በስቃይ ውስጥ የተገኘ ክብር || Prophate Tilahun Tsegaye || @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Рік тому +6

    የወንጌል ፍትፍት የማይጠገብ ዘመንክ ይባረክ ለዚህ
    ሁሉ ክብሩን ለጌታ ይሁን

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 6 місяців тому +6

    በጳውሎስ ዉስጥ ክርስቶስን እንደምናይ ደግሞ በአንተም ዉስጥ ጳውሎስን አየን ተባረክ የዘመናችን ጳውሎስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ ይብዛልህ

  • @salamkidist1997
    @salamkidist1997 5 місяців тому +3

    ጌታ ዘመንክን ይባረክ ተባረክ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 місяці тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ድንቅ መልእክት ነብይ ጥሌ ቡሩክ ነህ❤ ጸጋ ይብዛልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +2

    እንዲህ አይነት መገለጥ ይገርማል እንዳንተ ጥቂቶች ቤናሩ ብዙዎች ይድናሉ ወደ ጌታ ሳልሂድ እንደዚ አይነት መልክት መሰማቴ ጌታ እየሱሰ ተባረክ።

  • @WubitBezabih
    @WubitBezabih Рік тому +3

    የረዳህ ቃሉን በአንተ የገለጠ ይባረክ!

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 Місяць тому

    ውይ ዘመንህ ይባረክ በክርስቶስ ቀጥል ዘወትር ይምራህ

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 7 місяців тому +3

    ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን
    ዌልልልልልልልልልልካም አሜን ንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ. ይባርክህ

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 2 місяці тому

    ጌታ አብዝቶ ይባረክ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ባንተ ሁኖ ኢየሱስ ይባርኬኝ አንተን ስለሰጠን ስሙ ከፍ ይበል።

  • @seyfuzerihun7271
    @seyfuzerihun7271 5 місяців тому +3

    አገላለፅህ አስደኗቂ ነው

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Місяць тому

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 Рік тому +9

    ስወድክ እኮ ጌታ በዘመናት ሁሉ መካከል የራሱ ሠው አለው:: አሁንም ይጨምርልክ 👏👏👏👏👏👏

  • @asteryilma7365
    @asteryilma7365 5 місяців тому +1

    በዚህ ሰአት እንዲህ ክርስቶስን በቻ ናብቻ የምትሰብክ ምርጥ የጌታ ባሪያ ።አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @MelkemineshYegetliji
    @MelkemineshYegetliji Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖👏

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 4 місяці тому

    #ከዚህ_ሌላ_ማለትም_ከክርስቶስ_ሌላ_የተሻለ #የለምና_እስከ_መጨረሻ_ቀጥልበት ።❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +1

    በጣም የምፅናናበት ትምህርት የሚሰገርም መገለጥ ተባረክ አገልጋይ ጥሌ።

  • @aselefch
    @aselefch 5 місяців тому +2

    Tbireki tilhun gaeya zminken ybirki ❤❤❤❤❤

  • @betelehemewnetu5052
    @betelehemewnetu5052 5 місяців тому +1

    ተባረክ ❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 2 місяці тому

    AMEEN Zemenik Hulu Yibarek Wedimachin Tile ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 Рік тому +1

    በእውነት አንተ ታላቅ ነህ !!! እኔ የማመልክህ የእስራኤል ሀይል::

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 2 місяці тому

    Wow ❤❤❤❤ God is good all-time........ Because He gives us his son like you man.Amen again ❤❤❤❤

  • @yohannisi.0907
    @yohannisi.0907 Рік тому +1

    tabaraki📖📖📖📖📖

  • @biblicalteaching625
    @biblicalteaching625 Рік тому +1

    ነብይ ዘኪ ለብዙ አገልጋዮች እንዲያገለግሉ እያደረክ ስላለ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥልበት ነብይ ጥሌ ተባረክ

  • @KidusYosef-sm1bz
    @KidusYosef-sm1bz Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 Рік тому

    አሜን

  • @lelokumela9842
    @lelokumela9842 Рік тому +1

    Abet mastemar ,sibket,GETA EGZABIHER Tsegawun abzto yichemrlih !

    • @JannetMoon-oh7nt
      @JannetMoon-oh7nt Рік тому

      😂❤❤😂❤❤❤❤😂❤😂😂❤❤❤❤😂❤😂

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Рік тому +1

    ❤❤❤Ameeeen Ameeeen Ameeeen Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki❤❤❤❤

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Рік тому +10

    በብዙ እንባ ያደመጥኩት ትምህርት ፣ እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም፣ የዚህ የወንጌል ባለቤት እግዚያብሔር ይባረክ
    ነብይ ጥሌ ባደመጥንህ ቁጥር እግዚያብሔርን ስላንተ በ ክርስቶስ ኢየሱስ ስም እናመሰግነዋለን ብሩክ ነህ፣ እኔና ቤቴ እንወድሀለን ለምልምልን😇 ❤😇

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Рік тому +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን ❤️🙏

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +1

    woooooow አዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ክብር ማሳያ ነው ብሩክ ነህ

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @amanuelitana963
    @amanuelitana963 Рік тому

    የዘመናችን ጰዉሎስ

  • @Jesus-l2r5g
    @Jesus-l2r5g Рік тому +12

    😭😭😭😭 uffffffffffff ምን አይነት የሚፈውስ ቃል ነው!! እግዚአብሔር ይባረክ!!

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Рік тому +8

    አሜን አሜን ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን እንፀልይላችሁአለን በረከቶቻችን ናቹ ተባረኩ🙏

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 Рік тому +27

    አገልጋይ ጥላሁን ጌታ ይባረክ የሚወደው አገልጋይ የክርስቶስን ወንጌል ስትናገር በጣም ደስ ይላል የክርስቶስን ወንጌል ስትናገር ብዙ ሰዎች ይባርካል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ because እኔ ብዙ ጊዜ ሰምቼ ተማርኪያለሁ እግዚአብሔር ጥበብን እንደገና ይሰጣል

  • @minyahlegoraw803
    @minyahlegoraw803 Рік тому

    I'm like your thickening God bless you

  • @HelenayeshiwasNigatu
    @HelenayeshiwasNigatu Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HassetHassu-d1y
    @HassetHassu-d1y Рік тому +1

    ጌታእግዛብሕር አንተን አጥፍቶ ያለመጠን ክብሩን ይግለጥብህ። አሜን

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 3 місяці тому

    በዘመኔ እንዳንተ ያለ ክርስትዮስን የምያዎርራ ቃሉን በምደቅ ሁኔታ የምናገረ ሳው ስላለ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምዎድህ ነብይ ጥሌ ❤️❤️❤️ብሩክ ነህ ehe ፀጋ ይብዛልህ

  • @tarikdebosh227
    @tarikdebosh227 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው
    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤😊😊😊

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Рік тому

    አሜን አሜን። ነብይ ጥሌ ጌታ ባርኮ ያስቀርህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE.

  • @TigistTefera-p3l
    @TigistTefera-p3l 3 місяці тому

    Nabiy geta zemeniken yi barkew

  • @abamadebo9755
    @abamadebo9755 Рік тому

    ተባረክ man of God! prophet Tilahun እንወድሃለን።

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። አንተ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስን በትውልድ ጭንቅላት ውስጥ እንዲበራ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገሀል።
    አሁንም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብልጦ አበላልጦ ይግለጥልህ!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ በምድር እንደዚ አይነት አሰተማሬ ዘር ይባረክ።

  • @teklegebre7931
    @teklegebre7931 Рік тому

    አንተ የአሁኑ ዘመን ጰዉሎስ ነህ ልበልህ ዘመንህ ይበራክ ❤❤❤🎉

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +1

    አሜኔ እግዘብሔር በእኔ ይሳካለት

  • @workinashdebela6260
    @workinashdebela6260 Рік тому +1

    Ameen ameen yesus goftaadha

  • @DanialAbush
    @DanialAbush 8 місяців тому

    አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx Рік тому +2

    Amen Amen Amennn tebareku❤🙏🙏🙏

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Рік тому

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @Koteron
    @Koteron Рік тому

    endii seladereg e/r yemesgen !! prophet geta yebarkeh bexam ewedehalew!!

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 Рік тому

    ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +6

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @erbqantomas9605
    @erbqantomas9605 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔አሜን አሜን ንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይብርክ✅️✅️✅️✅️✅️✅️👏👏👏

  • @hannahannna4092
    @hannahannna4092 9 місяців тому

    ameni egiziysbeher hoyi bene yessakelih❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ Рік тому

    አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @asarataman
    @asarataman 8 місяців тому

    ጌት ይባርክ ይምያውዱ አገልጋይ የክርስቶስን ዋንጌል ስትንጋር በጣም ደስ ይላል የክርስቶስ ዋንጌል ስትናገር ብዙ ስውች ይባርክልህ ቢይ አስበላ እግዚአብሔር ባርክ 🙏🤲🤲🥰🥰🥰

  • @AbinetDaniel-gs5fn
    @AbinetDaniel-gs5fn Рік тому

    Anten yesetan simu yibareki

  • @Senayitመኩሪያ
    @Senayitመኩሪያ Рік тому +2

    አሜን አሜን ❤

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Рік тому

    ተባረክ ጥልዬ ብሩክ ነህ ።

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Рік тому +1

    Ameen Ameen Ameen tabarki❤❤❤❤❤❤

  • @BergaDender
    @BergaDender 9 місяців тому

    እሰይ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ። አሜን !!!!

  • @emebettilahun4104
    @emebettilahun4104 Рік тому

    ጌታ ዘመንህን ይባረክ ድንቅ መገለጥ

  • @JannetMoon-oh7nt
    @JannetMoon-oh7nt Рік тому

    ❤ameni amen ameni ameni ameni tabarki❤❤❤❤

  • @rosinateame2561
    @rosinateame2561 Рік тому

    ድንቅ ነው።

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +3

    ውይ ነብይ ጥሌ ዘላለምህ ይባረክ በዚህ ዘመን ገንዘቡ ሳላደረገህ ጌታ ። ሁሌም በሰማሁት ቁጥር ትምህርትህን የምትገልጥበት መንገድ ያስገርመኛል ክብሩን ጌታ ይውሰድ ብሩክ ነህ።

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 Рік тому +2

      የውስጤን ተናገርሽ እኔ ራሴ ስወደው❤❤❤

  • @selame9
    @selame9 Рік тому

    ተበርክ 🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому

    Amenn haleluyaaa geta yibarek eyesus eyesus yemayitegeb yemayiselech sim simu yibarek neby tile siwedih eko sile eyeus sitastemir sititafit tebarek tsega yibizalik

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Рік тому +1

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Рік тому +1

    አሁንም ጌታ ኢየሱስን ይግለጥብክ

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Рік тому

    Uffffffff ጌታ ይባርክ ወንድሜ

  • @DavidLonely
    @DavidLonely 7 місяців тому

    Kirstos bedenb yawekut bante bekul new geta ybarkih

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @lemessaamenu178
    @lemessaamenu178 Рік тому

    Waaqayyo abbaan, gooftaan yasuus kiristoos sihaaeebbisu baayi'see ittiin eebbifameera.

  • @workineshworkinesh2433
    @workineshworkinesh2433 Рік тому

    ❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግልግይ ጥሌ ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ጫርሶ ፍፁም ይብርክ እንወድሃለን

  • @dev-fs1wz
    @dev-fs1wz Рік тому

    geta zemenkn ybarekewu

  • @DegaDargo-y3b
    @DegaDargo-y3b 8 місяців тому

    Geta yebarik kazehi balayi❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 Рік тому

    Wawe Amazig Geta Eiysuse Abzeto Yebarikh

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 Рік тому +1

    በደንብ የሚወለውለን ሊያሳምረን ሳይሆን ራሡን ሊያይብን ነው የሚያስገርም አገላለፅ ።ኧረ እድሜህ ይለምልም ኑርልን እያብለጨለጭህ ይብዛልህ ፀጋው ወንድማችን ።

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 9 місяців тому

    ኧረ እ/ሄር ተባረክ🎉

  • @eyasutesfaye3701
    @eyasutesfaye3701 Рік тому

    Holy Spirit thank you🙏🙏🙏

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Рік тому +1

    AMMEN AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus ATI qofan muladhu HALELUYAA

  • @LidiyaNigusse-i2k
    @LidiyaNigusse-i2k 4 місяці тому

    ተባርኬበታለው

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 Рік тому

    😭😭😭😭 Amen mnm Ayinet metadel nw

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz Рік тому

    አሜሜን አሜሜን አሜሜሜንንን wooow
    መረስረስ ነው በዚህ ትምህርት❤❤❤ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @wegagen934
    @wegagen934 Рік тому

    Be tilahun tsegaye agelglot bexam tebarkyalhu wengel endegebagne mikniyat honual fetari yebarkew❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsafaSame-be6vw
    @AsafaSame-be6vw Рік тому

    ❤❤❤ tabarakelegn xele

  • @nigistayalew656
    @nigistayalew656 Рік тому +10

    የጌታን ቃል በግልጠት በማስተማር ጌታ ለምድራችን የሰጠን አንደኛ ድንቅ ሰባኪ ዘመኑ በ ብዙ ይባረክ

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 5 місяців тому

    AMEN

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu 9 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @Tadiwosmuneasundado-m1u
    @Tadiwosmuneasundado-m1u Рік тому

    Amen God bless ❤you til

  • @BLESSYEGETALIJI
    @BLESSYEGETALIJI Рік тому

    geta yibarkh min aynet megelet new halehuya

  • @magadash-d9i
    @magadash-d9i Рік тому

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 Рік тому

    ❤❤❤❤ተበረክ በብዙ

  • @lij_beki_D
    @lij_beki_D Рік тому +3

    በስቃይ ዉስጥ የተገኝ ክብር አሜን 🙏🏻🙏🏻

  • @ZekaryasKebero
    @ZekaryasKebero Рік тому

    anite erasu ende phawulos neh geta yibarik tebark

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt 11 місяців тому

    Hallelujah!!

  • @prophetefremaltaye1661
    @prophetefremaltaye1661 Рік тому

    ተባርክ