዴቭ ትምህርቶች በቀር ምንም ሱስ የለብኝም😂

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mikez8706
    @mikez8706 Рік тому

    Eneko yalgebgn eske zare endezhi ayenet astemari sewroben new?zebarkewben neber eko

  • @YetnayetZewdu
    @YetnayetZewdu 11 місяців тому

    ኧረ ዳዊትዬ ምንም ሳልጠራጠር አዳምጥሀለሁ በዚህ ትምህርት ላይ የአብርሐም የይስሀቅ አምላክ ያለው ወልድ ነው አብ አይደለም ያልክበትን መነሻ ጥቅስ ፃፍልኝ አመሰግንሀለሁ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Рік тому

    Igizihabiher sirawu dinki nw lezelalem

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Рік тому

    እባክህ ስትመጣ አትዘግይ

  • @yetiwondimu837
    @yetiwondimu837 11 місяців тому

    hulunim kifil be gugut eyetemarikut nw bizu ngr gilits honolignal wendime biruk hun tsegaw yibizalih

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 Рік тому

    Dave አንተ እኮ ትለያለ.

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Рік тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ!