bermel Georgis ሱሪ ለምለብሱ ሴቶች መልዕክት አለኝ ወረፋ ላይ ረብሸን ወደፀበሉ ስንገባ አስደንጋጭ ነገር አየሁ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 108

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 293

  • @Liyahabisatradstionalcloth
    @Liyahabisatradstionalcloth 4 дні тому +55

    የሁሉም አይን አንተን ተስፋ ያደርጋል አምላኬ ንፁ ልብን ፍጥረልኝ

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q 4 дні тому +17

    ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለተጨነቅን ሁሉ ይድረስልን።

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 4 дні тому +82

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ማረን ፈውሰን መቼ ነው የምትድኝው የተባለችው ልጅህን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ፈውሰህ ምረሀን እኛንም ለምስክርነት አብቃን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 дні тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባቴ ቅዱስ ለደጅህን አብቃን 🥲🥲 በጸሎት አስቡን

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te 4 дні тому +21

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፆሎህ አስብኝ
    እኔን ኃጢተኛን ልጅህን ይቅር በለኝ

  • @mahelit
    @mahelit 4 дні тому +17

    ሂወትሽ እንደኔ ተመሳሳይ ነዉ 😢😢😢ላንቸ የደረሰልሽ አባቴ የልዳዉ ፅሀይ ቅድስ ገወርጊስ ድረስልኝ ሂወቴን ቀይር ለድጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 4 дні тому +41

    የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እባክህ አስበኝ ፈጥረህ አትተወኝ አምላኬ ከነባለቤቴ ለንሰሀ ሞት አብቃን ለቅዱስ ስጋወደሙ አብቃን የማታልፈውን መንግስትህን እንድንወርስ እርዳን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 4 дні тому +12

    ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ የእኔስ የመዳኔቀን መቼነዉ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 дні тому +51

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ገዮርጊስ ነፍሴን አደራ ለንስሃ ሞትና ለደጂክ አብቃኝ❤❤❤❤

    • @Azie860
      @Azie860 4 дні тому +1

      Amien Amien Amien

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 4 дні тому +3

      አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦች

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf День тому +1

      አሜን ፫

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 4 дні тому +14

    ቅዱስ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 3 дні тому +4

    አምላኬ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር ይመስገን ቦታው እውነት በምስክርነት ሲገለፅ በጥቂቱ ነው፡፡ ለመግለፅ አስቸጋሪ ነው ቦታው ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ በኛ ዘመን ይሁን ድንቅ ቦታ የሰጠን አምላኬ ቅዱሳን ይመስገን፡፡ ሁሉንም የአዳም ዘር በቦታው ያድረሰው፡፡ እውነቱ በቦታው የሄደ ቋጠሮው ሳይፈታ ሳይማር አይመለስም፡፡

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 4 дні тому +9

    አባቴ ሀያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እደጅህ ልምጣም አልልም በምን ስራዬ ባለሁበት አድነኝ ታምህርክን ያሳየኝ እኔም ልመስክር ያኔ ህፃን እያለሁ ስጠራህ እንደደረስክልኝ ዛሬም ድረስልኝ😢😢

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u 4 дні тому +12

    የኔ አባት ታሪክ ቀያሪይው ሰማዕቱ መቸም አረሳህም ደጅህ እዴት እደሚናፍቀኝ አምላካ ቅዱስ ጊወርጊስ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማዕቱ ደርሳችው የመጣችው ተስፋ አትቁረጡ ቀስ እያለነው እሱ በፈቀደነው እሚሆነው አትቸኩሉ እኔ የካቲት 23 ነው ሂጀ የለመንኩት ግንቦት 3 ተደረገልኝ በእውነት ነው እምላችው አይረሳንም ዝምብላችው ፀልዩ ለኔ የደረሰ ሰማዕቱ ለናተም ለተጨነቃችው ግራ ለተጋባችው እሱ በፈረሱ ይድረስላችው።

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h 4 дні тому +8

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስሙ ይመስጋን በእውነት ሰማልቱ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አንቺንም ወድሞችሽንም ሰማእቱ ይማርልሽ
    በእውነት ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለንሰሃ ያብቃን አሜን

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d 3 дні тому +2

    ላች የደርሰው ሰመአቱ ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለኛም ይድርሰልን ለደጂክ አብቃኝ አባቴ

  • @China-up4pb
    @China-up4pb 3 дні тому +1

    ላንቺ የደርሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድርስ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ እየሱስ ሰማእህቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree1366 3 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለእህታችን የደረሰላት ለሁላችን ምይድራስልን የሰማቱየቅዱስ ግዮርጊስ አባትነቱ ኣይየለየን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፈረሰኛው ቅዱስ ጌዎርጊስ ሰማአቱ ደጁን ለመርግጥ ያብቃን እልልልልልል❤❤❤❤

  • @SileEgna
    @SileEgna 2 дні тому +2

    ታሪክሽ ይገርማል የሚገርመው የምትናገሪው ችግር ሁሉ የኔም ነው ጸሎትሽም ጸሎቴ ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ።❤❤❤

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m 3 дні тому +2

    አባቴ እባክህን ለደጂህ አብቃኚ እስከነቤተስባች አብቃን እመመችን እሽ ታውቀው አለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 4 дні тому +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን አር ጾለት አርጉልን

  • @user-mf4il6cx1f
    @user-mf4il6cx1f 3 дні тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ggg-zg4wl
    @Ggg-zg4wl 4 дні тому +2

    አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አባቃኝ ከስራቴ ፍታኝ ለንስሀ አብቃኝ❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 3 дні тому +2

    በስመአብ ምናይነት ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አንች የፈወሰ ለእኛም ይድረስልን መርጌታ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆነ ደብተራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እባካችሁ ምዕመናን የመምህር ተስፋዬን ት/ት አዳምጡ ብዙ ታተርፋላችሁ❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 4 дні тому +5

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @kassahunserite4140
    @kassahunserite4140 3 дні тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 4 дні тому +2

    ሰማዓቱ ጉዱስ ገርወግስ አባትየ አባክህ ለኔም ልደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s 4 дні тому +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
    ለኛም ይድረስልን

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele3557 4 дні тому +4

    ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቁድሰ ጊዮርጊሰ ለኔም ይድአሰልኝ ለደጅህ ከብቃኝ አባቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 3 дні тому +3

    ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ኤልሻዳዮችንም እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ!!!

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 4 дні тому +2

    ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን የመዳን ቀናችን እታችን እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 дні тому +4

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ና ማህበሩ ሥላሴ በፀጋ ይባርኩዋችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyobBelete-el4kd
    @EyobBelete-el4kd 4 дні тому +1

    "አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ዘመንሽን ይባርከዉ ቃለ ሂወት ያሰማሽ

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 4 дні тому +3

    ሰማዕቱ የልቤን አንተ ፈፅምልኝ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 2 дні тому +1

    ሰማእቱ ለእንቺ እንደደረሰ ለኚም ይድረሰልን ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 4 дні тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 4 дні тому +1

    ክብረና ምስገና ለአምለከ ግዮርግስ ይኡነት ያእግዚአብሔር ድንቅ ስሪ ግሩም ነዉ ሰማዕቱ ለነች ዬደረሴ ለእኛም ይድረስል🙏💒 አሜን (3) ተዎህዶ ለዘለለም ትኖራሌች🙏🙏🙏

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 4 дні тому +2

    የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 15 годин тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 3 дні тому +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 4 дні тому +1

    ስለሁሉምነገር እግዝአቢሔር ይመዝገን ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስግዮርግስ በስደት ላለነው በያለንበት ቦታ ሁሉ ይድረስልን ለደጁም ያቢቃን አሜን አሜን አሜን

  • @hfj4001
    @hfj4001 4 дні тому +2

    ሰማይቱ አባቴ አሳዳጊየ ጊውረጊስ ሆይ በበታችን ገብተህ ችግራችንን ፍታ አተ ታውቀዋለህ ችግራችንን ምስክረ እሰጣለሁ አምናለሁ አላፍረም አታሳፍረኝም እጠብቅሀለው

  • @HewotMengst
    @HewotMengst 2 дні тому

    አሜን ሰማህቱ ቅድስጊወርጊስ እኔንም ጥራኝ ለቦታህ አብቃኝ 😢

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእህታችን የደርሰው ለእኛ ይደርሠልን ለሁላችን

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb 4 дні тому +1

    አባቴ አሳዳጊየ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ💒💒💒👏👏👏

  • @Fyf-du5yf
    @Fyf-du5yf День тому

    አባቴ ሀያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ የእኔስ የመዳኔ ቀን መቼነዉ ለደጅህ አብቃን ከነቤተሰቦች ባሌንም ለደጅህ አብቃን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jsb6824
    @jsb6824 4 дні тому +1

    በፀሎት አስቡኝ፡ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ፡ለንሰሀው አብቃኝ

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 3 дні тому +2

    ላችየደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን😢😢😢
    በረከታችሁ ለኛም ይደርብን❤❤❤

  • @rere3008
    @rere3008 4 дні тому +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጉስ እባክህ ለኔም እስከነ ቤተስቤቼ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
    ከስደትም በሰልም መልስኝ 😢

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 4 дні тому +7

    ይየልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እንደ ልጅነቴ ስማኝ ትዝ ይልሃል በደብዳቤ አድርጌ የምፈልገውን ሁሉ ፅፌልህ አንድ እንኳ ሳታስቀር በሙሉ አንብበህ ፈፀምህልኝ አሁንም የ4 የልጆቼን አባት ከመናፍቅነት መልስልኝ ቤታችን ምስቅልቅል እንዳለ አንተ ታውቃለህ እሱን መልስልን ልጆቼም ተሳቀቁ ለደጅህም አብቃን እናንተም ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ወልደ ሚካኤልን መልስላት በሉልኝ ።አንድ ነፍስ አንዴት ሲኦል ይግባ አያሳዝንም።

    • @mnvv-cb5my
      @mnvv-cb5my 4 дні тому +2

      እግዚኣብሄር ወደ ቅድስት እምነት ይመልስልሽ

    • @user-tt8mv1ey7c
      @user-tt8mv1ey7c 3 дні тому +1

      ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ወደ እውነተኛይቱ እምነት ይመልሥልሽ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 2 дні тому +1

      Egziabher Amlak Yasebsh & yaseben🤲✝️

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 2 дні тому

      አይዞሽ አንችን ለመፈተን ነው ፀሎት አታቋርጭ በርች

    • @HawiEthopia
      @HawiEthopia День тому

      ልዑል እግዚአብሔር ይመልስልሽ ጸሎትሽን ይስማሽ ደግሞም ይመለሳል አይዞሽ በጸሎት በርች❤

  • @batutariku8341
    @batutariku8341 4 дні тому +2

    Berakatu yiderbin❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 4 дні тому +4

    ሰማእቱ ለአንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 День тому

    አሜን አሜን አሜን ስማህቱ እኛንም ይጥራን ከታስርንበት የአፅያት ማስሪያ ይፍታን

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 3 дні тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ይጠብቀን እግዚአብሔር ያሰበን ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቀን❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 дні тому +1

    ልእቃ ሜላኩ ሰማያቱ ቁዱስ ጎርግሰ ሁንከን ማረሽ ላንቺ የደርሳል ፎዎስ ላኔም ይድራስልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ut2kx2oi2f
    @user-ut2kx2oi2f 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንም አጥያተኛዋ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አባቴ አደራህን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ላች ለድርስ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔም ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲 🤲

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 3 дні тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለኔም ምህረቱን ላክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 2 дні тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አድርጎልሻል ፣መታደልሽ እኛንም ለዚህ ያብቃን ❤አሜን አምላኬ ሆይ እንደ ቸርንትህ አደራህን በስደት ያለነውንም አስበን አደራ ❤❤❤

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 4 дні тому +5

    ሰማአቱየ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 дні тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 3 дні тому

    😢😢😢😢😢እኔንም ሰመአቱ ቅድሰ ጊወረጌሰ በምህረትህ ተመልከተኝ 😭😭😭

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 дні тому +2

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ዳዊት ዉድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያላቸው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 4 дні тому +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደተ መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢እህታችን ፀጋውን ያይዛልሽ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 4 дні тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማዕቱ ለኛም ድረስለልን

  • @HawiEthopia
    @HawiEthopia День тому

    ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @meseretzike
    @meseretzike 4 дні тому

    አምላከ ጊዬርጊስ ተመስገን🙏 ተመስገን 🙏ተመስገን🙏

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 4 дні тому +1

    ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ አባቴ እባክህ ሁሉን ታቃዋለህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @fikertamirzeleke7015
    @fikertamirzeleke7015 4 дні тому +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለቤትህ አብቃን

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia 3 дні тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ላአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏ለእኛም ይድረስልን🙏ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀሰለምህ አብቃኝ🙏ስደተኛ ልጅህን🙏
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እናት አባቶች እህት ወንድሞች በፆለት አስቡኝ🙏ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ 🙏በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ 🙏በስደት አገር 😢😢😢😢😢

  • @TheWeekend-ft9tw
    @TheWeekend-ft9tw 4 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @hiwotteshome9588
    @hiwotteshome9588 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 4 дні тому +1

    ተመስገን ክብር ለፈጣሪ 🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 дні тому

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሰማይቱ፣የቅድስ፣ጊዎርጊስ፣በረከት፣ረዴት፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ወንድሞ፣ቻችንም፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስባቹ

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y 3 дні тому

    ላንቺ የደረሰ ሰማእቴ ጊዮርጊስ ለኛም በስደት ያለነውን ጠርቶ ለደጁ ያብቃን

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 18 годин тому

    ሊቀ ሰማእቱ ቅድሰጊርዩጊሰ ሆይ እኔና ቤተሰቦቹ ን ጠብቀን ለደጀህ አብቀኝ አሜን !!!

  • @tgitsge7636
    @tgitsge7636 3 дні тому

    ❤❤❤❤😢ኣባቴ.ቁዱስ ጊርግስ ሆይ በመንገድህን ምራኝ ለደጀህ ያብቃኝ ጌታየ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 4 дні тому +1

    ስለሁልምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅድስገወረጊስ ለእኛም ይድረስልን ለደጅያብቃን 🙏

  • @user-rw1ik5ym3y
    @user-rw1ik5ym3y 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእኛም የደረስልን ሰማይቱ ቅዲስ ጊዉርጌስ አባቴ ፈጣሪ ደረሽ ለሁላችንም የደረስልን❤

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 15 годин тому

    አስበን ጌታ ሆይ❤ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብለህ

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀሎትሽን አታቋርጭ ስግደት ስገጂ በመቁጠሪያ የእግዚአብሔር ስም እየጠራሽ ፃድቃን ሰማዕታትን እየጠራሽ እራስሽን ቀጥቅጭ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከዛህ በላይ ይፈውስሻል

  • @lemlemmuse5109
    @lemlemmuse5109 День тому +1

    Abte mdahne alm sebl bermen gwrges abikayi❤❤❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 4 дні тому +1

    እስከ ምመጣ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል አስልክልኝ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሠቤ

  • @tigistabebe6675
    @tigistabebe6675 3 дні тому

    እውነት ነው ታላቅ መለኮታዊ እና የምህረት ቦታ ነው

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 4 дні тому +1

    ሰማእቱ አደራህ ለደጅክ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamGirma-hv2bh
    @SelamGirma-hv2bh 2 дні тому +1

    ሰማእቱ አቅም ሰተኸኝ እናቴ እዚህ ለመውሰድ አብቃኝ

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 3 дні тому

    ሰማዕቱ ለበርህ አብቃኝ

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l 4 дні тому +1

    አለምፅሀይ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔቁጆ ።

    • @alemtsehaygirma-dz7nf
      @alemtsehaygirma-dz7nf 3 дні тому

      አሜን

    • @user-ls3td3br3l
      @user-ls3td3br3l 3 дні тому

      @@alemtsehaygirma-dz7nf አለምፀሀይ ደጋግሚነው ያየሁሽ ላስራስድስትአመት አላየሁሽምነበር ችንም ሰላምንም ምክናቱንም ባላውቀውም።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 дні тому

    አልልል እልልል አሜን ተመስገን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አሜላከ ጊዮርጊስ ለኔም ከነበተሰቦቼ ይድረስልን የኔም ህይወት ለክ እዳቺ ነው ከሰው አያግባባኝም የምትናገሪው ስውን ይቆርጣል ይሉኛል እነሜ ከዚህ ሁሉ ፈተናአልፌ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 3 дні тому

    አሜንአሜን

  • @user-eg8wu1lb5s
    @user-eg8wu1lb5s 4 дні тому +1

    ጨርሳ፡ይማርሽ፡እህቴ።

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 4 дні тому +1

    ye geiorgis amelak yemesegen❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f 4 дні тому

    ሠማእቱቅዱስጊዩርጊስአባቴበሠላምለሀገሬአብቅተህ እኔንምፈውሰኝከነመላቤቤተሰቦቸ❤❤❤❤

  • @MelonaAtnasia-oq8do
    @MelonaAtnasia-oq8do 4 дні тому +1

    Amen

  • @muha72
    @muha72 3 дні тому +3

    እነመምህር ገርማን የምትቃወሙ ዛሬ ምንትሉ ይሆን

    • @azebtsege6437
      @azebtsege6437 3 дні тому +2

      ደብተራ ሲጋለጥ ምን ትሉ

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 4 дні тому +1

    Lanchi lenante yederese le gnam yidresilin
    Minn ayinet metadel new ❤❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 4 дні тому

    እግዚአብሔር እንካን ማረሽ ለሌሎቹም ይድረስላቾው የኔ እህት

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 дні тому +1

    ❤❤❤ተመስገን ያድርሰን😅