ተፈላጊዋ እናት ተገኘች!!! /ልብ የሚነካው ታሪክ ከፈረንሳይ እስከ አዲስ አበባ ቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 499

  • @romysmufti3576
    @romysmufti3576 3 роки тому +112

    ከጫካ አውጥቶ ፈረንሳይ ያስገባት ጌታ ከዚህ በሽታ ነፃ ያወጣል የአረብ ያከሪም ያረህማን ያረሂም አሽላት

  • @rim1446
    @rim1446 3 роки тому +65

    እናት ምን ቋንቋ ይሁን ሚገልፃት እናቴ የኔን እድሜ ጨምሮ ላንቺ ይሁን እባካቹህ እናታችሁን ጎንበስ ቀና ብላቹ ታዘዙ

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 роки тому +121

    በልቧ ስንት አመት አርግዛ ሁሌ እንደባዘነች አቤት አሰብኳት
    ትምህርት እንኳን ሄደው ሲቆዩ ያለው ጭንቀት
    እግዚአብሔር ይማርልሽ ያገናኝሽ🙏🏾

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 3 роки тому +12

    እናንተ የመሣኪን እንባ አባሾች ክብር ምስጋና ከፈጣሪ በኋላ ይገባቸዋል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +45

    በጣም ነው የተደሰትኩት ኢቢኤስ በእውነት ምን ልበላችሁ የማመሰግንበት ቃላቶች አጠሩኝ ለወገኖ ደራሾች እግዚአብሔር ይባርካች 🙏❤

  • @emanahmed5862
    @emanahmed5862 3 роки тому +34

    ውይ ዘንድሮ ለስቱ አልቅሼ እችላለው እንባዬ ከአይኔ አለቀ የአላህ ምህርትህን እባክህ ጌታዬ እደኛ ጥፋት ሳይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ትግስት አላህ ከልጅሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ማንም እናት በልጆአ አታልቅስ. የቀመስው ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +79

    ፈልጋ ያመጣቻት ትግስት ቅን ሰው እናመሰግናለን ልጅቷንም አሏህ አፍያ ያርጋት ኤቤሶች ክበሩልን በርቱ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 роки тому +29

    የወለደ ሁሉ ይረዳሻል እናት ያለ ምክንያት ልጇን አሳልፋ አትሰጥም ለልጅሽ የተሻለ ነገር ብቻ በመመኘትሽ ብቻ ነው አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽ እሷንም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 роки тому +47

    አዛኝ እና እሩህሩህ የሆነው ጌታ ልጅሽን አፊያ ያርግልሽ አላህ በዘላም ያገናኛችሁ ያረብ 😭😭

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 роки тому +12

    😭😭😭😭😭 ጌታ አዲስ ህይወት እንደሚያመጣ አምናለው የንደገና አምላክ ጥሩ ነገር ያደርጋል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +38

    የኢትዮጵያን ችግር ተወርቶ አያልቅም እግዚአብሔር ይርዳን ebs thank you 🙏🏽

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 роки тому +7

    ዮኒና ጸጊ የኔ ቢጤ ሆደባሻዎች ናችሁ። እኔም ቲቪ ይዘጋ እንዴ እስክባል ድረስ ነው የማለቅሰው።የኔ ባዶ ለቅሶ ነው የእናንተ ግን ውጤት ያሐው ነው ተባረኩ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +10

    የዝችን ልጅ ጤና መጨረሻ መስማት ተመኘሁ እባካችሁ ebs ሶች በድጋሚ እንዴት እንደሆነች ፍንጭ አሰሙን እናት

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    የኔ እናት ሰታምር ደግሞ ልጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ እህታችን አይዞሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም እንደምትገናኙ ሙሉ ተሰፋ አለኝ

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l Місяць тому

    ጌታ የሱስ ለነብስም ለስጋም ፈውስ ነው ስሙ ይባረክ

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 2 роки тому +1

    Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚቺን ታሪ በማዉጣታችሁ ሁሉን አስተካክሎ እግዚአብሔር ይምራታል

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому +8

    ፈዋሽ የጌታ እጅ ጣልቃ ይግባልሽ ትንሽዋ ጌታ አየሱስ ይርዳሽ

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 роки тому +27

    እኔ ለመለገስ ዝግጁ ነኝ ከእርሷ መቅኔ ጋር ተመሳሳይ ከሆነ ማለቴ ነው መቅኔ ምን እንደሆነ ባላውቅም ።ሲቀጥል ማንኛውንም ቦዲ ፓርት የሚያስፈልገው ሰው ካለ እኔ በህይወት እያለሁ ብቻ ሳይሆን ብሞትም ከኔ ለሌላው ሰው ህልውና የሚያስፈልግ እስከሆነ ዶኔት ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ።እዚህም የምኖርበት አገርም ደም በመለገስ ለዩኒቨርስ ድርሻዬን እየተወጣሁ ነውና ።እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 роки тому +1

    ዮናስ.በጣም.እናመሰግናለን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 роки тому +5

    እናትነት ከባድ ነው :: ውይ ምን አይነት ስቃይ ነው??? ልጅን የሚያክል ነገር ተገኘ ሲባል ?? ጌታ ግን ምህረት ያድርግልሽ እንደው ከልጅሽም ጋር ያገናኝሽ እናት ሁሌም እናት ናት የወለደ አንጀትዋ አይረሳም !!!

  • @Sarayemariyam
    @Sarayemariyam 3 роки тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ያድንልሽ በጣም አዘንኩ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому +13

    ጃሮ ለምን አታዲግም ቢሉት ይሄን ጉዲ
    እየሰማሁ እንደት ልደግ አለ እዉነትነዉ
    አትፈረዱ ይፈረዲባችኋል

  • @alemagegn8616
    @alemagegn8616 7 місяців тому

    አይ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጇን ስትጠብቅ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 3 роки тому +40

    እግዚሃብሄር ይማርሽ የኔ ቆንጆ አናትየዉም ተቸግራ ነዉ አንጂ ልጇን ትታ አትጠፋም

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 3 роки тому +19

    ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ስንቱን ችለሀል መድሀኒአለም ወይ ዘንድሮ

  • @ሀድያይመርyoutube
    @ሀድያይመርyoutube 3 роки тому +15

    የአላህ የኢትዮጵያንን እናቶች እንባ ያብስ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому +11

    የኢትዮጵይ እናቶች እንባ መከራ መቼ ነው ማብቂያው የደም ካንሰር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድነሽ ቅሪ ይህ መቅኒ ይገኝ ይግጠም መዳን ይሁንልሽ ትዕግስቶች እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠትላችሁ ተባረኩ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እንፀልያለን

  • @procell803
    @procell803 3 роки тому +5

    ፈጣሪ ይማርልሽ ጤናዋ ተመልሶ በሰላም ለሀገሯ በቅታ ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @wandutamiru3442
    @wandutamiru3442 3 роки тому +8

    በጣም ደስ ይላል

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 роки тому +35

    አይ አሁን የእኔ ማልቅስ ምን ይባላል 😥 ውይ ዘንድሮ ማልቀስ ብቻ

  • @medidemissie
    @medidemissie Рік тому

    ውይ ቲጂዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን አገናኘሻቸው

  • @rachel-f8f
    @rachel-f8f 3 роки тому +28

    የምትገርሚ እናት ነሽ ላልወለደ አባት እዴት ትተሽ ሄድሽ ካቺ እደውም እሱ ጥሩ ሰው ነው ቢገላት ቢደፉራት እናት እዴት ጥላ 2 አመት

    • @meseretgebremichael2031
      @meseretgebremichael2031 3 роки тому

      Egziabher yalew new

    • @melkamethiopiawit6584
      @melkamethiopiawit6584 3 роки тому +6

      አትፍረድ ምን እደተፈጠረ በትክክል አናቅም እናት ምንም ቢሆን ልጁዋን ጥላ አትሄድም እንደዛ እንድታረግ የሆነበትን ምክንያት አናቅም

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 3 роки тому +19

    የዛሬ ፕሮግራሙን ተከታትዬ አልጨረስኩትም የ ባለፈው ፕሮግራም ላይ ግን በጣም ከልቤ አዝኜ ነበር መቅኔ እየፈለገች መሆኑን ስሰማ ባለሁበት አገር ሆስፒታል ሄጄ ተመዝግቤ ነበር ለዚች ህፃን ባልደርስላትእንኩዋንለሌላ ለተቸገረ እደርሳለው በ ሚል ነበር የ ተመዘገብኩት አሁን የ ዳነች ትመስላለች 🤗

    • @fitfunbybetty8210
      @fitfunbybetty8210 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት።

    • @TT-zb9fj
      @TT-zb9fj 3 роки тому +3

      @@fitfunbybetty8210 አሜን መልካምነት ለራስ ነው ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም🤗

    • @drtayssirseddik
      @drtayssirseddik 3 роки тому

      Allhi yisitshi gene melkam

    • @fitfunbybetty8210
      @fitfunbybetty8210 3 роки тому +1

      @@TT-zb9fj ትክክል ነሽ

    • @fitfunbybetty8210
      @fitfunbybetty8210 3 роки тому +1

      @@TT-zb9fj መልካሙን ሁሉ እመኝልshalu

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +36

    EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ የሚለው ስራቹ የት ደረሰ ብላችሁ መጠየቃችሁ ያስደስተኛል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 роки тому +23

    እባካቹ ውድ ኢቲዮጲያኖች የማደጎ ኤጀሲዎች ልጆች ለውጭ ዜጋ ማደጎ ሲሰጥ ስማቸውን እዳይቀይሩ ኤጀሲው ህጉን ማስቀመጥ አለበት እደዚ አይነት ችግር ለልጆችም ሆነ ለወላጆች ጠቃሚ ነው"ስማቸው እዳይቀየር""

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +40

    በመጀመሪያ ኢ ቢ ኤሰ እናመሰግናለን በርቱ ጥሩ ሰራ ነው ትዕግሥት እግዚአብሔር ይማር ልጅሽን እናትነት እኮ ከባድ ነው ግን አንድ አንድ ወንዶች ሰለ ሰው ሰሜት ምንም አይመስላቸውም የግላቸው ስሜት ብቻ መደመጥ ይወዳሉ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 роки тому +15

    ሌላው ሀገር የአንድን ሰው ህይወት ለማዳን ይህን ያህል ድካም: ግን አስቡት እኛ ሀገር የሰው ህይወት ምን ያክል ርካሽ እንደሆነ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት አንቺ የእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel6321 2 роки тому +11

    ከፈረንጁዋ እንማር እርስ በ እርስ ከምንባላ ሰው እንሁን

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +41

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
    የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
    እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
    ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር

  • @seniyaheni8708
    @seniyaheni8708 3 роки тому +3

    ፈጣሪ ምሮልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @mesfindakita1016
    @mesfindakita1016 2 роки тому +1

    አቤት አቤት ፈጣሪ ሆይ ስንት ዓይነት ጉድ አለ? ያ ሁሉ ይለፍና የልጅቷን ህይወት ፈጣሪ እንድያቀይላት እማፀናለሁ፡፡

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 роки тому +1

    Adopting Mother and the girl are beautiful, GOD BLESS YOU

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 11 місяців тому

    አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ የኔ ቆንጆ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይረዳታል።

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 роки тому +1

    አቤቱ ምህረትን ላክል ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለን አቤት ምህረትን ላካን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ለመገናኘት ያብቃቹ ኡፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፈጣሪ ፈውሱን ያውርድላት !!!!!!!!

  • @anat8977
    @anat8977 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልሰው

  • @ሀዋኢክራም
    @ሀዋኢክራም 2 роки тому

    አላህያግዛትያአላህያረቢ አፍያዋንይመልስላት

  • @emu8244
    @emu8244 3 роки тому +3

    ወይ ጉድ መልካም ሰው ነው ኣለመግደሉ

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 3 роки тому +18

    Jesus the healer! Jesus makes her free!

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel6321 2 роки тому

    ትዕግሥት ዴሴ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችው እግዚአብሔር ይማራት

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 3 роки тому +8

    አቤት አምላኬ ስንት አይነት ሰው አለ ግን እግዚአብሔር ይይልህ እናትና ልጅን ለያየክ ትግስት እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ባካል ለመገናኘትም ያብቃችሁ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ልጅን ይፈውሳት ግን ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም በአንቺ አልፈርድም ግን እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ይረዳታል
    እኔም ተጥዬ ነበር ግን እግዚአብሔር ያሳድጋል እግዚአብሔር ይመራል እግዚአብሔር ያሳርፋል ለልጅሽ ፈውስ ማረፍ ይሁንላት የይቅርታ ልብ ይስጣት ደግሞ ትድናለች አምናለሁ በጌታዬ የተጣለ ሰው ከንቱ መሆን አይችልም ያብባል እኔም አብብያለሁና

  • @firecherinet8675
    @firecherinet8675 2 роки тому

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው !!!
    የእግዚአብሔር መምጫ መንገዱን አናውቀውም እና በመከራ እንፅና ተስፋ አንቁረጥ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 роки тому +23

    ዬኔ እናት እግዚአብሔር ይማራት በውነት ስታምር እኮ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ🙏🙏😭ውይ ከባድ ነው የልጅ ነገር 😭😭💔💔😭💔💔

  • @gemma9667
    @gemma9667 3 роки тому +5

    I hope they met and she goes to Entoto Kidanemeret for tsebel. If people are being healed from AIDS she will also be completely healed. All the best, beautiful people.

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 роки тому +3

    የአባቷን ስም የወታደሩን ለምን ሳትጠይቋት እንዳለፋችሁ አልገባኝም። በህይወትም ሊኖር ይችል ይሆናል። ባይኖርም ቤተሰብ ይኖረዋል እና።

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣረ ይመረሸ ኤ ቢኤፈ
    አናመሠግናለን የወግን ደራሽ

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 роки тому +1

    Ya Allah betam yamal Allah yerdash yene mar 🙏 😢 💔💔💔💔😭😭😭😢😢🙏

  • @munit9547
    @munit9547 3 роки тому +1

    ስታምር አላህ እፊያ ያርጋት

  • @betitube9564
    @betitube9564 3 роки тому

    እኔ እምለው እቺ ቆንጆ ልጅ የኔ ጎደኝ ልጅ ትመስላለች

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 3 роки тому +24

    ውይ አንተ የዋህ ጋዜጠኛ ለስንቱ አልቅሰህ ትዘልቀዋለህ:: እግዚአብሔር ይባርክህ::

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 роки тому

      ስለ ዮኒ'ና ጓዴኛው: እኔም ሁሌ እንደዛነው ምለው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 роки тому +5

    እኔም እናቴ ን አግቼ መቼ የሆን እንደ ሰው የሚሆነው 😭😭😭

  • @YeshiMoltot
    @YeshiMoltot 8 місяців тому

    ፈጣሪ ይማርልሺ የእናት ሄድ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እናት ተብየዋ ግን አናደሽኛልም አሳዝነሽኛልም ብቻ እኮን ተገናኛቹ

    • @gy8086
      @gy8086 3 роки тому +2

      Lengeru be DNA margaget albachew!!

    • @sarawoubishet6275
      @sarawoubishet6275 3 роки тому +2

      እኔም አናዳኝ ነበር የፈለገ ነገር ቢሆን ይዛት መሔድ ነበረባት እንጂ እንድትድን እንዴት ከዚህ አውሬጋር ጥላት ትሔዳለች ልጅቷን እግዚያብሔር እንኳን ማራት እንጂ የሴትየዋ አያሣምንም በቃ ጥላት ጠፍታለች ብትወስዳት ነበር ጥሩ

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 роки тому +2

      @@sarawoubishet6275 ወላሂ እኔም እንዳንቺ ነበር ያሰብኩት የመጣዉን ነገር ከልጄ ጋር እጋፈጣለዉ እንጂ እንደዚ መቻም አልጥላትም እኔ እናት ነኝ ተብየዋ የተናገረቺዉ ነገር ምንም ስሜት አልሰጠኝም ብቻ አትሙቺ ያላት ነብሴ ነና ነገር ላይ ትወድቃለች ሠላም ላገራችን

    • @astwin
      @astwin 3 роки тому +1

      Tilat areb heda new yemihonew enji ......? Chikanewa gin weder yelewm

  • @SileshiMammo-jy4rv
    @SileshiMammo-jy4rv 10 днів тому

    Yoni yezichin lij mecheresha lemesmat betam guaguchalehugn. Enat gin hulem lelijua lik new yemtwesnew

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 роки тому

    ጆሲ እኮ አስታወስኩት በጣም ጎበዝ ነበር ጠፋ በጣም ቡዙ ሶው ኖው ያገናኘው ከነቤተሰባቸው በተለይ በኢትዬ ኤርትራና ሰላም በሆነበት ጊዜ አሁኑም ጦርነቱ ቆሞ እንደዚህ ሰላም ቢያደርግልን እግዚአብሔር ስንት ከአገሩ ከነቤቴሰቦቹ ርቃል

  • @tersite858
    @tersite858 3 роки тому +2

    እቴ አትዘኚ ፀልይ
    እግዚአብሔር ሁሉን ያደረገው ለበጎ ነው።
    የመኖሯ ምስጢር ትሆኛለሽ

  • @seidabrahim9496
    @seidabrahim9496 3 роки тому +2

    ያሳዝናል በጣም
    አይ የሰው ልጅ
    አይ የሰው ልጅ ሂወት

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    እህቴ እግዚሐብሔር ጨርሶይማርሺእሰንለቃረበቻት ታበረኩ💔💔💔😭😭

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 3 роки тому +3

    እኔ በልጂነቴ ነበር የዉጪ ዜጋ ሊወስዱን የነበርዉ እኔና ወዲሜን አባት እናት ሰሌሌን ግን አያቴ በጪራሽ በሄደበት እያለሁ አለ ከዛ በደከመ ጉልበቱ እያርሰ እያስፈጨ አሳዲጎ አስተማርን ግን አሁን ሳያርፋ ትንሽ ለዘላለሙ አሸለበብኚ የልቤ ኑጉስ እኔ ልቤ ዉስጥ ቀበርኩህ ለዘላለም ነፈስ ይማር አባባ እሱ ባይኖር እዲሌ ማደጎ ተብሎ ዉጪ ልሄዲ ነበር እኛጋ የሄዱት እሰካሁን የሉም የት ይሆኑ ከቶ

    • @Zety-476
      @Zety-476 2 роки тому

      ❤❤❤❤ ጀግና አያት በእውነትም የሚወዳችሁ ፤ ነፍሱን በገነት ከፈጣሪ ጎን ያድርግልን

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 3 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ መፍቴ አለው

  • @ፅጌረዳነኝየሥላሴባርያነኝ

    ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዮንዬ

  • @uaeuae6100
    @uaeuae6100 Рік тому

    ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 роки тому +2

    ት ዕግስት እግዚሃብሄር ውለታሽን ይክፈለው በዚህ ዘመን በሰው ጉዳይ እንዲህ ዋጋ የሚከፍል ሰው ሆኖ መገኘት ከላይ ነው ጌታ ዘመንሽን ያለሽን ነገር ሁሉ ይባርክ !!

  • @Setro-if5ce
    @Setro-if5ce 3 роки тому +1

    አላህ ጤናዋን ይመልስላት

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 роки тому +1

    እናት ነሽና እግዚአብሔር ልጅሽንይማርልሽ

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 2 роки тому

    አላህ ያሺርሺ

  • @zaynabx3454
    @zaynabx3454 2 роки тому

    ደስይላል ፡፡ እኔም ፡አያቴን ማግኝት እፈልግነበር ፡ግንእደት ፡

  • @fatiaahmad4931
    @fatiaahmad4931 3 роки тому +2

    በጠም ጥሩ ትምህርት የላው ዝግጅት ነው ብዙ ሰው የጠፈባትን ልገነኝ ምክኘት ሆነቹሃል ቀጥሉ

  • @mekdessabsegede7223
    @mekdessabsegede7223 3 роки тому +1

    አይዞሽ ፈጣሪከልጅሺጋያገናኚሺ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 роки тому +1

    አላህ በሠላም ያገናኛቸው ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ እኔ ተሠድጄ ልኑር እንጂ ልጆቼን አልሠጥም

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 Рік тому

    አይዞሽ እፍፍፍ አላህ ይማርልሽ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 3 роки тому +2

    ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅቷ ደሞ ስታምር እግዚአብሔር ይማርሽ እባካችሁ ቶሎ አገናኝዋት

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 2 роки тому

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይማርላት

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 3 роки тому +27

    እንዴት አምነሽ ቢለዋ የሚደቅንባት ኤሌክትሪክ ልጦ ሊያሲይዛት የሚያስብ ሰው ጋር ጥለሻት ትወጫለሽ?😭 የእራስሽን ነብስ ለማትረፈ መሸሽ 😭 ወይ ጎድ እንዲም አይነት አለ ገረታ ሆይ መፈረድ አይደለም የተሰማኝን መደበቅ አልፈልግም😭😭😭😭😭😭😭

    • @birktigebru6517
      @birktigebru6517 3 роки тому

      እውነትሽን ነው ምክያቷ ሲያስጠላ አፉቅራ ነው ልጇን የጣለቻት እንዴ ህግ የለም

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 3 роки тому +1

      አልደግፍትም

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 3 роки тому

      Eni yegdelegn enje teche alwetam lejtun new yafeker legeday ytewal endi aymeslegnm erasa nat tela ke sewuyew gar yehidech mimeslegn

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@birktigebru6517 Endmamer

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 роки тому

    ልጀሽን እንድታድኝ እግዚአብሔር ይርዳሸ !!!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +2

    አቤት ስንት ኽፋ ሰው አለ በጌታ ጎማውን ገልጦ የኤሌትሪክ ሽቦ 😭😭😭 እርስ በርስም መፋጅት ሲያንሰን እስከዚህ ጥግ ድረስ ነው ክፋታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንኻን አገናኛቹሁ

  • @salem4086
    @salem4086 7 місяців тому

    She is beautiful girl

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 3 роки тому

    አቤት ስንት እናትናልጅ መገናኛ መንገዱ ጠፍቶበት ይሆን

  • @senamami4216
    @senamami4216 8 місяців тому

    ደሞ ቆንጆ ናት😢 አለች ወይ በህይወት?

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርልሽ::

  • @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
    @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ 2 роки тому

    መቅኒ ምንድነዉ የምታዉቁ ንገሩኝኝ🤔😘

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 роки тому

    መጨረሻው ምንሆነ መልሡ ቆየ

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 3 роки тому +8

    Ebs በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 2 роки тому

    አላህ ይድረስላት

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 роки тому +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ