የስሙ ሀይል - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ || The power of his name - Prophet Tilahun Tsegaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 сер 2023
  • ከሳርቤት አጥቢያ የእሁድ አገልግሎት የተወሰደ
    ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን

КОМЕНТАРІ • 55

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 3 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ነብይ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 8 місяців тому

    አሜን

  • @Psalm18-1
    @Psalm18-1 Місяць тому

    KLe hiwet yasemalen

  • @habiba2848
    @habiba2848 11 місяців тому +6

    አሜን ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥላዬ ❤❤❤❤❤👆

  • @saharsahar306
    @saharsahar306 11 місяців тому +3

    ተባረክ፡ዘመን፡ይለምልም፡እንወድሀለን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 11 місяців тому +10

    ኢየሱስ አብዝቶ ይገለጥብህ❤

  • @rb2782
    @rb2782 11 місяців тому +8

    አሜን እየሱስ ስምህ ይባረክ.. ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙌🏾🔥🔥🔥

  • @jo4801
    @jo4801 11 місяців тому +2

    ሁልጊዜ ስብከቶችህን ስሰማ ውስጤ ከፍ ይላል ይጽናናል ፡ ባንተ ውስጥ ክርስቶስን አየዋለሁ ፡ መገኘቱን እናፍቃለሁ። ተባረክ እንወድሃለን ነብይ ጥሌ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን ነቢይ ጥሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 7 місяців тому

    እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉ መንፈሳዊዎችን በምድርቱ ላይ ያብዛልን !!! ዘመንህ ይባረክ

  • @desalegntadele6816
    @desalegntadele6816 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 11 місяців тому +6

    ተባረክ ነብይጥሌ❤

  • @user-xk2pw6ng5u
    @user-xk2pw6ng5u 9 місяців тому

    Geta abzto ybarkh wendme ejg betam new mwdh ❤

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 11 місяців тому +2

    ዘመንክ ይባረክ ጥልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤🎉🎉🎉

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa2201 10 місяців тому +1

    ethiops tikiklegna PASTORO chn agegnech! oromo dagmo Nabiyatin agegne! Ehe pastor {Nabiye) La Africa sela tanessa, Hulategnaw ye Africa Billy Graham ebal!
    Tarikawie sawoch, ye Habasha lijoch ka hula mato kademoal! Yet naberu enezieh?
    Yemesgen!
    Pastor kantea katelo lela ande pastor aleh! kanantea kademo Immiye Ethiopis Lela pastor alagegnechm, kantea buhal anakem!
    Ehe tiweid edilaegna new! Tikiklegna pastorchn ayeh!
    Geta Yesus Emesgen, Esu Geta new, Yegna Nigus nw!
    congatulations !!!

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu 11 місяців тому +1

    ተባረክ ጥልዬ ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ነህ

  • @user-kf5os4sd4y
    @user-kf5os4sd4y 8 місяців тому

    ❤❤❤❤gita zimnken ybarke

  • @masratekabada3212
    @masratekabada3212 9 місяців тому +3

    ማን ነው እንደሆ እኔ ባይቆም እያሉ ያለቀው ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የእኔ ጌታ አሁንም በኢየሱስ ስም ለምለም የአብርሃም የይሰቅ የያቆብ አምላክ ፈጸሞ ይበረክህ ፀጋ ይብዘልህ እውነትም የሁሉ ጠለሀ ነክህ❤❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 11 місяців тому +4

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 11 місяців тому +3

    አሜን እየሱስ ይባረክ አልልልልልልል

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 11 місяців тому +2

    ተባረክ,,

  • @user-fo3gs3gz6f
    @user-fo3gs3gz6f 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክ አመን

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 11 місяців тому +2

    ለምንድነዉ ፀሎቱን የቆረጠችሁት?
    ጥልዬ ስለፀገህ እግዝአብሔር ይማስጌን።

  • @user-cm7ki7oq2k
    @user-cm7ki7oq2k 10 місяців тому

    geta bbzu tsga brekati ybark📖📖🙇🙇

  • @user-lh8rp5yk1z
    @user-lh8rp5yk1z 10 місяців тому

    Amen amen tbarek❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hawiamanuel8177
    @hawiamanuel8177 11 місяців тому +2

    Tebarek prophet tile

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 11 місяців тому +1

    Ere geta birk yargih amen amen 🙏

  • @Evana471
    @Evana471 11 місяців тому +24

    ጌታ ይመስገን! ነብይ ጥሌ ሁልጊዜ በስብከቶችህ እባረካለው:እፅናናለው:የሚበልጠውንና የከበረዉን ጌታ አያለው! የህይወት ውሀ ምንጭ ከሆዱ ይፈልቃል የሚለውን ቃልም ያስታውሰኛል: ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ!

  • @user-un3dh2zn5s
    @user-un3dh2zn5s 7 місяців тому

    እግዚአብሔርን አንተ ይበክረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekeleetag
    @bekeleetag 11 місяців тому +2

    bless you prophet Tilahun

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x 11 місяців тому +1

    ተባረክ ❤

  • @yonasnguse9465
    @yonasnguse9465 7 місяців тому

    our blesing God bless you

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2g 11 місяців тому +1

    ብሩክ ሁን

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 11 місяців тому +5

    ኢየሱሰሰሰሰሰ ሰምህ ሃይሌ ፈዉሴ ነዉ አሜንንንንንንን በሰምህ ዉሰጥ ሃይል አለዉ😢

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 11 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @chernetyosef9166
    @chernetyosef9166 11 місяців тому +1

    Amen tebarek pro.. tile

  • @robelpapi2240
    @robelpapi2240 11 місяців тому +1

    አሜን!!!

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 11 місяців тому

    Ere Tichilale Tebareki

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 10 місяців тому

    አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ጥሌ ❤❤❤❤

  • @user-hc2tu1qy7g
    @user-hc2tu1qy7g 10 місяців тому

    tebarkehal

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 10 місяців тому

    Hamen hamen

  • @mestaweteitcha686
    @mestaweteitcha686 10 місяців тому

    Amen

  • @zadzerihun
    @zadzerihun 11 місяців тому

    Romans 8 አማ - ሮሜ
    15: አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።

  • @user-ps1qm2bd3t
    @user-ps1qm2bd3t 3 місяці тому

    Yehe telk mesetet new yemenafek temehert new.

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 11 місяців тому

    Yes❤

  • @aromab6357
    @aromab6357 11 місяців тому

    bless you

  • @naahilmijuu8582
    @naahilmijuu8582 11 місяців тому

    wow🥰😇😇😇

  • @eliltabirhane4954
    @eliltabirhane4954 11 місяців тому

    Wendim nebi tile bereketachin nehe

  • @sometekefwor2011
    @sometekefwor2011 11 місяців тому

    ሐዋ 4:7
    ይህንን በምን ኃይል ወይስ በማን ስም ይህንን አደረጋችሁ?

  • @Jesusismysoul
    @Jesusismysoul 11 місяців тому

    😊🎉❤😅😮

  • @user-fo3gs3gz6f
    @user-fo3gs3gz6f 10 місяців тому

    አሜን

  • @user-fo3gs3gz6f
    @user-fo3gs3gz6f 10 місяців тому

    አሜን