Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አህለን ማር ወላሂ ጥሩ መረጃ ነው ያሳየሽን ሹክረን
ሲትራዬ በጣም እናመሠግናለን አይዞሽ በርቺ
ኢሻአላሕ
😍
አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበርካቱ አህለን ሲትራየ ማሻ አላህ አወ ትክክክል ውደ
እህት በአላህ ከደራ ማለት የት ነወ ጂዳ ወሠጥነወ
አወ ጂዳ ነው እማ ባለታክሲወቹን ከንደራ ሱቀ ደሀብ ውሰዱኚ ብትያቼው እዛው ያደርሱሻል ከዛ ፊለፊት ነው ሱቀ ሱማል ስጠይቂ ያሳዩሻል
@@setiramedia4959አላህ ጀዛሸን ይክፋለወ እህት
ኢንሻላህ ሲትሩ ትሩ መረጃ ነው
✌️🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማሻአላህ
መልሸልኝ በአላህ
አሁን 8 አርያል ገብቷል
የኔ ዉድ ምንም ደሥ አላልሺኝ ቤተሠብ ሳትነገሪ አገባሽ እዴ ??ማለቴ እቃሽን አወጣጣሽ !!
እረ ኢሙ እኔንም አጠራጥሮኛል
@@kiyamohammed2740 ዉዴ ቤተሠብ እኮ ነን ሳንጠራ ??ነዉር ነዉ ይሄ ከሆነ ሲትሩ ትቀጣለች !!
አወይ ጊዜ አንች ደህናውን ጊዜ ነው ምታስቢው አሁን እኮ ኑሮ ውድነቱ ሳውዲም ብሷል አልከንደራ ፈርሷል ብዙ ለኛ ጠቃሚ መሀሎች ፈርሰዋል ከተማ እድሳት ተብሎ አሮጌ ሰፈሮች ሁሉ ፈርሰዋል የት እንደገቡ አናውቅም ።ቢሆንም ሌላ ቦታ አይጠፋም ትንሽ ቢወደድም ጠቅሚ ነው ።አሁን 1 ለሃፍ ዝቅተኛ ዋጋ ተብሎ 400 ሪያል ነው።እናም ኢትዬጲያ ለሀፉ ያን ያክል ጠቀሜታ ያለው አይመስለኝም ትንሽ ከተረገጠ ይበላሻል። መቀየር አይቻልም ማጠብ አይቻልም በማሽን ቢታጠብም እኛ ግን አብዛሃኞቻችን ከኑሮችን ሁኔታ እና የምንኖርበት አካባቢ አንፃር ማሳጠቢያ መንገዶች ትንሽ አይመቻቹልንም።እኔ በበኩሌ እንደዚህ አስቤ ነበር አሁን ሜትር 8 -10-12 እንደ ጨርቁ ደረጃ አለ እዛው ገዝተን እዛው በምትፈልጊው መጠን ይሰፋሉ የውስጥም እንደዚሁ በምፈልጊው አይነት ይሰራሉ በጣም እሪፍ ነው።ግን አንድ ጥያቄ አደረብኝ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል። አጥበን ስንቀይር የግድ ተኩስ ያስፈልገዋል አያስፈልገውም??? አረቦች ጋ ሁሌም ተኩሰን ነው ምናለብሰው ኢትዬ ደግሞ የመብራት ነገር ታውቂያለሽ ይህ ምናልባች እሱን የመተኮሻ ካሃርባ እለለበት ቦታ ብኖር ምን አደርገዋለሁ ንገሪኝ ካውያ ቤቶች አሉ ?? እንደዚህ አይነት ነገሮችን ሚተኩሱ ምክኒያቱም ሲታጠብ በጣም ይጨማደዳል ።መልሽልኝ ለጠቅላላ እውቀት
አወ ማማ ላስተኩስ ካልሺ ካውያ ቤቶቺም አሉ ቤትሺም ብትተኩሺ ያን ያህል አይደለም ከህረባ የሚቆጥረው
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ኑ