Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክል ነሽ ልብ የለው ልብይግዛ ዛሬ የገዛ ወገንሽ ነው እያስለቀሰያለው ተጠቀቁ ግዳለችውም ህገወጥቦታ አትግዙ እባካችሁ እያለቀሱ እያየን ነው በተረፈ በርች
በትክክል አው እራሳችንን እንለውጥ
የኔ ህገወጥ ቦታ ነው ግን ከገዛሁ ሶስት አመት ሆነኝ አሁን ላይ መስራት እፈልጋለሁ ነበር ምን ይሻላል ብር እያለኝ ፈራሁ ያፈርሳሉ ሲሉኝ
ታጋሽ በመሆንህ የምታተርፈው እንጂ የምትከስረው ምንም ነገር የለም إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡
ቁጥርሽን አስቀምጭ እኔም እፈልጋለሁ ህጋዊ
Ehet enakesh tebaberegn Ena bota efelegalehu Bado bot berekash weta yalem behon cheger yelewem
ዉዴ አሠላሙ አለይኩም እስኪ በአላይ አየር መገድ አካባቢ ባዶ ቦታ አፈ ላልጊና አሳይን ህጋዊ እስከ ዋጋዉ በአላህ ለቤትሺ አዲስ ነኝ
ትክክል የኔ ቆንጆ
በምንድነው እምትገኙት?
ሰለከ ቁጥር አሰቀመጪ
ቦታ ያለንሳ ምን ይሻለናል
ህጋዊይ ቦታ ፈልጊልኝ ምሪት ወደዳር ወጣያለም ቢሆን እሺ ሢትሩ
😍
የይዞታ ቦታም ያፈርሳሉ እንደ ግብር የሚከፈልበትን???
👍👍👍👌
አረ እህቴ የሰራነውሳ የቆየ የኔ አሁን ከተሰራ ሁለት አመቱ አሁን ያፈርሱታል ማለት ነው
🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
ሰላም ሲትራ እንደት ነች ጠፍሽሳ በሰላም ነው
ህገ ወጥ ቤት እያፈረሱ ነው የሚባለው እውነት ነው ወይ
አወ አልፎአልፎ
@@ሠአዲ-ፈ6ቘ ማለት ብላን ያገኘውን ነው ወይንስ
አዎ ወሎ ላይ ተጀምሮል
😥😥😥😥😥😥አዎ ወላሂ 6አመት ደክሜበታለሁ ወላሂ ኮቻ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
ምንሆነሺነው የጠፍሺው ቅመም
የኔ ውዴ እህት እኔኮ አሁን አለሺበት ገዝቻለሁ መቶሰማኒያ ሺብር ለምክርሺ አመሰጌናለሁ
ኧረ አትግዙ እኔ ገዝቸ በጫቅ ውስጥ ነኚ በዱአችሁ አስቡኚ ስንት ደክሜበታለሁ☝☝
እኔም ነኝ ሀያቲ አላህ ይርዳን
ህገወጥ ቦታአትግዙ
እህቴ ደሴ በአሁንስአት ህጋዊ ደህና ቦታ በጣም ወደዳር ያልወጣ ስንት አገኛለሁ አማና ካየሺው መልሺልኝ ስለምፈልግነው
ህጋዊ አይደለም ደሴ ቦታ ቤት ያለው አለኝ ከፈልግሽ እሸጥልሻለሁ እህት ወሎ ዩኒቭርስቱው ጋ ነው
የጠፍ ስው አለሽ ግን የቤተስብ ቦታ መስራት ይቻላል ወይ
አሰላሙአለይኩም እህት እንደት ነሺ እስኪ ቦታ ፈልጊኝ
በርቺይ ጥሩ ነው
እስኬ ለኔም ፈልጌልኝ እህቴ
እስኪ ኮንደሚኒየም እስቲድዮ ፈለጊ
በርች የኔህት
አላህ አላን እሽ
ጀዛከላህ ሲትሩ እኔ ህገወጥ ሰርቻለሁ ተስፋ ቆርጫለሁ ወላሂ ምንም ማድርግ አልችልም ኮቻ ኩታበር ደሴ እያፍርሱት ነው ግን ለምን መንግስት አያስብልንም😥😥😥😥
ኮምቦልቻና ደሴ ማፋረስ ተጀመር እዴ እህት
@@Zየአላህባሪያየረሱልወዳጂ አዎ ብለዋል😢😢😢
@@ፋፊ-ዘ3ጨ ከባድ ነው ያአላህ
ምሪትስ ባይሆን ህጋዊ ከሆነ ችግር አለዎይ
ህጋዊ ከሆነ ምንም ችግር የለውም ምሪቱም ህጋዊ ነው አድስ ሰፈር ሰለሚሆን ይቀንሳል ለማለት ፈልጋ ነው
ወአለይኩም ሰላም ሲትሩ ምነው ጠፋሽ
አለሁ ማማ
እህት ፈልጌሺ ነው ግን ሆሣብሺ አይሠራም በምንላግኝሺ
ቴሌግ
የት አገር ነው ግን
ኮበልቻ
እኔ እገዛለሁ አናግሪኝ ቁጥርሽን አስቀሚጭልኝ
@@abdiborenawoleyew6072 ና እሺ እሸጥላሃለሁ በተመጣጣኝ ዋጋ
ኮቻ
መንግስት ይሄን ሁሉ ነገር የሚያደርገው አማራ ክልል ብቻ ነው አላህ ልቦና ይስጠው እንጂ ጫና የሚያበዛው አማራ ላይ ብቻ ነው
ሲትራየደምሪኝ
ትከከል
ሲትሩየየእሥከሠባትመቶሺብረፈልጊልኝ
ኢንሻ አላህ እህት
ትክክል ነሽ ልብ የለው ልብይግዛ ዛሬ የገዛ ወገንሽ ነው እያስለቀሰያለው ተጠቀቁ ግዳለችውም ህገወጥቦታ አትግዙ እባካችሁ እያለቀሱ እያየን ነው በተረፈ በርች
በትክክል አው እራሳችንን እንለውጥ
የኔ ህገወጥ ቦታ ነው ግን ከገዛሁ ሶስት አመት ሆነኝ አሁን ላይ መስራት እፈልጋለሁ ነበር ምን ይሻላል ብር እያለኝ ፈራሁ ያፈርሳሉ ሲሉኝ
ታጋሽ በመሆንህ የምታተርፈው እንጂ የምትከስረው ምንም ነገር የለም
إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡