የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 82 | ለሌሎች መጠንቀቅ | Matthew Teaching 82 | By Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    ለሌሎች መጠንቀቅ
    ማቴ 18፡6-14
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

КОМЕНТАРІ • 26

  • @menentessema4344
    @menentessema4344 День тому +4

    Dr. Mamusha, ብዙ እድሜ ይጨመርልህ። መንጋውን ስለምትጠቅም!❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 7 годин тому

    Egziabiher yibarikih wendime Mamusha.
    Ye Egziabiher leg silhonku zewetr desta yisemagal.

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x 2 дні тому +2

    ዶ/ር ማሙሻ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅና ወሳይ ትምህርት ነው የነበሩብኝን ጥያቄዎች መልስ አግኝቻለሁ ለቀረይ አንድ ጥያቄ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በአሰተዉሎት ላይ
    እጠይቃለሁ
    ዶ/ር ማሙሻ አንተን እና አብረዉ የሚያገለግሉንን ሁሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 2 дні тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድም አገልጋይ ማሙሻ የወንጌል እውነትን እንዲህ እንድታገለግል ድርድር የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ።🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 День тому

    ጌታ ይባርክ በቤተክርሰቲያን ውሰጥ አሁን የበዛው አሰናካዮች ነው ጌታ ይርዳን።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 День тому

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤🎉

  • @YeshiAbebe-vj2ec
    @YeshiAbebe-vj2ec 2 дні тому +1

    የ እግዚአብሔር ፀጋ ማስተዳደር እንድትችል ለረዳህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው!!!!!!!!

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 2 дні тому +1

    የእነሆ ንጉስሽ teams ተባረኩ!🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i 2 дні тому +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 дні тому +2

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤.
    Dr GOD bless you and your family ❤️❤️❤️

  • @yabetsieyasu
    @yabetsieyasu 2 дні тому

    God bless you Dr.

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 День тому

    God bless you enkan terefk

  • @teek5304
    @teek5304 День тому

    😮 thanks to God for amazing message. God bless you, my dear brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😇😇😇 we can’t wait to see you again In Denver.

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 День тому

    geta yerdan

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 День тому

    Tebreke dr 🥰🥰🥰🥰

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 дні тому

    Amen amen 🙏🙌👏 God bless all of you 🙏
    Thank you, Dr. Mamusha for teaching us constantly 🙏❤️

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ በኔ ይታይ❤❤❤❤ ማሙሻዬ ልጁ አባቱን እደማያሳፍር አደለም ጌታን እናተን አስተማርዮቼን አላሳፍርም❤

  • @אמלגושמה
    @אמלגושמה 2 дні тому

    መሰናከያ ከመሆን
    ጌታ ይጠብቀኝ።
    የእስራኤል አምላክ ይባርክህ
    ኑርልን።

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊 እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ዶክተር ማሙሻ ፈንታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

    • @DorkaFikr-n7x
      @DorkaFikr-n7x 2 дні тому

      ተመልሶልኛል ንሰሐ ገባለሁ ስለ ሌሎች 😊ደስታ እኖራለሁ አንዳንዴ የምናቃቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ወርቃማ ቃላት ይበተኑብናል እነርሱን በትጋት ከመፈለግ ይልቅ ስንፍናን ለአፋችን እናለብሳለን ስንፍና አሰናካይ ነው ለተሰናከለ ሸንካላ አንካሳ የማድረግ በሃሪ አለው
      መምህር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 2 дні тому +1

    Equip Media ሰራተኞች ተባረኩ!!!!!

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 2 дні тому +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 День тому

    ማነው ታላቅ?...ለታናናሾች የሚጠነቀቅ... የማያሰናክል መስመሩን ይዞ የሚሮጥ እንጂ.. ጠልፎ የማይጥል የማያሰናክል የወንድም ጠባቂ ምን አገባኝ የማይል.. ለመገንባት እንጂ ለመፍረስ ምክንያት የማይሆን ...መከፈል ያለበትን ዋጋ ከፍሎ ለመገንባት ምክንያት የሚሆን ( ቆርጠህ ጣላት ..) ደስታም ፍርሀትም ...ደስታ (መላእክቶቻቸው ..እረኛቸው ...ሰማያዊ ዋጋቸወ ..) ልጆቼን ብሎ የሚያስጠነቅቅልን የሚዋጋልን አባት ጥፋታችንን የማይወድ የሚፈልገን እረኛ ስላለን..ፍርሀት የማሰናከል ፍርዱ ከባድ ስለሆነ ልንፈራ ልንጠነቀቅ ይገባል አሜን አሜን የሚወደን የሚጠነቀቅልን እግዚአብሔር አባታችን ይመስገን ...በመንግስቱ ውስጥ ለመገንባት እንጂ ለመሰናከል ምክንያት ከመሆን ይጠብቀን ይታደገን👏🏻🩵👏🏻 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ በብዙ ህይወታችን የሚሰራበትን ምክር ተግሳጽ መጽናናትም ጌታ ስለሚናገረን👏🏻👏🏻👏🏻 ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ እንወድሀለን እናከብርሀለን👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ እንወዳችሗለን 👏🏻🩵👏🏻

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x 2 дні тому +2

    ዶ/ር ማሙሻ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅና ወሳይ ትምህርት ነው የነበሩብኝን ጥያቄዎች መልስ አግኝቻለሁ ለቀረይ አንድ ጥያቄ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በአሰተዉሎት ላይ
    እጠይቃለሁ
    ዶ/ር ማሙሻ አንተን እና አብረዉ የሚያገለግሉንን ሁሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏