ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

КОМЕНТАРІ • 491

  • @tigi886
    @tigi886 3 місяці тому +119

    ጌታ ኢየሱስ ልክ ይህንን ዉሀ ጣዕም ሰተህ ወደ ወይን ጠጅ እንደቀየርከዉ ባንተ ለምናምንብህ ክርስቲያኖች ሁሉ ከፊታችን ባለዉ ዘመናችን ላይ መዐዛችንን እና ጣዕማችንን እንዲህ ቀይርልን🙏🙏🙏

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 3 місяці тому +2

      Amen 🙏

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 місяці тому +1

      ❤Ameen Ameen 🤲 kalhiwot yasmaln 🤲 Ameen Ameen Ameen Ameen

    • @woineabreha4510
      @woineabreha4510 3 місяці тому

      አሜን

    • @lambujilam8180
      @lambujilam8180 3 місяці тому

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham 3 місяці тому

      Amen kibrun huhu geta ywused be geta be Jesus sim

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 місяці тому +96

    መታደል ነው አንተ እራሱ በቦታው ላይ መገኘትክ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 3 місяці тому +169

    ቃና ዘገሊላ ቃና ዘገሊላ በዛ በሰርግ ቤት ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ ተገኝተሀል ጌታ ከእናትህ ጋራ❤ አቤት መባረክ መታደል አምላኬ መድኃኔዓለም የኔ ቤዛ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ላንተ ይሁን ክብር ለእናትህ ለእማምዬ ወላዲተ አምላክ ይሁን አሜን

    • @IdiluChorza
      @IdiluChorza 3 місяці тому +8

      Amen....🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke 3 місяці тому +1

      😂😂

    • @saltanmm7797
      @saltanmm7797 3 місяці тому +1

      amen❤🙏

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +1

      ​@@ErahmatAwokeመናፍቅ ዉጣ ከዚ ጌታ ይገስፅህ።

  • @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር

    ጌታ ሆይ የቃናውን ውኃ ወደ ወይን የቀየርከው የኛንም ህይወታችንን ለውጥልን ❤❤ አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤

  • @zenuzenu9134
    @zenuzenu9134 3 місяці тому +42

    ቃና ዘገሊላ በእኛ በኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ በጣም የሚታወቅና የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የታየበት ነው

  • @tsion797
    @tsion797 3 місяці тому +53

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ካደረከው ታምር በላይ ያደረክልን ይበልጣል ስለኛ ሀጥያት ስለኛ በደል እራስህን አሳልፈህ ሰተህ ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚያስደንቅ ብርሀን ስላመጣሀን የዘላለም ህይወትን ስለሰጠሀን አመሰግንሀለው ኢየሱስ ጌታ ነው መንገድ ነው ህይወት ነው አዳኝ ነው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 3 місяці тому

      Amen ewunt new esu becha besraw esu becha kebrun yiwusd tbarki ehte❤❤❤🎉

    • @fallaksamra4465
      @fallaksamra4465 3 місяці тому

      Ameenn

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 3 місяці тому

      Amen Amen 🎉🎉

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏💕💕💕

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 7 днів тому

      አሜን❤አሜን❤ አሜን❤❤❤❤

  • @Amete3029
    @Amete3029 3 місяці тому +23

    ወይ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @vikerich8346
    @vikerich8346 3 місяці тому +34

    ታድለክ በአንተ ቀናው መንፈሳዊ ቅናት ነው እግዚአብሔር ይጨምርልክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +1

      በጣም ያሰቀናል እግዛብሂር ያሰብከውን ያሳካልክ በጣም ምርጥ ነው አቀራርብክ❤❤ እግዛብሄር ይመሰገን ህይወታችንንም በታአምሩ ይቀይርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 місяці тому +26

    አቤላ ታድለህ አንተን ባርገኝ እላለሁ በርከቱ ለኛም ይድርስን ❤❤

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ Місяць тому +5

    😢በስማም አንተ እራሡ ማስጎብኘት መባረክ እና መመረጥ ነዉ ታድለህ

  • @FekdeMienuta
    @FekdeMienuta 3 місяці тому +6

    አምላኬ እና ጌታዪ ወሃውን ወደ ወይን የቀየርክ አምላክ እባክህ የኔንም ህይወት ቀይረው

    • @MebaWebeshet
      @MebaWebeshet 2 місяці тому

      አሜን ይደረግልን።።።።

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 23 дні тому +2

    ጌታ ራጅም እድሜ ይስጥ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 3 місяці тому +14

    የእኛ እንቁ አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ መጀመሪህን ሳይሆን መጨረሻህንም ያሳምርልህ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ZewudituZnabie
    @ZewudituZnabie 3 місяці тому +6

    እመቤታችን ሆይ ጌታችን መራራው ህይወታችንን እንደ ቃና ዘገሊላ ወይን ያጣፍጥልን ዘንድ ለምኝልን

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 3 місяці тому +59

    ጣእም አልባ ቀለም አልባ የነበረውን ውሃ መልክ ያለው ጣፋጭ ጣእም ያለው ወይን አድርጎ እንደለወጠው በህይወታቹ ጣእምና ትርጉም ያጣቹ ወደ እውነተኛው አምላክ ክርስቶስና ወደ ህያው ቃሉ ተመለሱ ህይወታችሁን በድንቅ ይለውጠዋል ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +9

      በጌታ ስም የመጣዉ አዲሱ የአዉሬ መንፈስ ከኛ ይራቅ። እኛ የምናመልከዉ ጌታ በቅዱሳን መላእክቶች የተከበበዉን የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለሆነ መናፍቃን ያለ ቦታችሁ ገብታችሁ አትበጥርቁ። ዉጡ ከዚህ ጌታ ይገስፃችሁ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +1

      @@Amanuel-sq3hz የሉተርን ገድል ማለትህ ነዉ??? ታዲያ እዚህ ለምን ገባህ?? ዉጣ ከዚህ ጌታ ይገስፅህ!!!

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 місяці тому

      ​​​​​@@Amanuel-sq3hzይቅርታ.ገድላቶች.የሚባሉት.መለአኮች.እና.ድግልማርያም.ናቸዉ.😅🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸ጅልጅልልልሎሎሎሎሎሎች

    • @addiskuskume2454
      @addiskuskume2454 3 місяці тому

      Amen 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት እንዴት በመንፈስ ያድሳል ጌታ ሆይ በግርማ መንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን

    • @samid7363
      @samid7363 3 місяці тому

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ አሜን አሜን አሜን

  • @naodtube2
    @naodtube2 3 місяці тому +25

    ቃና ዘገሊላ በዚያ በሰርግ ቤት ተገኝተሀልና ከእናትህ ጋራ
    በእድምተኞች መሀል ተአምር ልትሰራ
    ለተጨነቁትም ልትሽር መከራ
    የእናትህ ምልጃ በግልፅ የታየበት
    ልመናዋን ሰምተህ ታምር ያረክበት
    ትምህርት ሆኖናል እስከ ዛሬ ድረስ
    እያልን እንዘምር እየሱስ እየሱስ
    በቃና ዘገሊላ (2*)ክብካብ ኮነ(2*)
    ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ስላደረገልን እና ሰለሚያደርግልና ነገር ሁሉ ምስጋና ይግባው አሜን❤❤❤❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 2 місяці тому +4

    ታድለህ በህይዎት ጌታን ማየት ይሁንልህ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +5

    አቤት መታደል ዋንድማቺን እናመሰግናለን ክብር ትስጥልኝ ኡፍፍፍ ማቼ ይሁን እኔም ላዝ ክብር ቦታ የምባቃ 😭😭😭😭

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 місяці тому +5

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ዘወትር እየደከምክ ይሄን የመሰለ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያ ተዓምር የተፈፀመበትን ቦታ ሣንሄድ አንተ ስላሣየኸን የድንግል ልጅ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ተባረክ፣ተባረክ፣ተባረክ፡፡

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 3 місяці тому +4

    ታድለህ አቤል ቦታው ኤደክ ለኛም በረከት ይድረሰን 👐ቸሩ መድአኒሀለም የአለሙ ቤዛ የአለሙ ንጉስ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን👐

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Місяць тому +2

    አብል ትልቅ ስራ ነው የሰራህውና ፈጣሪ እምላካችን አብዝቶ ትልቅ ያርግህ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 місяці тому +4

    አረ አንተ ልጅ ምን ብዬ ልመረቅህ ታድለህ በረከትህ ይደረብን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ በመፃፍ ቅዱስ የተነገረውን ቦታ እያሳየህን ነው ተባረክ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በመን ታደላቸሁት እኛንም ለዚህ ያብቃን 😢❤❤❤❤ ❤❤

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ አቤሎ ለናፈቅን እየሩሳሌምን በደንብ አስጎበኘኸን

  • @Habtam837
    @Habtam837 3 місяці тому +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤሎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naodtube2
    @naodtube2 3 місяці тому +9

    አቤላ በጣም ምርጥ ስራ ነው።መቼ ነው ወደ ግብፅ ገዳማት እና ፒራሚዶች ሂደህ የምትሰራው 😊❤

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 3 місяці тому +3

      ወላሂ እኔ እራሱ እፅፍለታለሁ እያልኩ ተቀደምኩ አው ሂደህ የፌራኦንን አፅም አሳየን

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ምን ያህል ቢወድህና አንተስ ምን ያህል ብታመሰግነው ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃህ?

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 місяці тому +1

    አቤሎ ቅን እና መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ሙሉ ጤና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ ።

  • @Tomno319
    @Tomno319 3 місяці тому +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

    • @Meheret-Nany
      @Meheret-Nany 3 місяці тому +20

      የጌቶችም ጌታነው:: የነገስታትም ንጉሥ ነው:: በሥጋ የመጣ የተባረከ የዘለአለምም. አምላክ ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ:: አምላክነቱንም መስክሩለት::

    • @Tomno319
      @Tomno319 3 місяці тому +3

      @@Meheret-Nany እኔ መች አይደለም አልኩኝ ኢየሱስ ጌታ አምላክ መድሀኒት ነው🥰🥰🥰

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +5

      መናፍቅ ዉጣ ከዚ ጌታ ይገስፅህ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +3

      እየሱሰ ጌታነ የጌቶች ጌታ ነው የሰማዬ ጌታ የምድሩ ባለቤት መድሃንያለም የሰራዊት አምላክ መድሃንያ አለም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tomno319
      @Tomno319 3 місяці тому +3

      @@Zeritu-r8o መናፍቅ የኢየሱስ ስም ሲጠራ የሚበሳጭ ሰው ነው😁 ዓለም ትስማ📢ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው 😊

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 3 місяці тому +1

    የድንግል ማሪያም ❤ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ባለውልድ ክርስቶስ🙏ክብር ምስጋና ይገባሀል አባታችን ፍጣሪያችን አምላካችን የናታችን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም❤ ልጅ አንተን ይዘን ሁሉም ሙሉ ነው አሜን🙏❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +2

    ለሚያምን ሁሉም ይደረግለታል❤❤❤❤ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 21 день тому

    እግዚአብሔር በቃነ ዘገሊላ እንደተገኛ በአንም ቤት በኛም ቤት ከእናቱ ጋር ይገኝልን እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሐለን

  • @lidgeli7398
    @lidgeli7398 3 місяці тому +1

    አሜን እርሱን ጠርቶ ማን አፈረ የኛ ጌታ የኛ ደራሽ...❤❤❤

  • @misganafikadu168
    @misganafikadu168 8 днів тому

    Thank You Dear Brother ❤🎉
    የኛንም ህይወት በተምራቱ ይሙላ አሜን

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 3 місяці тому

    አሜን አቤል የገለፅክበት ሁኔታ ደስ ይላል ተባረክ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 3 місяці тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን አቤል ታድለህ መንፈሳዊ ቦታ ከእየሩሰ አሌም ጀምረህ መታደል ነው❤❤❤❤

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 2 місяці тому

    ሰላም ወድማችን ታድለህ እኮ ነው በውነቱ ይሄን ቦታ ማየት በራሱ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zabishayele
    @zabishayele 3 місяці тому

    ታድለህ ♥️ቤቱን ስትረግጥ እግዚአብሔር ይረገጣትን መሬ ት ♥️♥️♥️

  • @monamona7139
    @monamona7139 3 місяці тому +1

    እንዴት ደስ ይላል አበሎ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ቦታውን ማየት በራሱ ❤❤❤ እናመስገናልን አቤላ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 2 місяці тому

    አቢኤል ዘመንህ የተባርከ የተቀደሰ ይሁንልህ 💚💛❤🙏🙏🙏👌

  • @YakMms
    @YakMms 3 місяці тому +2

    ተባረክ የኔ ጀግና 🎉ክፉ አይንካዉ🎉❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን በረከትህ ይደረሰን መታደልነዉ የሄን የተቅደሰቦታ መርገጥ ለእኛም በአይናችን ስለአስጎኝህን እናመሰግናለን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 3 місяці тому

    ኡፍፍ ክብር ለክርስቶስ ይሁን ፀዳ ያለ በምንም የማይታማ አምላክ ነው ጌታችንን መዲሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 3 місяці тому +3

    ክብር ለጌታ❤❤❤

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 3 місяці тому +2

    እውነት ነው እሱ ካለ ሁሉ ሙሉ ነው በኸይወቴ አይቼዋለው። እ/ር ይመስገን።

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 3 місяці тому

    ታድልህ ሁሉንም ቦታ ትኅበኛልህ❤❤❤❤
    ብርከቱ ይድርስን

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 22 дні тому

    እንዴት መድዬ ይወድሃል ወይ መታደል ውሃውን ወደወይን እንደቀየረ የኛንም ህይወት ይቀይር አሜን አሜን አሜን

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ፣ይጥብቅህ፣እናመሠግናለን ፣
    መታደል ፣ነዉ ፣ቅዱሱን፣ቦታ፣መረገጥህ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 місяці тому

    ሰላሳየኸን እግዛብሄር ይመሰገን

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 місяці тому

    ተባረክ እግዚአብሔር አብ አብዝዝቶ ይባርክህ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 3 місяці тому

    ስላስጎበኘህን ቃና ዘገሊላን እናመሰግናለን

  • @RuthShimels
    @RuthShimels 2 місяці тому

    ታድለህ እግዚአብሔር ይስጥህ ስላስጎበኘኸን

  • @WaasWssa
    @WaasWssa 3 місяці тому

    አቤላ ታድለክ እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ🙏❤

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew7423 3 місяці тому +1

    ውይ እንደው እንዴት ታድለሃል ተመስገን መታደል ነው 😮😮😮😮

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 місяці тому

    አቤል ታድለህ አንተም ተገኘህ ❤❤❤❤❤❤ቃና ዘገሊላ ❤❤❤❤

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 3 місяці тому

    ታድለህ ወንድሜ እኛም እዳንተ በረከቱ እንድንካፈል ፈጣሪ ይርዳን🙏

  • @alemtsehayoda2368
    @alemtsehayoda2368 3 місяці тому +1

    ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 3 місяці тому +2

    ታድለክ እመብረሀን ትከተልክ ወድሜ❤❤❤

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 місяці тому

    ጌታዬ መደሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለክብር ሳታበቃኝ ወዳንተ እንዳትጠራኝ በወላዲተ አምላክ ጌታ ሆይ ስንቅ የለኝም ስንቄን ሳላዘጋጅ እንዳትጠራኝ😢😢

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm 3 місяці тому

    እግዚአብሔርም ይባረክህ እናመሰግናለን

  • @ንብቱዩብ
    @ንብቱዩብ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 3 місяці тому

    🙏 🙏 🙏 🙏
    be heyewate laye mulaleghe Geta Hoye
    Haleluya

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 3 місяці тому +3

    ሰላም ያለው Video ምናገኘው አንተ ጋ ብቻ ነው በርታ

  • @SolomonLulie
    @SolomonLulie 2 місяці тому

    ተባረክ ደግመህ ደጋግመህ ስራልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 місяці тому +1

    ታድለህ❤❤❤❤

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሠገን ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን አቤል እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 місяці тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እግዚአብሔር ይስጥልን አቤሎ በረከቱ ይደርብን

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 місяці тому +1

    አቤሎ፣በቤቱ ያፅናህ ጀግና የተዋህዶ፣ልጅእድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 3 місяці тому

    Egiziabher Yebarkhi Abel Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Robel-e2k
    @Robel-e2k 3 місяці тому +4

    Abita huluy yehen channel sel orthodox tarike betesera wow telek waga alew please ❤❤❤❤

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e 3 місяці тому

    ታድላክ በጣም ባርካቱ ይድረሰን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 місяці тому

    አቤላ እንዲያዉ ታድለክ አንተን ባደረገኝ ብኜ ተመኘዉ በእዉነት እንዴት መንፈስን ያድሳል በእግዚአብሔር ስም🙏♥️ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ🙏♥️♥️♥️

  • @laveleable
    @laveleable 3 місяці тому

    Wow ✝️🙏you are blessed 😇 thank you for sharing 🙏✝️😇

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ::🙏🙏🙏

  • @MulukenBayu
    @MulukenBayu 2 місяці тому

    Really egziabher yesetelene antenem yeberetahe kiduse egziabher

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤️

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 3 місяці тому

    Yene nigus eyesus Simu yekber 🙏🙏🙏 Abelo geta abzito yebarkh

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 3 місяці тому

    አቤልዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ጌታ ሆይ ወሀውን ወደ ወይን እንደቀየርክ የኔንም ህይወት ክህመም ወደ ጤነኝነት ህይወት ቀይርልኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅኝ የኔ እናት❤❤❤

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 3 місяці тому

    ተባረክ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 місяці тому

    በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ቃልሁሉ እውነት ነው በግልፅ የሚታይ እግዚአብሄርን እየፈራን ብንኖር መልካም ነው 🙏🙏🙏
    አቤል እንደ ስምህ ጌታችን ይወደው እንደነበረው አቤል ምልከታህ ሁሉ ካንተ አልፎ ለኛም ጭምር በዐይናችን አሳየኸን እናመሰግናለን

  • @IffFyi
    @IffFyi 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 3 місяці тому +4

    ቤሩተ ውሰ ነው ያለሁተ ቃና ዘገሊላ ሄጃለሁ ደሰ የሚል ነው እምቤታች የተወለደችበተን መተህ በታሳያቸው ደሰ የለኛን አቤሎ እዲሁም የሊባኖሰ ዝግባ የሚባለውንም ❤❤❤

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 3 місяці тому

    Amen Geta Eyesus ayasaferm tebarek

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጎብኝህ አቤል።

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግብፅ ሔደህ ሲናን የምታሳየን መቼ ነው

  • @yazachewalebachew9577
    @yazachewalebachew9577 2 місяці тому

    Best lesson thank you God blessed you

  • @AdemKawo
    @AdemKawo 3 місяці тому +5

    ጥሩ ነው ።ግንኮ ብዙ እውነተኛ ተኣምራትን የምተገኛው ምንም ካልተበረዘው ቁርኣን ነው።

    • @dawittesfaye4033
      @dawittesfaye4033 3 місяці тому

      Maneh 7 kefel zamen yamte 1 kefel zamen seltefker neger lengr Dan neh

    • @Baby-ee6ww
      @Baby-ee6ww 2 місяці тому +1

      ማርያምን ተው በቃ ይደብራል ተበርዟል አልተበረዘም ለኛ ተውልን የናንተ አልተበረዘም እንኳን ደስ አላችሁ የኛ ከተበረዘ የተበረዘው ማንነታችንን ይዘን ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ዝም በሉ

    • @yordanosyordanos1356
      @yordanosyordanos1356 2 місяці тому

      😂😂 teamir alew Quran 😅😅😅

  • @tinsuboss
    @tinsuboss 3 місяці тому +1

    ታድለህ 🥰እግዚአብሔር ይባረክህ 🥰

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io Місяць тому

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ድጋሚ ለፍርድ ሳይሆን ለማስተማርና ለመፈወስ ለተአምራት ቢመጣ ብዬ እመኛለው መንፈስ የሚያድስ ቦታ ነው❤❤❤

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq 2 місяці тому

    በውነት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @berhanu100
    @berhanu100 2 місяці тому

    ጌታ ራሱ በአካል እንደገና ይመጣል።ቦታው ድንቅ ነው።

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 місяці тому +2

    ቃና ዘገሊላ በዛ በሰርግ ቤት ከእናትህ ጋር ሁነህ በተገኘህበት አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ♥️♥️♥️

  • @የሚችል
    @የሚችል 3 місяці тому

    ዋው ደስ ሲል የሊባኖሱን አይቸዋለሁ በሊባኖስ እና በሶርያ ድንበር ላይ ይገኛል

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 3 місяці тому

    ይሄን ተአምራዊ ስፍራ ማየት መታደል ነዉ ❤️