ብቻውን ሞተልኝ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE | Halwot E.U.C

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ብቻውን ሞተልኝ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE | Halwot Emmanuel United Church #2024
    በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ
    #አድራሻ፦ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊውቸር ታለንት ት/ት ቤት አጠገብ
    ☎️ +251118407763 📱+251 973 422024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 місяці тому +103

    ይህ መልዕክት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ላይ ቢተላለፍ ኖሮ ስንት ነፍስ ይድን ነበር።

    • @babysaron5629
      @babysaron5629 4 місяці тому +6

      ሁሌ የስቅለት ፊልም ከሚታይ ይልቅ በመንፈስ የተሞላ ንግግር ቢተላለፍ ምን ያህል ሰው ስግደት፣አምልኮና ዝማሬን ለሌላ ባልተሰጠ ነበር፣በተለይ ጥሌ ስቅለቱን ሲሰብክ ፣ይማርካል፣በሚገባ ይነካል❤❤❤

    • @mimimimi-z7y
      @mimimimi-z7y 4 місяці тому

      😍😍🥰🥰👏👏❤️❤️​@@babysaron5629

    • @BarechDemise
      @BarechDemise 4 місяці тому

      yes that is true

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 4 місяці тому

      በጣም

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 4 місяці тому

      ​@babysaron5629 በጣም

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 3 місяці тому +26

    ቆይ እኔ ምለው ነብይ ጥሌ ያኔ አብሮት ነበር እንዴ 3D አርጎ እኮነው የሚያስተምረው ምን አይነት መገለጥ ነው እግዚአብሔር ከዚበላይ ይግለጥልህ ጥሌ ዘመን ይለምልም

    • @HiwotGetu-nm6ms
      @HiwotGetu-nm6ms 21 день тому

      @@betsegawtube በእውነት እኔም እንዲህ ነው የሚሰማኝ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому +17

    ጥሌ ስለ ክርስቶስ ስቃይ መከራ ስትሰብክ ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 4 місяці тому +18

    አሜንንንን
    ዛሬም ኢሳ 53ቱን ደገመው ስለ ኢየሱስ መናገር እና ማዳመጥ አይስለቸንም ደማቁ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ጉሌበት ሁሉ ይገዛህልህ...!!!🙌 ጥሏ ዘርህ ይባረክ!🙏🥰

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e Місяць тому +2

    በጣም እወዳሀለዉ አንተ ላይ የሰራ የእመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቱሆይ እኔ ላይ በእጥፍ ይስራ ካለሁበት ከንበር ወጥቼ የምመሰክርለት ያርገኝ ፀልዩልኝ።

  • @simagn-on6jc
    @simagn-on6jc Місяць тому +1

    ተባረክ በእውነት ትለያለህ ጌታ በፀጋላይ ፀጋ ይጨመርልህ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Jesus_christ726
    @Jesus_christ726 4 місяці тому +7

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔርም መንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @tsegayegodana1575
    @tsegayegodana1575 4 місяці тому +6

    እኔ በህይወት እኖር ዘንድ እሱ ሞተልኝ የሞተልኝ ኢየሱስ ለዘላለም በኔ ውስጥ ይኖራል።

  • @aschalewmulugeta
    @aschalewmulugeta 4 місяці тому +5

    ብቻውን ሞተልኝ

  • @TsigeMandefro
    @TsigeMandefro 4 місяці тому +7

    ሁሌም ጌታ እሰኪመጣ መሰበክ ያለበት ሰለ እየሱስ ብቻና ብቻ ቢሆን ፣ ዳንን ብለን ምድራዊ ነገር ፍለጋ በትንቢተ ስም ህይወታችን ከመነፈስ ቅዱስ ተለይተን የቆምን መስሎን የወደቅን በዝተናልና ጌታ የልቦና አይናችንን ለመዕመንም ለቤተክርስቲያን መሪዎችም ያብራልን

  • @rozamenda
    @rozamenda 4 місяці тому +1

    እኛም በጣም በጣም እንወድሃለት ❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 4 місяці тому +4

    ስለ ኢየሱስ የዘላለም ቤዛነት ዝና ሲወራ በሂወት ዘመኔ ተደስቼ የማላውቀው ደስታ ይሰማኛል
    በእውነት እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ አንድም ቀን በአለማዊ ስብእናዬ ተደስቼ ተድላንም አግቼ አላውቅም ከልብ ስቄ
    ኢየሱስ የነብስ አባት የሂወት ዘመን ቤዛ ስለሆነ
    ስለ ስሙ ዝና ስሰማ በሰማያዊ መለኮታዊ ደስታ ነብሴ በመዝገብ ማስቀመጫ ሸክላ ውስጥ ሳለች በደስታ ሰከረች
    እኛ የአቅማችንን ገለፅነው ተረክነው እንጅ ስለሱ ግዙፉ አለም እንኳ የመናገር እድል ቢኖረው እኛ የገለፅነው በትንሹ ልባችን በጥቂቱ አእምሮአችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abidaraabrham
    @abidaraabrham Місяць тому +1

    moten yemotkelegn lezelalem yekeberk neh be afe degmo keber lebeleh!!!

  • @EgghgDdugd
    @EgghgDdugd 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 4 місяці тому +3

    ወንድሜ ጥሌ ስሰማው ብውል የማይሰለች አንደበት አንተን ጌታ ስለሰጠን አመሰግናለው

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 4 місяці тому +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረክ ጥልዬ❤❤❤

  • @millii1
    @millii1 4 місяці тому +2

    ዕፁብ ድንቅ አምላክ

  • @Kalkidan-mq8oh
    @Kalkidan-mq8oh 3 місяці тому +1

    ጥልዬ ኢየሱስ በአንተ አንደበት ሲሰበክ ነብሴ ትረስሳለች ዘመንህ ልለምልም🙏🙏🙏

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 4 місяці тому +4

    በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን
    አሜን አሜን አሜን

  • @YakMms
    @YakMms 4 місяці тому +3

    አሜሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን 😢😢😢በርሱ ቁሱል እኔ ተፈዎስኩት🎉🎉🎉❤ተባረክ ፀጋ ቪዝት ይበል ጥለ ተባረክ ዘመን ትዳር ልጆቹ ሁሉም ነገር በእየሱስ ስም የተባረከና የተቀደሰ ይሁን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 4 місяці тому +1

    Abet indet yale diki sibiket newu geta yibareki wondime geta tsega yichemirilh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sami-e1i
    @Sami-e1i 4 місяці тому +2

    ዛሬም ነገም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስስስስስስስ

  • @LidiyaMengsetu
    @LidiyaMengsetu 2 місяці тому

    Lasebene kebre becha yehone tela nure legn yena abate❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mekimeskele
    @Mekimeskele 4 місяці тому +1

    Ameeeeen ameeen ስሌ እኔ ተሰቃዬ😢😢😢 ተባረክልህ❤❤❤ጥልዬ

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 4 місяці тому +2

    ለኔ እኮ ነው ለሀጢያተኛዋ የሞተልኝ የኔ ጌታ ለዘላለም ክብር ይሁንልህ እየሱስ ጌታ ነው

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @MoloMetoko
    @MoloMetoko 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ Amen

  • @Absalat700
    @Absalat700 4 місяці тому +2

    ኢየሱሴ ሰለኔ በመስቀል ሞተሀል እ.ወ.ድ.ሀ.ለ.ው ❤❤❤

  • @DetamoTadese
    @DetamoTadese Місяць тому

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏Amen Lena new Lena new thank you my love my lorde

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 місяці тому +1

    ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁን ጥሌ ፀጋ ይጨመርልህ❤❤❤❤❤

  • @aselefaleyase714
    @aselefaleyase714 3 місяці тому +2

    ንብይ tila edime ycmrlike አየሱስን eysbke zmnik ይልምልም

  • @hizkiyaswondosen2338
    @hizkiyaswondosen2338 4 місяці тому +1

    አሜን ኢየሱስ ተነስቷል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 місяці тому +1

    Amennnn በሱ ቁስል እኔ ተፈውሻለሁ haleluyaaa,zare bebeshitaye lay yihen kal anbibe sawij neber geta yibarek fewise yemitay new abate ameseginhalehu ameseginhalehu ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 keff bel wide neby tile tsega yibzalik tebarek

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 4 місяці тому +1

    ታላቅ ድንቅ አምላክ ❤

  • @Samigirma27
    @Samigirma27 4 місяці тому +1

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😢🙏🏾

  • @afewerkisium986
    @afewerkisium986 Місяць тому

    God bless you, brother ❤

  • @yohannesalemu3999
    @yohannesalemu3999 3 місяці тому

    enim endate yrgigne eyesus

  • @AdmiringCrab-sh2rr
    @AdmiringCrab-sh2rr 3 місяці тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር ዘርን በዜና ይባረክ ኡፍፍፍ አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @EgghgDdugd
    @EgghgDdugd 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tphonetastic8843
    @tphonetastic8843 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 4 місяці тому

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንንንን፣የኔ ህይወት ምንጭ ኢየሱስ ብቻ ነው📖📖📖📖📖🤲🤚

  • @firewoingebrekristos913
    @firewoingebrekristos913 2 місяці тому

    Nebiy Tilahun Egziabhier Amlak bebizu derarbo yibarkih 🙌🙌🙌

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 4 місяці тому +1

    𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤 𝕚𝕤 𝕝𝕠𝕣𝕕🙏AMEN🙏❤️🙏❤️

  • @yayneabebaalemu3689
    @yayneabebaalemu3689 4 місяці тому

    ጥሌ ተባረክ ብሰማው የማይሰለቸኝ ስም

  • @botin6076
    @botin6076 3 місяці тому

    Amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettsegaye9467
    @genettsegaye9467 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Anany298
    @Anany298 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉ተባረክ

  • @soleyanaaddisu3574
    @soleyanaaddisu3574 3 місяці тому

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @hiwotyosef5460
    @hiwotyosef5460 3 місяці тому

    Ameeeennn zemenk yebarek

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 4 місяці тому

    አሜንንንንንንንንንን❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 3 місяці тому

    Amen Amen esulazalelame gata naw kibre Hulu lasimu yhune🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 3 місяці тому

    Tabarki wedime fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much abateee ❤❤

  • @MafiMafi-ed7wv
    @MafiMafi-ed7wv 3 місяці тому

    ኢየሱሰ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @DebebeDaniel-v8q
    @DebebeDaniel-v8q 3 місяці тому

    Slante Yemlewe Yelegnem Anten Sayhe GETAN YAHU YMESLEGNALE !!!Endatgetsetsegne Ewneten New

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 місяці тому

    amen geta yebarekhe

  • @abukotame7304
    @abukotame7304 3 місяці тому

    አሜን

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 4 місяці тому

    ለእኔ እኮ ነው፣እንደዚህ የተሰቃየው፣እኔ ግን መች ነው የሚገባኝ❤❤❤....

  • @GanatAsrat
    @GanatAsrat 3 місяці тому

    Ameen ameen ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤tabarkii ❤❤

  • @EgghgDdugd
    @EgghgDdugd 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 3 місяці тому

    Amennnnnn Amennnnnn yene ❤

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 4 місяці тому

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 4 місяці тому

    እሰይ ይደብቀኝ የኔ ኢየሱስ

  • @NagesaRobe-mb8ko
    @NagesaRobe-mb8ko 3 місяці тому

    Ameeeeeeenn❤❤❤

  • @bontuugazuu1348
    @bontuugazuu1348 4 місяці тому

    Ameeeeen Ameeeeen 🎉🎉😭

  • @NagesaRobe-mb8ko
    @NagesaRobe-mb8ko 3 місяці тому

    Egzer yibark❤❤

  • @degefehochesoyoutubechannel
    @degefehochesoyoutubechannel 4 місяці тому

    Thanks!

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 4 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢

  • @danyphilip7362
    @danyphilip7362 4 місяці тому

    ❤ My Jesus ❤

  • @falmichali9605
    @falmichali9605 3 місяці тому

    My Jesus 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 4 місяці тому

    የሚጣፍጥ ፀሎት

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 4 місяці тому

    Amen 🙏🙏

  • @MeronTesema-ur8pl
    @MeronTesema-ur8pl 4 місяці тому

    please pray for me l,m so tired

  • @Dagi-38cj
    @Dagi-38cj 3 місяці тому

    ይሄ ስብከት በአረብኛ ወይ በእንግሊዝኛ ቢሆን ስንቱ ወንጌልን ይረዳ ነበር?

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 4 місяці тому

    Amen amen eysus ka simuche hule bela new ❤❤❤❤❤❤❤tebarek

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @TsionYifred
    @TsionYifred 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosnaSyfue
    @SosnaSyfue 3 місяці тому

    ምን አይነት ትምህርት ነው

  • @LinaDemeke
    @LinaDemeke 3 місяці тому

    40?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому

    ይህ ሁሉ ስቃይ እኛን ለማሳረፍ ነዉ። አቤት የፍቅሩ ብዛት

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 3 місяці тому

      አንቺ እኔን ለማሳረፍ ነው አልሽ እሱ ግን አርፋችኋል አይልም ድነት ላይ ጥርጥር ስላለው

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 місяці тому

      @@meseretgebreyesus8856 ማነዉ ድነት ላይ ጥርጥር ያለዉ? ኢየሱስ በስቃዩ አላሳረፈንም? ሞታችን አልሞተልንም? ኢየሱስ ለበደልህ ሲል ባይሞትልህ ኖሮ አንተ ዛሬ ይህንን ኮመንት መፃፍ አትችልም ነበር። ተሳሳትኩ?

  • @onyxtechnologyx
    @onyxtechnologyx 3 місяці тому +1

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 місяці тому

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 3 місяці тому

    ደፍሮ ድናችኋል ብሎ አይሰብክም የእየሱስን መከራ አብዝቶ ተናግሮ መቋጫ አያስቀምጥም በጣም ብልጥ ሰባኪ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 4 місяці тому

    አሜን

  • @AFewFromEach
    @AFewFromEach 3 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tasaleshbi3057
    @tasaleshbi3057 4 місяці тому

    አሜን አሜን ☝️📖📖📖😭

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 4 місяці тому

    አሜን

  • @BetiBeti-r7g
    @BetiBeti-r7g 3 місяці тому

    Amen amen

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤