🔴ጉድ! በገዳማቱ ግብረ ሰዶም ሞሎክሴዎች ተያዙ!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 115

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995  16 днів тому +21

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተወዳጆች በጣም ላፕቶፕ አስግሮኝ ነው ሰሞኑ የጠፋውት አሁን ራሱ በብዙ ድካም ነው ወደናንተ ያመጣውት ሼር ላይክ ይደረግ
    ተባረኩ
    ነህምያ የክርስቶስ እስረኛ!!!!👈

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      😂😂😂😂ዘመናዊ ለማኝ 😂😂😂😂መጣሽ

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому +1

      @TensayTemesgen-ws8bt የጨለማ ልጅ 🤝

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому +1

      ​​@@nehemiathebuilder1995መሳደብ ሀጢአት ነው😂😂 😂😂ለነገሩ በተሀድሶ መፅሀፍ ቅዱስ ስድብ ሀጢአት ነው የሚል የለም😂😂😂?ድንቄም ተሀድሶ ታድሳቹህ ሙታቹሀል😂😂😂

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому +1

      ​@@TensayTemesgen-ws8bt ቪዲዮ ጨረሰ እይ 😂

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому +1

      @nehemiathebuilder1995 መጨረስ አይጠበቅብኝም ምክኒያቱም አንተ ኦርቶዶክስ ስላልሆንክ ስለ ኦርቶዶክስ አይመለከትህም ስለእራስህ እምነት አውራ

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse 14 днів тому +4

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በደሙ ተሸፈን ፀጋ ና ጥበቃው ከአንተ ለዘላለሞ ይሀን ። አሜን❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 15 днів тому +7

    እውነት ነው ቆየ እኮ ገዳማት የግብረ ሰዶም መፈልፈያ እንደሆነ ጥናት ያደረጉ ሰዎች ከተናገሩ ።ተባረክ

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      ኧረ ባክህ ፊልምህን እዛው ልክ እንዳጠና ሰው ያጠኑ ብለህ ታወራላለህ ፊልመኛ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 15 днів тому +1

      @@TensayTemesgen-ws8bt መልህክቱ ለአንተ ነው ማለት ነው ሰምተሀል ለማንኛውም ኢየሱስ ቤዛህ ነው ወደ ልብህ አስገባው

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      @belaynegash6550 ጥሩ የፊልም እስክሪፕት መፃፍ ትችላላቹህ ለማንኛውም እኛ ጋር ትክክለኛው እየሱስ አለ

  • @seidshedo9557
    @seidshedo9557 15 днів тому +11

    በጌታ በኢየሱስ ስም የገዳማት መንፈስ የተወጋ ይሁን።

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      ኧረ እዛው ተወግታቹህ ቅሩ እኛ ለምንገባው ገዳም ምን አገባቹህ እናንተ ገስት ሀውስ ትሄዱ የለ??

  • @edeneAlene
    @edeneAlene 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ዐይናቸውን ይክፈት ወንድሜ አንተን ጌታ ይባርክህ በደሙ ይሸፍንህ

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 днів тому +10

    ወንድሜ ስወድህ ❤❤❤❤❤አንተ የተባረክ የምታመጣቸው ነገሮች ድንቅ መልዕክት ናቸው በዛላይ በመፅሀፍ ቅዱስ አስደግፈ የምታመጣው ደግሞ ዋው ነው😊

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 15 днів тому +6

    👍 በትክክል ማስተዋል ይስጣቸው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 15 днів тому +6

    እባብ የፅድቅ አገልጋይ ሊሆን አይችልም
    “ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።”
    - ራእይ 12፥9
    የእግዚአብሔርን ቃል አጣሞ ሰው ልብ ውስጥ የሚያስገባ በዚህ ሰው እንዴት የሚጠቀም የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የቀደመው እባብ እርሱም ዲያብሎስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው የፈረሰ ይሁን

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 15 днів тому

      ሙሴም ስለ ሕዝቡ ጸለየ።እግዚአብሔርም ሙሴን፦እባብን ሠርተህ በዐላማ ላይ ስቀል የተነደፈውም ሁሉ ሲያያት በሕይወት ይኖራል አለው። ሙሴም የናሱን እባብ ሠርቶ በዐላማ ላይ ሰቀለ እባብም የነደፈችው ሰው ሁሉ የናሱን እባብ ባየ ጊዜ ዳነ። ዘኁልቁ 21-8:9 Guess you was not reading?

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 15 днів тому

      በትክክል

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 15 днів тому

      ​@panaceየኔ ምስጊን ያ ምን ማለት እንደሆ ብሉይ ላይ እግዚአብሔር ያደረገው ሁሉ እራሱ እግዚአብሔር አዞ ለሙሴ የሰጠበት ትዛዝ አሁን በጉ ኢየሱስ ታረዶ እሱን ወደ ጎን አርገሽ በእባብ ጽድቅ ልትሰሪ(ልትሰራ ነው)ነው??asolutions5031

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 15 днів тому

      ​@@panaceasolutions5031ሰው ጽድቁ እራሱ የመርገም ጨርቅ ነው። እንኳን ከእባብ ጋር ሰርተሽ or serteh

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 15 днів тому

      @@KmUr-xy7ur Just because it's a serpent doesn't mean it's evil. That's the point in case you forgot. A serpent is just an animal, you should now what a "metaphor" is. Also, ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገ፟ባ፟ዋል። John 3:14-15. Guess you don't belive that do you?

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 15 днів тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ManeWo
    @ManeWo 15 днів тому +8

    የተጣለ እንጂ ያገለገለ ዘንዶ የለም ።

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 14 днів тому

    በርታ ጌታ እንዲረዳህ እንፀልያለን

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 15 днів тому +4

    የነህምዬና የተሃድሶ ጉዳይ ውስጤን ያናውጠዋል ተባረክልኝ !

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому +1

      🙏🙏🙏

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      በሶፍት አዝለሺው ዙሪ እዛው እኛ ኦርቶዎችን ተዉን ለእራሳቹህ ታደሱ😂😂😂😂

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 14 днів тому

      @@TensayTemesgen-ws8bt ተሃድሶ ማለቴ ከኦርቶዶክስ የወጡትን ማለቴ አይደለም ባጠቃላይ ከኔም ባለሁበት በፕሮቴስታንት የተበላሸውን ማስወገድ ተሃድሶ ይባላል ነህምያ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ የተበላሸውን የኦግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ስርዓት ያስያዘ ያደሰ ሰው ነው ቃሉን አንብበው በተጨማሪ የሰው ልጅ በሶፍት አይታዘልም ስድብም ሐጢያት ነዎ ለማንኛውም ባለማወቅ እንደሆነ እረዳሃለሁ በጌታ ፍቅሮ ሰላምህ ይብዛ ደህና ሁን !

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 15 днів тому +3

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛልህ በተቀደሰ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሕይወት ያንቴ የሆነ ሁሉ ተሸፈን መንፈስ ቅድስ ይክበብ በርታ ወንድሜ እኛ ያለንበት የመጨረሻ መጨረሻ ላይ ነው በርቱ እህት ወንድሞቼ

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому

      አሜን አሜን 🙏

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

      የምን በርታ ነው የምትሉት?መች ወንጌል ተሰበከ?ኦርቶ እንዲህ ናት በዚ ገብታ በዚ ወጣች ግብረሰዶም ገዳም ገባ😂😂😂ከሆንን የምንሆነው እኛ ምን አገባቹህ???ይመለከታቹሀል ?? ያልበላችሁን አትከኩ ድራማ አታብዙ የምትገርሙኝ የዚህ ዩቲዩበር ተከታዮች እሱስ ብር አስክሮት ነው የገቢ ምንጩ ነው አይፈረድበትም የእናንተ ከእሱ ጋር መጀዘብ ግርም ይለኛል የሆነን አካል ሀሜት ስለነገራቹህ ተባረክ ትላላቹህ😂😂😂 ሙጭጭ አትበሉብን ልቀቁን😂😂😂

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 15 днів тому +4

    አጥብቀህ ፀልይ ሰይጣን እንዳይዋጋህ!! እኞም እንፀልያለን፣
    ገዳማት እኮ የግብረ ሶዶም መፈልፈያ ናቸው።

  • @HawaNurye-h8s
    @HawaNurye-h8s 15 днів тому +7

    ለወጌል ሰራ ለእዉነት በርታ ፀጋ ዪብዛልህ

  • @etsegenet-segi
    @etsegenet-segi 15 днів тому +4

    ተባረክ ወንድሜ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 15 днів тому +3

    ስልቦችም አሉ ከሰው ተገልለው ለመኖር የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን ስለማይረዱ😢

  • @HawaNurye-h8s
    @HawaNurye-h8s 15 днів тому +6

    አሚን ዪቭራልን

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 15 днів тому +4

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 15 днів тому +10

    የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የራሷን ጉድ በአማኙ ህብረተሰብ ላይ እየወርወሩ ነው እንፀልይላቸው ወንድሞች ።

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому +2

      ትክክል ይሄን ነው የምለው በቃ እንፀለይ 🙏🙏

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 15 днів тому +2

      አዎ እንጸልይላቸው ጌታ ይርዳን ይርዳቸው !

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому +1

      @GennetWoldemichael tebark 🥰🥰

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому +1

      በጥራቃ ምንም አዲስ የመጣ ነገር የለም አትቀደድ 😂😂😂 ስለ ማሪያም ስለ ፃድቃን በአእላፍ ዝማሬ ላይ እንደ ጉድ ሲዘመር አልሰማህም😂😂😂 ነው አንተም እንደ ኮምፒተርህ ታመህ ነበረ??

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому +1

      እኛ የሚፀልይልን አንፈልግም ለእራሳቹህ ፀልዩ እናንተ መች ለመፀለይ በቃቹህና ለእኛ የምትፀልዩት🤣🤣🤣🤣

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 15 днів тому +3

    አባቴ በደሙ ተሸፈን በርታ ጸጋ ይብዛልህ የኔ ልጅ በኢየሱስ ስም አሜን !

  • @ashenafiabebaw180
    @ashenafiabebaw180 15 днів тому +6

    ❤❤❤❤

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 15 днів тому +4

    ተባረክ !

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 14 днів тому +3

    በኢየሱስ ስም ስምናስልጣን ትውልዱን ያስነወረ የአውሬው መንፈስ ወጋነውየተወጋይሁን

  • @chuchu8641
    @chuchu8641 15 днів тому +3

    እባቡ የሚያገለግላቸው ልጆቹን ነው ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 15 днів тому +4

    አንተ የተባረክ❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 14 днів тому +1

    ስለእባብ እንዲህ አይነት አገላለፅ ይሰጣል ምንአይነት የአይምሮ ጭፍንነት ነው አጉል መምህር ነን እያሉ ህዝብን ገደል ይከታሉ በጣም ያሳዝናል

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 14 днів тому +2

    ያሳዝናል ይህሰው ታሀድሶተብሎ ነበር ግን ሰይጣን አይኑ አሳውሮታል ጌታ ይድረስለት ስለሰይጣኑ እንዴትነው የሚያገናኘው

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 15 днів тому +4

    አረ ኡኡኡኢኡኡ እነዚህ እውነት ክርስቲያኖች ናቸው እነደ ሄኖክ አይነቶቹ🤔 እኔ እኮ የሚያሳዝኑኝ እነዛ ምስኪኖች ግራ ና ቀኛቸውን የማያውቁ ተማሪዎች😂ተባረክ ወንድሜ🎉

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 15 днів тому +3

    እባብ ተንኮለኛው የሰይጣን ምሳሌ ተናገረ ተብሎ እንደ መልካም ምሳሌ ልንጠቀምበት አንችልም እባብና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላት ኃይል ላይ ሰጥቻቹሃለዉ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 15 днів тому +4

    ገዳም ገባን ብለው እንስሳ ሁሉ ይገናኛሉ

  • @senasafikre
    @senasafikre 15 днів тому +3

    ጌታ ክብሩን አሳልፎ ሌለላ አይሰጥም

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 15 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 14 днів тому +2

    ችግሩ እኮ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሚከተሉት መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም ያ የተቆለለ ቀይ በግእዝ የተፃፈውን አቅፈው ይተኛሉ ግን እኮ ድግምት ነው ቃሉን አላነብ ካሉ ምን እናርጋቸው?ወንጌል ሲሰበክ ያሳድዱናል መናፍቅ ይሉናል እውነተኛው መናፍቅ ግን እናተ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ኦርቶዶክሶች ናችሁ ለጣኦትና ለስእል የምትሰግዱ

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 15 днів тому +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ኦርቶ ዶክስን በማዋረድ ፈጽሞ አላምንም ኦርቶዶክስን ስናዋርድ በአሕዛብ ዘንድ ደስታ ነው ሁላችንም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የምናምን ክርስቲያኖች ነን ኦርቶዶክስን በፍቅር ወደ እኛ መጥራት ነው እጂ በዚሕ መልኩ መሆን የለበትም ሕወሀት ወያኔ በስልጣን ዘመኑ ቅስና ድቁና አሰልጥኖ ከውስጥ ኦርቶዶክስን እዲያፈርሱ ያሰማራቸው ካባ የለበሱ መስቀል የያዙ ደሕንንነቶቹን እዳሰማራ መዘንጋት የለብንም ለምን ቢባል ከአማራ እኩል ኢትዮፒያ እዳትፈርስ ትልቅ ደንቀራ የህነችባቸው ኦርቶዶክስ ነች እስዋን እና አማራን ማፍረስ ኢትዮፒያን የማፍረስ አዱና ዋነኛው አካል ነው
    ሀገሩን የሚወድ ሁሉ ሊነቃ ይገባል

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  14 днів тому +1

      ያው ማስተዋል ስለሌለ ከዚህ በላይ ማስብ አትችልም!!!

  • @Bio650
    @Bio650 15 днів тому

    ደንቆሮ ሀይሌ

  • @DaniReaction-vr9fr
    @DaniReaction-vr9fr 15 днів тому +1

    ድሮም የሠይጣን እቅድ ይህ ነው ጌታ ሳይል አትመንኑ

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 15 днів тому +2

    የእባቡ መንፈስ አለቅህም ብሎት መሠለኝ ዲያቆን ሆኖ እዉነትን በዉሸት የመገልበጥ ስራ የሚያሠራዉ።።ወጋሁት !ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @astrobible860
    @astrobible860 15 днів тому +2

    Weyna betam የማዝነው ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰለት ህይወት ዛሬ መቀለጃ ነው :: ብዙ ሰው እንደፈለገ እየሆነ ሕሊናው አይረበሽም ቆይ ግን የጌታ የፍርድ ዙፋን ፊት ምን ሊል ነው

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 15 днів тому +3

    ይኼ ሄኖክ የሚባለው ሰዉ ለእባብ እንዲህ ያለ ፍቅር ማሳየቱ ምን ያሳያል? የእባብ መልካምነት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልተፃፈም ። እባብን በመልካምነት መልኩ ለማቅረብ መሞከር የሚያሳየው እኮ በተዘዋዋሪ መንገጽ አጋንንትን ማምላክን እያስተማረ ነው ። ዲያቆን ሄኖክ ተመለስ ። ህዝብ አታሳስት ።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 14 днів тому +2

    ወንድሜ ልባርክህ በእየሱስ ስምነገርህ ሁሉ በኢየሱስስም ይለምልም

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 15 днів тому +3

    በ ጌታ እ የሱስ ስም ያልተገባ ማዛመድ ይገል በጥ! አሳፋሪ ዲያቆን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 15 днів тому +2

    ዲያቆን ሃይሌ ማለት ፀረ መጽሓፍ ቅዱስ ነው አንድ ጊዜ ምን አለ! ማሪያም አይደለም ማማለድ አፍርሳ ትሰራሃለች ብሎ ያለ ዲያቆን ነው ጌታ ማስተዋሉን ይስጠው

  • @AbigailMoses-w7l
    @AbigailMoses-w7l 15 днів тому +11

    የገዳም እኮ ዋናው አላማ ግብሩሰዶምን ለማስፋፋት ነው

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  15 днів тому

      🙏🙏

    • @astrobible860
      @astrobible860 15 днів тому +3

      ዓለማዊነቱ በልብ ይዞ ከአለም መሸሽ ዘበት ነው

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 15 днів тому +1

      ብሽሽቅ ወንጌል አይደለም ! ዓላማው እግዚአብሔርን አብዝቶ ለመቅረብ ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባይሆንም ዓላማውን በሳተ መንገድ እየተገለገሉ ነው። ከሮም እስከ ኢትዮጵያ የግብረሰዶም መፈበረኪያ መሆኑ እውነት ነው

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  14 днів тому +1

      @asemamawabera1790 ኢትዮጵያ ሳይሆን ገዳም!!!!😒

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 14 днів тому

      አምን አሜን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 14 днів тому +1

    ገዳም እንዲህ አይነት አስነዋሪ ስራ እግዚአብሔር ሆይ የስራቸውን ስጣቸው መጀመሪያ ለምን ገዳም ይገባል ይህንን ቆሻሻ አይምሮ ይዞ እዚሁ በአለም አይጨመላለቁም እንዴ ባለጌዎች እግዚአብሔር ን የማይፈሩ

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 14 днів тому +2

    እግዚአብሔር ፅዋው ሞልታለች እንዲ ጉዳችሁን ባደባባይ አወጣ ገና ስንት ጉዳችሁ ይወጣል ጉዳችሁ እንዳይወጣ ነበር ሲፍጨረጨሩ የነበረው ተጋለጣችሁ

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому +1

    እባብ ይናገራል?😂😂😂እባበኛ ቋንቋ ትችላለክ 😂😂😂እስቲ በእባበኛ እየሱስ ጌታ ነው በልልኝ

  • @senasafikre
    @senasafikre 15 днів тому +1

    ጤነኛ ሰው እንደት ትውልድን ደጌታ ቤት ያወጣውን እባብ እንደ ወዳጅ አድርጎ ያወራል አውሬው ካልሰራበት በስተቀር በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 14 днів тому

    ማነው አንተን የሰው ሀጢያት ዘርዛሪ ያደረገህ? ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ናት ሀጢያተኛም ናት። የሰማያዊዋ ግን አሸናፊዋ ናት። ሰውን ሳይሆን ክርስቶስን የተመለከተ ይድናል።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 14 днів тому

    አንተ ተሳዳቢ ነህ ። ይቅር ይበልህ ። ደግሜ አላይህም ። እየሱስ ፍቅር ነው

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 14 днів тому

    አንተ. ጴንጤ የኦርቶዶክስን ሀይማኖት ማጥፋትህ ነው ማን ጸልይ አለህ አንተ ራስህ ግብረስዶም ነህ ይህንን የገማ አፍህን በሳሙናና በኦሞ ታጠበው አራት ነጥብ

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995  11 днів тому

      ተባርክ ያንተን ሃይማኖት በዚህ ማውቅ ይቻላል 😒

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 15 днів тому

    ግብረሰዶም😂😂😂ሳቄ ናልኝ ጥሩ ነው ፊልም ብትሰራ ያዋጣሀል አባቴ የካህን ልብስ ሞልቷል አርቲስት ነኸምያ የአባብዬን ለእማምዬ አሉ እንታደስ እያላቹህ የምትበጠብጡን እናንተ ጋር ነው ሰዶማዊነት ያለው ስራችሁን ወደ ሌላ አታላኩ 😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 14 днів тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @aliatam4076
    @aliatam4076 15 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lidya-q7k
    @Lidya-q7k 15 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 15 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤