"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 164

  • @user-dm6gh4my5c
    @user-dm6gh4my5c 4 місяці тому +27

    100%አስተማሪ መሸለም የሚገባችሁ ልጆች ከድንቅ ትወና ጋር

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 4 місяці тому +34

    እውነት ለመናገር እሄን ድራማ ልብ ብሎ ላዳመጠው እና ለሰማው ጥሩ መልክት አለው አሁን በሃገራችን ላይ እየሆነ ያውን ነገር በደብ የሚገልጥ ነው ። አንዱ ተው ይላል አንዱ በለው ይላል ፈጣሪ ለሁላችን ልቦና ይሰጠን አሜን🙏

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j 4 місяці тому +11

    ሲሳይ ጀግና ፀብን በይቅርታ ያሸነፈ ❤ ምርጥ ሰው እሱ ባለው ሊጣላው ሲል ቀድሞ ይቅርታ ብሎ ፀቡን አበረደው❤❤😊

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 місяці тому +38

    እኛም ኢትዮጵያውያን እንዲሁ ሳንግባባ ነው እርስ በርሳችን የምንነቋቆረው:: ይህ ድራማ ጥሩ ምሳሌ ነው::
    አቤት እንደው እኮ እናንተን ሳላይ ማደር አልችልም:: ቀኑን ሙሉ ፈረንጆችን ማየት እንዴት እንደሚሰለች በናንተ እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ንጥር ብላ አያታለሁ:: በገፈት በገፈቱ ነው እየጠበኩ የማያችሁ:: በርቱልኝ ችሎታችሁ ልዩ ነው:: ቆንጆ ቆንጆ ተመርጣችሁ ይመስላል ሁላችሁም ውቦች ናችሁ: ተውኔቱን ያለጥርጥር ችላችሁበታል: እግዚአብሔር አንድ እድርጎ ይጠብቃችሁ::

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 4 місяці тому +3

      እውነት ነው ማርያምን🎉🎉🎉

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 4 місяці тому +2

      በትክክል ምርያምን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 місяці тому +5

    ያለመወርቅ ልጂ እቤት ምላስ ሙጢ😅😅
    ግን ትምህርት አለው በርቱ ማርያምን ሳያጣሩ ወሬ ትርፉ ፀብ ነው🙏😘

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 місяці тому +6

    ወይኔ የኔ ቆንጆ አፍንጫዋ የደማችውን ልጅ ስወዳት 🌹🌹🌷በጣም ደስስስስ ትለኛለች

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 4 місяці тому +13

    ኢትዮጲያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ዋውው በርቱልን❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 місяці тому +11

    እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂ገደላችሁኘ አቃጣሪው ገላጋዮ አዪዪዪዪዪ ያገሬ ሰው😮

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому +8

    ሴት ያመጣዉ ጠብ ይሄ ነዉ መጨርሻዉ ለወንደ ይተርፋል በጣም አሰተማር ነዉ በርቱ የኔዉደቸየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 4 місяці тому +7

    አባቴ የመንደር ህፃናት ሲጣሉ እናቶቻቸውም ልጅሽ ልጀን መታ ልጅሽ ልጀን መታ የተባባሉ ሲጣሉ. ተው በህፃናት ጥብ አትግቡ እነሱ ነገ ይገናኛሉ ቤተሰብ ለቤተሰብ ከተጣላ ነገሩ አይበርድም ይል ነበር እውነት ነው ሀገርም መቀመቅ የምትገባው ሽማግሌ ባለመሰማቱ ነው

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 4 місяці тому +8

    የዛሬ ደግሞ አስቂም አስተማሪ ስራነው በርቱ በጣም ነው ምውዳችሁና ምናፍቃችሁ አገራችን ስላም ያርግልን🙏😂😂
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amelework8204
    @amelework8204 4 місяці тому +4

    የዛሬው ደሞ ይለያል ቦክስና ካራቴ😂😂እውነት ፈታ ነው ያልኩት በርቱ❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому +8

    የሴት ጠብ እኮ አይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 4 місяці тому +4

    Wel come my family

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh 4 місяці тому +4

    ወይኔ በስማም በሳቅ ሞትሁ ሴት የቆሰቆሰው እሳት መብረጃ የለውም የተባለው ለዝህነው ለካ ትልቅ መልክት አለው ሳይሰሙ ከሰውጋር ከመጣላት ከደዝህ አይነት መቆጠብ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 4 місяці тому +7

    ልጅነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ ይመቻቹሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-jd8ll9um1h
      @user-jd8ll9um1h 4 місяці тому

      ሥወድቸዉዉዉዉዉዊዊዉ❤❤❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 4 місяці тому +10

    አቦ የመቻችው አይ ገላጋይ እረ ቀጠቀጧት የኔ ምርጦች

  • @emu4249
    @emu4249 4 місяці тому +7

    ክክክክክክክ ኡኡኡ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 4 місяці тому +3

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አቤት አቤት ሀገራችን እድህ ሳንደማመጥ ነውኮ ሀገራችን ትርምስምሷ የወጣው በርቱ👍👈

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 4 місяці тому +4

    ጥበብ ቦታዋን አገኝች በጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 4 місяці тому +4

    አይእነት😮😮😮😮

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh 4 місяці тому +5

    ሳቅ በተወደደው ስአት

  • @yetmworkmelaku6549
    @yetmworkmelaku6549 4 місяці тому +2

    ጥሩ ትምርት ነው

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому +4

    አይይይ እናት❤❤❤❤😢😢😢

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl 4 місяці тому +4

    Omg የዛሬው ደሞ ይለያል 😱

  • @user-xm7im1tc1s
    @user-xm7im1tc1s 4 місяці тому +6

    እውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ከፍቶኝ ነበር ❤❤❤

  • @mahi141
    @mahi141 4 місяці тому +4

    የመጨረሻ ነገር ደባለቀቻት😂😂😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 місяці тому +1

    አሁላይ. አገሪቷ. ያለቺበት. ሁኔታ. ያመለክታል. በርቱልንይ. ሰላም. ላሃገራቺን. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 4 місяці тому +1

    ተነጋግሮ ከመግባባት ይልቅ አመጡ ስለሚቀናን ነው እኮ ሀገራችን በጦርነት የምትታመሰው ልዩ መልክት አለው ይሄ ድራማ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому +5

    የኔዉደችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 місяці тому +1

    አቤት ሲያማምሩ በተለይ የተመታችው ልጅ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w 4 місяці тому +5

    እደዛሬስቄአላቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f 4 місяці тому +7

    ኧረ ፈትህ ለከምሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 4 місяці тому +4

    የዛሬው ደሞ ይለያል😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Rahamat-cs5pe
    @Rahamat-cs5pe 4 місяці тому +4

    😂 እኔ እሚገረመ ኞ የልጆቹ ነገር ማወቃቸው

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን እነወዳችኋለን

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 4 місяці тому +1

    እረ የዛሪው ይለያል በርቱልኝ🎉🎉🎉

  • @user-ys2rp5xd8v
    @user-ys2rp5xd8v 4 місяці тому +1

    የእውነት ጥበብ ተገኘች በርቱ አስተመሪ ነው አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-miko443
    @user-miko443 4 місяці тому +2

    🎉አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 4 місяці тому +1

    ተመሰጭ አገሬ ልከ ከቤተሰቦቼጋረ እሰኪመሰለኝ ድረሰ ወደራሤ ሰመለሰ እዚህ ነኝ አረ አገሬ ጥሬኝ

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn 4 місяці тому +2

    የዛሬው😂😂ደሞአስተማሪነው አይይይነገረኛሠወ አይይይይ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 9 днів тому

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ላሰተዋለዉ ሰዉ

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 4 місяці тому +1

    ደሰየሚልትምሕረትአዘል

  • @MelakuKfela
    @MelakuKfela 7 днів тому

    በጣም ደስይላል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 місяці тому +1

    አሪፍ. ነዉ. በርቱ.😅😅😅

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 місяці тому +1

    እችን የመሰለች ቆንጆ ዳውላ ትያታለሽ ቀንተሽ ነው

  • @alimetali6080
    @alimetali6080 4 місяці тому +3

    የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂😂😂

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 4 місяці тому

    ዴስ ይላል

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c 4 місяці тому +1

    ሲለኮ በካልቾኮ ተላለቁ ጎበዝ ክክክክ

  • @user-xb4qp3uh5r
    @user-xb4qp3uh5r 2 місяці тому

    የገጠር ድራማ የሚሰሩ አብዛኛወቹ የሴት ጀግና ናቸዉ❤❤❤❤

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Місяць тому

    ደስ ይላል የምር❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +1

    መጨረሻው ምንይሉታል እጥሌንቆረጠኝ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 23 дні тому

    እናንተን ሳይ ነው እራሴን የማገኘው በጣም ነው የምወዳችሁ ዛሬ ግን ትንሽ ካራቴው በዛ ትንሽም ተጋነነ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaderaGebreselasie-ih4cz
    @HaderaGebreselasie-ih4cz 3 місяці тому

    ይሀ ድራማ ኢትዮጵያ በቀጥታ ይገልፃል

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂 ዛሬ የዱላ ግብዣ ቀን ነዉ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 4 місяці тому +4

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s 4 місяці тому +2

    አትደባደቡ እኔንየመታችሁ ይመስላልስልክ አልኩት😂😂😂😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 4 місяці тому +1

    የእርግጫዉ ነገር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @masateta6700
    @masateta6700 4 місяці тому +3

    ❤❤❤😂❤️😍

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 4 місяці тому

    tiru new

  • @Rahmat-gb7fl
    @Rahmat-gb7fl 11 днів тому

  • @seada8117
    @seada8117 4 місяці тому +3

    😂😂😂❤

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 4 місяці тому

    ስወዳችሁ

  • @hawa7304
    @hawa7304 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-qz1ez8bq5u
    @user-qz1ez8bq5u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Місяць тому

    አበጅ ህ እንዲዚህ ነውማስ ማማት ማጋ ነንጥሩ አይደ ለም❤❤❤

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 4 місяці тому +2

    Enes

  • @alamadan717
    @alamadan717 4 місяці тому +1

    በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n 4 місяці тому +1

    የዛሬው ይለያል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 4 місяці тому +3

    የሳራው ቡጥቡጥ😂😂😂

  • @SacdiyoAli-mf1rz
    @SacdiyoAli-mf1rz Місяць тому

    ጀግና❤❤❤ባል

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂የዛረዉ የብትር ቀን ነወ😅😅😅😅

  • @user-pd4lx9tw3k
    @user-pd4lx9tw3k 47 хвилин тому

    😊😊😊😊😊

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 4 місяці тому +4

    ቀይ ለባሿ ግን ቂጥሽ ተርፋለች 😂😂😂😂😂😂

  • @user-cd2gf3vb2d
    @user-cd2gf3vb2d 4 місяці тому

    ትልቅ መልዕክት አለው ሐገራችን ያለችበት ሁኔታ😢 ግን በሳቅ የሴት ደብድብ እኮ😂😂😂😂

    • @taibah1116
      @taibah1116 14 днів тому

      እኔማ ሴትለሴት ቡጢ ሲየያዝ ደስይለኛል ጭራሺ ገልጋይ ባይገባ ጥሩነው 😂😂ወንድ ሲጣላነው የማልወደው

  • @user-cn7rc2hw7b
    @user-cn7rc2hw7b 2 місяці тому

    የአይኔ አበባ

  • @user-ju3fe8ho3b
    @user-ju3fe8ho3b 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @user-wu5wp3lr1h
    @user-wu5wp3lr1h 4 місяці тому

    dessss yilal

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha 2 дні тому

    የዛሬው ይለያል የመዳም ቅመምች ዘና እንበል አዳንዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ggg-hk1rm
    @Ggg-hk1rm 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 26 днів тому

    😂😂😂😂😂አረወይኔ በሳቅ ገላጋይው ማነው የተጣላው ማነው😂😂😂😂😂 እህህህህ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 3 місяці тому

    Swodachihuko … yezariwu demo yileyal… besak gedelachihun gin demo tilk kumnegerm alewu. Tebareku yihiwu zari be 5 account subscribe adergalehu

  • @kadhejakadheja1603
    @kadhejakadheja1603 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂❤❤😊

  • @user-ok4zb1lt8h
    @user-ok4zb1lt8h 3 місяці тому

    Uuufffff basak motkuung

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 4 місяці тому

    የኔ ሱሶሶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo9zj6fb4o
    @user-jo9zj6fb4o 4 місяці тому

    ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p 2 місяці тому

    አረተላለቁ ጎበዝ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saearh8656
    @saearh8656 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 4 місяці тому

    😹😹😹😹😋😋🤗🤗🤗

  • @user-cf2vk4rk7h
    @user-cf2vk4rk7h 3 місяці тому

    እናም።በልጀንታችን።አድሰህ።ንበር

  • @mrn3878
    @mrn3878 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 4 місяці тому

    ❤❤❤❤😂

  • @user-fz5nr4bf9u
    @user-fz5nr4bf9u 2 місяці тому

    ኸረወየዉበሳቅገደሉኚኚኚ

  • @benyamsholla7034
    @benyamsholla7034 4 місяці тому

    ወንዶቹ ምን እየሠሩነው አይይይይይይይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣