Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደ እኔ ይችን ቦታ ለመርገጥ የሚመኝ ማነው🥺✝️♥️🤲
ለመርገጥ የሚገባን ነን ??
@@mulukengetachew-zz5gw አደለም ግን በምህረቱ የቆምነውስ በቸርነቱ አደል
@@ሰሜናዊትየደሙፍሬ ለበሽተኞች እጂ ለጤነኞች መድሀኒት አያስፈልጋቸዉም ብሏል ክርስቶስ ለኛ ለሀጢያተኞች ነዉ የመጣዉ እዉነት ነዉ በእሡ ቸርነት እዝህ የደረስነዉ
እኔ
me😢😢😢😢😢
አቤሎ 2000 ዓም ወደኃላ ተመልሼ በኢየሱስ የስጋ ወራት የነበርኩ ነው የመሰለኝ ጌታኢየሱስ ይባርክህ
በጣም ደስ ይላል❤
አቤል ጎበዝ ልቤን በጣም ነው ያነሳሳሕ በርታ ጎበዝ ነህ
@selammulatu380lbvnohbml😅7 S
አቤቱ የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ 😢😢😢
Amen Amen Amen😢
አሜን(3)😢😢😢😢
እግዚአብሄር ካለን ደዌ ህመም ይፈውሰን አሜን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
Amen Amen Amen
Amen
አቤል የኔ እናት እኔ እንኳን ሀብት የለኝም በክንፍህ ውሱደኝ ብላ ትፀልይ ነበር እግዚአብሔር ታረክ ቀያረ የውስጥን ስሜት አዋቁ ነውና እግዚአብሔር ለዝች ቦታ አበቃት መውለድ ደግ ነው እኔም የዘወትር ህልሜ ነውና በፀሎት አስቡኝ
ተመስገን አሰይ ደስ አለኝ ለእንትሽ
ደስ ሲል እናትሽ ሁላችንንም ለቦታው ያብቃን የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እማ እንኳን ላዚህ በቃች እናትሽ።ግን ከኢትዮ. ኢየሩሳሌምለጉብኝት ስንት ብር ይፈጅብኛል?
❤❤❤መታደል ነው እኮ ጎበዝ እንኳንማዬት መስማት እራሱ !የስንቱ ጆሮ የዓለምን ዳንኪራ እየሰማ እችን ቅዱስ ቃል ያሰማህኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባህ!"
በጣም❤❤😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤
የኔ ወንድም አቤላችን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አምላካችን ይባርክህ
አቤቱ አምላኬ እንደ አፂያቴ ብዛት ሳይወን እንደ ቸርነትን አድነኝ😢🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ነው ማርያምን በስመዓብ እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው
የልጅነት ህልሜን አንተ እየኖርከው ስለየሁክ ታድለሀል ገና ልጅ እያለሁ ነበር እስራኤልን እንዲህ አይነት ቦታዋቿን መሄድ እና መባረክ ስመኝ የነበረው እኔ ባልሄድም ባንተ ጎበኝሁት የእግዚአብሔር በረከት ይደርብ ወድሜ
አሁንም መሄድ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ትስፋ አደርጋለሁ እስራኤል ብቻ ሳይሆን በርካታ ቦታዎችን እንደምታይ እነም እንደማደርገው አምናለሁ
እገዚአበሐረ ይጠበቅህ አቤል ወንድማችን✝️⛪️🕯🕯🕯🌹🌹🌷🌷🥀🥀🥀
ወንድማችን አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የማናዉቀዉን ድንቅና ተአምረኛ ቦታ በአይን ስለምታሳየን በእዉነት ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ🙏♥️♥️♥️ልዑል እግዚአብሔር እኛም ይሄን ቦታ ለመርገጥ ያብቃን🤲🥺♥️
ተባረክ አመሰግነዋለሁ ስላሳየከኝ ጌታ በአካል ለመርገጥ ያብቃኝ 🤲🤲🤲
ይሄን ኮሜንት የምታዩ ሰላማችሁ ይብዛ
@@camptube1 amen
ግሩም ድንቅ ነበር ሁሉም ደስ ይላል በርታ አቤላ ዘመን ይባረክ እኛም ለቦታው ያበቃን ❤
አቤቱ የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ሆይ በየሆስፒታሉ በየፀበሉ በአልጋ ላይ ያሉትን እህቴንም ጨምሮ ማራቸው እኔንም ባሪያህን አስበይ ያቤላ ቤተሰቦች ፀሎት አድርጉላት ለእህቴ ኩላሊታን ታማለች 😢😢😢😢😢
ተባረክ ቸር ያቆይ የሚያስፈልግህን እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተከበራችሁ የአቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ 2 ቻናል አባላት ሠራተኞች እና ተከታዮች ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ይብዛላችሁ ።
አሜን
እናመሰግናለን አቤላዬ ስለምታሳዬን ❤ 👏
አቤት እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
እድለኛ ነህ አቤላ በጣም ደስ ይላልበሰላም ላሀገርህ ያብቃህ
አንተ የታደልክ ልጅ ❤❤እጅግ ደስ ይላል ❤❤አቤሎ ግን ከፀበሉና ከእምነቱ ትንሽ አቀብለና❤❤
አቤል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አይተነው የማናውቀውን ሥላሳየኸን❤❤❤❤❤❤
ዋው አቤላ በጣም ደስ የሚል ቪድዮነው የሰራህልን ከድንቅ ትምህርት ጋር ቃለህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው 🙏 አቤል ተባረክ.
ወይ መታደልህ አቤሎ በወጣነትህ ፈጣሪህ አስብ የሚለውን አተ ፈፀምከው በእውነት ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ነው 😥
በእውነት ይህ ትልቅ መመረጥ ነው አቤላ መድህንአለም ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እውነት መፀሀፍ ቅዱስ አነባለሁ ይህን ቦታ በመፀሀፍ ቅዱስ አውቀዋለሁ ግን አሁን ስሰማው አድስ ሆኖብኝ እያለቀስኩ ደጋግሜ አየሁ ሰማሁ እኔ ለእስራኤል ቅርብ ሀገር ነኝ እግዝአብሔር ጦርነትን ከምድር ያጥፋልን ሰላም ያድርገንና ይህን ቅዱስ ስፍራ ሄጄ ለማዬ ያብቃኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች እወዳችኋለሁ❤❤❤
የፈጣሪ ነገር ሁልጊዜ አዲስ ነው ዛሬ በዚህ ስንገረም ነገ ደግሞ ሌላ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው የእግዚአብሄር ስራ ደስ ሲል እናመሰግናለን አቤልዬ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አቤሎ ተባረክ እኛም ለማየት ያብቃን አሜን (3)
እኳን ደህና መጣህ አቤሎ እዛው እዳለሁ ሁኔ ነው የማየው ተባረክ
❤❤❤ደስ ክብል በትኡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣቤል ሓውና
ብጣዕሚ ይትረፍ ኣብቲ ቦታ ተረኪብካ ብቪድዮ ሪኢካ መንፈስካ ይህደስ💟
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ጌታችን ኢየሱስ በድንገት መጥቶ እንደያጣን ተጊተን እንፃልይ የዘመኑ መጫረሻ እያቀረባ ይገኛል!!
በብዙ ተባረክ ወንድማችን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
አቤሎ ተባረከ ሰቱን አሳየህን 🎉🎉❤❤ የዳዊተ ልጅ ማረን ይቅረ በለን 😢😢😢
😢😢😢 እረ ደጁ በረገጥን እኛም ከበረከቱ ተሳታፊ በሆንን 😭😭🤲🤲
አቤልየ እድሜህን ያርዝመዉ አባቴ❤
አቤልዩ ተባርክ ዘርህ ይብዛዛ❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው ይሄንን ማየት እራሱ በርታ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ማንም የለኝም አምላኬ ለመፃጉ አየህበትን አይንህ ለኔም ተመልከተኝ 😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ደክሞኛል የዚህ አለም ሩጫ
የኔ እናት እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ❤
አይዞሽ ይኸው እየሰማሽ አይደል?በርቺ
🙏🙏🙏😢
ጌታ አለ የኔ እህት
አይዞሽ ታገሽ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው
አበሎ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ በመንገድህ የክርሰቶስ ብርሃን ይብራልህ ልጄ❤🎉🎉🎉
አምላኬና ጌታዬ እየሱሰ ከርሰቶይ ሆይ ማረኝ የቅርም በለኝ አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ወድማችን እኔ ምንም ቃላት ስለሌለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Betam des yemil kale hiweti yasemaln❤❤
Am so happy to see this place thank u so much bless you all ur family 😍🙏
አቤል አምላካችን ምንያህል እንደሚወድህ አስቀናኸኝ ታድለህ? ለደጀሰላሙ ያብቃኝ።አሜን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምንኛ መታደል ነው የድግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም ሆይ ይሄን ቦታ እድረግጥ ፍቃድህን ስጠኝ ከዛ ብሞትም አይቆጨኝ
አኔም ማርያምን😢😢😢
ፈጣሪ ይሄን ቦታ እንዳይ መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ በሂይወቴ ማየት የምመኘዉ እየሩሳሌምን ነዉ ጌታ የተወለደበትን እና ተአምራትን የሰራበትን ቦታ ማየት ህልሜ ነዉ❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ይሄን ስላሳየህኝ😢እኔን ሐጢያተኛዋን ይቅር በለኝ😢😢
ጌታ የአንተንም ሕይወት ይገናኝ እየሱስ ውድ እዚች ምድር የመጣው ታሪክ ለመተረክ ሳይሆን የእርሱን ሕይወት የዘላለም ርስት ሊሰጥህ ነውና ተጠቀምበት ❤እፀልይልሃለሁ ።
ጌታ ሆይ እንድፈወስበት ባልፈቀድከው ስፍራ እድሜዬን እንዳልጨርስ ጠብቀኝየማይደርሰኝን ወረፋ ከመጠበቅ አድነኝ🙏
😢አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው አቤቱ እኔን ባርያህን ይቅር በለኝ😢😢😢እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን👏💓💓💓
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤሎ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አቀረብልን የዲ ሄኖክም ጽሁፍ በጣም ልብን የሚነካ ነው
ቦታው ላይ አኀዳለሁ ይሠማኛል ተባረክ አመሠግናለሁ:
ወይ መታደልህ አቤሎ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ፀንተህ የምትኖር ያድርግህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
እናመሰግናለን ❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ የወንጌል ታሪክ ነው የመፃጉ ጌታ እኮ ምህርቱ ሁሌም ይገርመኛል በኃላ በአይሁድ ፊት እንደሚመተው እያወቀ አዳነው ክፋታችንን ተኮላችንን እያወቀ ግን ሁሌም ይምርናል የንስሀ ግዜም ይሰጠናል ተመስገን ጌታ ሆይ 🤲
God bless you!
wow geta Eyesus geta new 💯💯💯 zemnh ybarrk ❤❤
አቤሎ ታድለህ በማርያም ❤❤ጌታ ሆይ የምህረት እጁን ይዘርጋልን 🙏🙏🙏
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ቦታው መድረስ ለማንችል እንዲህ በአካል ተገኝተን የጐበኘን እስኪመስለን ድረስ በማስጐብኘትህ ሌላው አቤልዬ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስታነብልን ተመስገን ተመስገን አማኑኤል እንደ አንተ ያሉ ልጆችን ለሰጠን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተዓምራት ቦታ ማየት የተሰቀለበትን ሁሉን የሆነበትን ተዓምር ያደረገበትን ቦታ ከማየት፣ ተዓምሩን ከመስማት ውጭ ምን ደስታ አለ፡፡ ተመስገን፡ተመስገን፡ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባህ፡፡
አቤቱ አምላኬ ሆይ ...ለብዙ ዘመን አልጋ ላይ የሆነች እናቴን በምህረትህ እይልኝ !!!! አሜን ይሁን ያልከው ይሆናል
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ነው ጉብኝታችን አብረን ተጓዝን እኮ፡፡
አሜን አሜን🙏 ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። ወንድሜ እናመሰግናለን ተባረክ🙏
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቤላ ስለምታስጎበኝን💒❤🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
አቤት የኛ አዛኝ አባት። ሁሉንም በእኩል የምታይ ።ለመፃጉ የደረስክ ለአገራች ም ድረስላት።
አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን 😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ አቤሎ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምድራዊውን የእግዚአብሔር ሀገር ሀገረ እየሩሳሌምን እንዳሳየከን ሰማያዊውን ቤት የመንግስቱ ወራሽ ያድርክክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ወንድሜ!!!! !!!!!!
Thank you very much for showing us this video. Rahel Gebremessihe.😮😮😮😮😮😮
ወንድሜ አቤል እሄ በእውነት ታላቅ መታደልና መመረጥ ነው ያቺን ቅድስት አገር ማየት ፍፁም መባረክ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይነት ሆነብኝ ላቅ ያለም መንፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ በረከትህ ትድረሰኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
egezabehir kalen dewoi hememe yefewsen amen amen 😭😭
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አቤል
እግዚአብሔር የጠብቅህ አቤላ
Thank
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ታድለህ 😢😢
አቤላ እድለኛ ነህ ማየትህ እድሉ ደርሶኝ የጌታን ውልደት ቦታ ብጎበኝ ደስ ይለኛል
የወይና ልጅ እግዚአብሔር በይሄድክበት ይከትልህ ብዙ የምንፋልጋቸው ቦታዎች ያለ ክፍያ ታስጎበኝን አለህ በርታ ወንድማችን
እኔም እየዳንኩ ነኝ:: አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ:: እያስጎበኘሀን, እያስተማርከን, እያበረታታሀን እንደሆንክ እንዳትዘነጋ:: እዚያ አካባቢ የሰራሃቸውን ስራዎች ከጊዜው አንፃር እኔ በሌሎች ቀረፃዎች የተሻለ ግልፅ ነበር:: የሰራሀውን ሳትንቅ ሁሉንም አስተላልፍልን; በተቻለህ አቅም ያቀድካውን ሁሉ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ::❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
ታድለህ መመረጥ ነው አቤሎበእውነት እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል
እመሰግናለን አቤሎ ጅግናችነህ ክበርልን ንስሩ ጅግናችነህ።
የኔ ወድም እግዚያብሔር ይባርክ እነዚያ የተቀደሱ ቦታዎቸን ያየሁበትን ቀን አስታወስከኝ አሁንም እነዚያ የተቀደሱ ቦታዎቸ ይናፍቁኛል ከዚህ ዓለም ድካም ሳላርፍ አምላኬ ደግሞ ወደ ቅዱስት ሀገር እየ ሩሳሌም ይወስደኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
Thank u so much Abel 🙏 God bless u more !!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤል አንተ እውነትም እንደ መጀመርያው የአዳም ሌጅ አቤል አይነት ባህሪ ያለህ ሰው ነህ
አቤላ እግዚአብሔር ያክብልን በርታልን በመንፈስ ቦታው ላይ እዳለሁ ነው የተሰማኝ ደግሞ የእንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ መፅሐፍ በቦታው ላይ ሆነህ ስታነበው እንዴት ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመሰገንእግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ እህትህ ለቻናልህ አድስ ነኝ በጣም የምትመሰገን ወንድማችን ነህ እና ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አላምክ አሜን አሜን አሜን
ታድለህ በጣም አሪፍ ነገር ስለምታሳየን በራሴ አመሰግናለሁ አቤል የወይኗ ልጅ🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ቡፍቅድና በሃድኩኝ እንኳን ደህና መጣችሁ በጀርመነኛም አለ
አቤሎ እግዚያብሔር ይበርክህ ❤❤❤❤❤
አቤሎ ተባረክልን ። የአሰጎብኝ ፕሮግራም አዘጋጅልንና ኢየሩሳሌሞን አሰጎብኘን እሰኪ የብዙ ጊዜ ምኞቴ ነው አምለከ እስራኤል ፈቃዱ ይሁን። አቤሎ ቃልሕይወት ያሰማልን ። የመቤታችንን እናት ቅድሰት ሀናን ሰላሳለምከን ከልቤ አመሰገንኩሁ ። እመቤቴ በሄድክበት ትጠብቅህ እሷን የያዘ ከቶ ምንመ አያጣም ። አሜን (፫)❤❤❤🎉🎉🎉
አቤላ ቃል የለኝም የሰራሀው ይባረክ
ወን ድ ሜ እግዚ አብሄር ይባርክ በዚን ዘመን እጅግ በጣም ማወቅ ያለብን ን እያሳ ወከን ነው በርታልን
Selame lenatee yehuune wedima egzabhre ymsgene yena gtaa zeminke Hulu yetbarekiiyehuunii🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አቤላ ይሔን ማየት ራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክሕ
አቤላ:!በጣም አምሰግናለሁ ካቀርብከው ገበታ በደብ ተመግብለው :: ተባረክልኝ ወንድሜ!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እኔም ምኞቴ ነበር ቢሣካልኝ በረከቱ አይለየን አቤል ታድለሀል እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ አቤል❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መታደል ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን
እንደ እኔ ይችን ቦታ ለመርገጥ የሚመኝ ማነው🥺✝️♥️🤲
ለመርገጥ የሚገባን ነን ??
@@mulukengetachew-zz5gw አደለም ግን በምህረቱ የቆምነውስ በቸርነቱ አደል
@@ሰሜናዊትየደሙፍሬ ለበሽተኞች እጂ ለጤነኞች መድሀኒት አያስፈልጋቸዉም ብሏል ክርስቶስ ለኛ ለሀጢያተኞች ነዉ የመጣዉ እዉነት ነዉ በእሡ ቸርነት እዝህ የደረስነዉ
እኔ
me😢😢😢😢😢
አቤሎ 2000 ዓም ወደኃላ ተመልሼ በኢየሱስ የስጋ ወራት የነበርኩ ነው የመሰለኝ ጌታኢየሱስ ይባርክህ
በጣም ደስ ይላል❤
አቤል ጎበዝ ልቤን በጣም ነው ያነሳሳሕ በርታ ጎበዝ ነህ
@selammulatu380lbvnohbml😅7 S
አቤቱ የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ 😢😢😢
Amen Amen Amen😢
አሜን(3)😢😢😢😢
እግዚአብሄር ካለን ደዌ ህመም ይፈውሰን አሜን
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
Amen Amen Amen
Amen
አቤል የኔ እናት እኔ እንኳን ሀብት የለኝም በክንፍህ ውሱደኝ ብላ ትፀልይ ነበር እግዚአብሔር ታረክ ቀያረ የውስጥን ስሜት አዋቁ ነውና እግዚአብሔር ለዝች ቦታ አበቃት መውለድ ደግ ነው እኔም የዘወትር ህልሜ ነውና በፀሎት አስቡኝ
ተመስገን አሰይ ደስ አለኝ ለእንትሽ
ደስ ሲል እናትሽ ሁላችንንም ለቦታው ያብቃን የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እማ እንኳን ላዚህ በቃች እናትሽ።
ግን ከኢትዮ. ኢየሩሳሌምለጉብኝት ስንት ብር ይፈጅብኛል?
❤❤❤መታደል ነው እኮ ጎበዝ እንኳንማዬት መስማት እራሱ !
የስንቱ ጆሮ የዓለምን ዳንኪራ እየሰማ እችን ቅዱስ ቃል ያሰማህኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባህ!"
በጣም❤❤😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤
የኔ ወንድም አቤላችን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ አምላካችን ይባርክህ
አቤቱ አምላኬ እንደ አፂያቴ ብዛት ሳይወን እንደ ቸርነትን አድነኝ😢🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቅ ነው ማርያምን በስመዓብ እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው
የልጅነት ህልሜን አንተ እየኖርከው ስለየሁክ ታድለሀል ገና ልጅ እያለሁ ነበር እስራኤልን እንዲህ አይነት ቦታዋቿን መሄድ እና መባረክ ስመኝ የነበረው እኔ ባልሄድም ባንተ ጎበኝሁት የእግዚአብሔር በረከት ይደርብ ወድሜ
አሁንም መሄድ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ትስፋ አደርጋለሁ እስራኤል ብቻ ሳይሆን በርካታ ቦታዎችን እንደምታይ እነም እንደማደርገው አምናለሁ
እገዚአበሐረ ይጠበቅህ አቤል ወንድማችን✝️⛪️🕯🕯🕯🌹🌹🌷🌷🥀🥀🥀
ወንድማችን አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የማናዉቀዉን ድንቅና ተአምረኛ ቦታ በአይን ስለምታሳየን በእዉነት ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ🙏♥️♥️♥️ልዑል እግዚአብሔር እኛም ይሄን ቦታ ለመርገጥ ያብቃን🤲🥺♥️
ተባረክ አመሰግነዋለሁ ስላሳየከኝ ጌታ በአካል ለመርገጥ ያብቃኝ 🤲🤲🤲
ይሄን ኮሜንት የምታዩ ሰላማችሁ ይብዛ
@@camptube1 amen
ግሩም ድንቅ ነበር ሁሉም ደስ ይላል በርታ አቤላ ዘመን ይባረክ እኛም ለቦታው ያበቃን ❤
አቤቱ የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ሆይ በየሆስፒታሉ በየፀበሉ በአልጋ ላይ ያሉትን እህቴንም ጨምሮ ማራቸው እኔንም ባሪያህን አስበይ ያቤላ ቤተሰቦች ፀሎት አድርጉላት ለእህቴ ኩላሊታን ታማለች 😢😢😢😢😢
ተባረክ ቸር ያቆይ የሚያስፈልግህን እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተከበራችሁ የአቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ 2 ቻናል አባላት ሠራተኞች እና ተከታዮች ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ይብዛላችሁ ።
አሜን
እናመሰግናለን አቤላዬ ስለምታሳዬን ❤ 👏
አቤት እንዴት ደስ ይላል
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
እድለኛ ነህ አቤላ
በጣም ደስ ይላል
በሰላም ላሀገርህ ያብቃህ
አንተ የታደልክ ልጅ ❤❤እጅግ ደስ ይላል ❤❤አቤሎ ግን ከፀበሉና ከእምነቱ ትንሽ አቀብለና❤❤
አቤል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አይተነው የማናውቀውን ሥላሳየኸን❤❤❤❤❤❤
ዋው አቤላ በጣም ደስ የሚል ቪድዮነው የሰራህልን ከድንቅ ትምህርት ጋር ቃለህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው 🙏 አቤል ተባረክ.
ወይ መታደልህ አቤሎ በወጣነትህ ፈጣሪህ አስብ የሚለውን አተ ፈፀምከው በእውነት ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ነው 😥
በእውነት ይህ ትልቅ መመረጥ ነው አቤላ መድህንአለም ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እውነት መፀሀፍ ቅዱስ አነባለሁ ይህን ቦታ በመፀሀፍ ቅዱስ አውቀዋለሁ ግን አሁን ስሰማው አድስ ሆኖብኝ እያለቀስኩ ደጋግሜ አየሁ ሰማሁ እኔ ለእስራኤል ቅርብ ሀገር ነኝ እግዝአብሔር ጦርነትን ከምድር ያጥፋልን ሰላም ያድርገንና ይህን ቅዱስ ስፍራ ሄጄ ለማዬ ያብቃኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች እወዳችኋለሁ❤❤❤
የፈጣሪ ነገር ሁልጊዜ አዲስ ነው ዛሬ በዚህ ስንገረም ነገ ደግሞ ሌላ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው የእግዚአብሄር ስራ ደስ ሲል እናመሰግናለን አቤልዬ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አቤሎ ተባረክ እኛም ለማየት ያብቃን አሜን (3)
እኳን ደህና መጣህ አቤሎ እዛው እዳለሁ ሁኔ ነው የማየው ተባረክ
❤❤❤ደስ ክብል በትኡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣቤል ሓውና
ብጣዕሚ ይትረፍ ኣብቲ ቦታ ተረኪብካ ብቪድዮ ሪኢካ መንፈስካ ይህደስ💟
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ጌታችን ኢየሱስ በድንገት መጥቶ እንደያጣን ተጊተን እንፃልይ የዘመኑ መጫረሻ እያቀረባ ይገኛል!!
በብዙ ተባረክ ወንድማችን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
አቤሎ ተባረከ ሰቱን አሳየህን 🎉🎉❤❤ የዳዊተ ልጅ ማረን ይቅረ በለን 😢😢😢
😢😢😢 እረ ደጁ በረገጥን እኛም ከበረከቱ ተሳታፊ በሆንን 😭😭🤲🤲
አቤልየ እድሜህን ያርዝመዉ አባቴ❤
አቤልዩ ተባርክ ዘርህ ይብዛዛ❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው ይሄንን ማየት እራሱ በርታ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ማንም የለኝም አምላኬ ለመፃጉ አየህበትን አይንህ ለኔም ተመልከተኝ 😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ደክሞኛል የዚህ አለም ሩጫ
የኔ እናት እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ❤
አይዞሽ ይኸው እየሰማሽ አይደል?በርቺ
🙏🙏🙏😢
ጌታ አለ የኔ እህት
አይዞሽ ታገሽ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው
አበሎ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ በመንገድህ የክርሰቶስ ብርሃን ይብራልህ ልጄ❤🎉🎉🎉
አምላኬና ጌታዬ እየሱሰ ከርሰቶይ ሆይ ማረኝ የቅርም በለኝ አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ወድማችን እኔ ምንም ቃላት ስለሌለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Betam des yemil kale hiweti yasemaln❤❤
Am so happy to see this place thank u so much bless you all ur family 😍🙏
አቤል አምላካችን ምንያህል እንደሚወድህ አስቀናኸኝ ታድለህ? ለደጀሰላሙ ያብቃኝ።
አሜን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምንኛ መታደል ነው የድግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም ሆይ ይሄን ቦታ እድረግጥ ፍቃድህን ስጠኝ ከዛ ብሞትም አይቆጨኝ
አኔም ማርያምን😢😢😢
ፈጣሪ ይሄን ቦታ እንዳይ መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ በሂይወቴ ማየት የምመኘዉ እየሩሳሌምን ነዉ ጌታ የተወለደበትን እና ተአምራትን የሰራበትን ቦታ ማየት ህልሜ ነዉ❤
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ይሄን ስላሳየህኝ😢እኔን ሐጢያተኛዋን ይቅር በለኝ😢😢
ጌታ የአንተንም ሕይወት ይገናኝ እየሱስ ውድ እዚች ምድር የመጣው ታሪክ ለመተረክ ሳይሆን የእርሱን ሕይወት የዘላለም ርስት ሊሰጥህ ነውና ተጠቀምበት ❤እፀልይልሃለሁ ።
ጌታ ሆይ እንድፈወስበት ባልፈቀድከው ስፍራ እድሜዬን እንዳልጨርስ ጠብቀኝ
የማይደርሰኝን ወረፋ ከመጠበቅ አድነኝ🙏
😢አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው አቤቱ እኔን ባርያህን ይቅር በለኝ😢😢😢እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን👏💓💓💓
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤሎ በጣም ደስ የሚል ታሪክ አቀረብልን የዲ ሄኖክም ጽሁፍ በጣም ልብን የሚነካ ነው
ቦታው ላይ አኀዳለሁ ይሠማኛል ተባረክ አመሠግናለሁ:
ወይ መታደልህ አቤሎ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ፀንተህ የምትኖር ያድርግህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
እናመሰግናለን ❤❤❤
በጣም የሚገርመኝ የወንጌል ታሪክ ነው የመፃጉ ጌታ እኮ ምህርቱ ሁሌም ይገርመኛል በኃላ በአይሁድ ፊት እንደሚመተው እያወቀ አዳነው ክፋታችንን ተኮላችንን እያወቀ ግን ሁሌም ይምርናል የንስሀ ግዜም ይሰጠናል ተመስገን ጌታ ሆይ 🤲
God bless you!
wow geta Eyesus geta new 💯💯💯 zemnh ybarrk ❤❤
አቤሎ ታድለህ በማርያም ❤❤
ጌታ ሆይ የምህረት እጁን ይዘርጋልን 🙏🙏🙏
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ቦታው መድረስ ለማንችል እንዲህ በአካል ተገኝተን የጐበኘን እስኪመስለን ድረስ በማስጐብኘትህ ሌላው አቤልዬ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስታነብልን ተመስገን ተመስገን አማኑኤል እንደ አንተ ያሉ ልጆችን ለሰጠን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተዓምራት ቦታ ማየት የተሰቀለበትን ሁሉን የሆነበትን ተዓምር ያደረገበትን ቦታ ከማየት፣ ተዓምሩን ከመስማት ውጭ ምን ደስታ አለ፡፡ ተመስገን፡ተመስገን፡ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባህ፡፡
አቤቱ አምላኬ ሆይ ...ለብዙ ዘመን አልጋ ላይ የሆነች እናቴን በምህረትህ እይልኝ !!!! አሜን ይሁን ያልከው ይሆናል
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ነው ጉብኝታችን አብረን ተጓዝን እኮ፡፡
አሜን አሜን🙏 ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። ወንድሜ እናመሰግናለን ተባረክ🙏
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቤላ ስለምታስጎበኝን💒❤🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
አቤት የኛ አዛኝ አባት። ሁሉንም በእኩል የምታይ ።ለመፃጉ የደረስክ ለአገራች ም ድረስላት።
አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
ሆይ ማረን 😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ አቤሎ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምድራዊውን የእግዚአብሔር ሀገር ሀገረ እየሩሳሌምን እንዳሳየከን ሰማያዊውን ቤት የመንግስቱ ወራሽ ያድርክክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ወንድሜ!!!! !!!!!!
Thank you very much for showing us this video. Rahel Gebremessihe.😮😮😮😮😮😮
ወንድሜ አቤል እሄ በእውነት ታላቅ መታደልና መመረጥ ነው ያቺን ቅድስት አገር ማየት ፍፁም መባረክ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይነት ሆነብኝ ላቅ ያለም መንፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ በረከትህ ትድረሰኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
egezabehir kalen dewoi hememe yefewsen amen amen 😭😭
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አቤል
እግዚአብሔር የጠብቅህ አቤላ
Thank
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ታድለህ 😢😢
አቤላ እድለኛ ነህ ማየትህ እድሉ ደርሶኝ የጌታን ውልደት ቦታ ብጎበኝ ደስ ይለኛል
የወይና ልጅ እግዚአብሔር በይሄድክበት ይከትልህ ብዙ የምንፋልጋቸው ቦታዎች ያለ ክፍያ ታስጎበኝን አለህ በርታ ወንድማችን
እኔም እየዳንኩ ነኝ:: አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ:: እያስጎበኘሀን, እያስተማርከን, እያበረታታሀን እንደሆንክ እንዳትዘነጋ:: እዚያ አካባቢ የሰራሃቸውን ስራዎች ከጊዜው አንፃር እኔ በሌሎች ቀረፃዎች የተሻለ ግልፅ ነበር:: የሰራሀውን ሳትንቅ ሁሉንም አስተላልፍልን; በተቻለህ አቅም ያቀድካውን ሁሉ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ::❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
ታድለህ መመረጥ ነው አቤሎበእውነት እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል
እመሰግናለን አቤሎ ጅግናችነህ ክበርልን ንስሩ ጅግናችነህ።
የኔ ወድም እግዚያብሔር ይባርክ እነዚያ የተቀደሱ ቦታዎቸን ያየሁበትን ቀን አስታወስከኝ አሁንም እነዚያ የተቀደሱ ቦታዎቸ ይናፍቁኛል ከዚህ ዓለም ድካም ሳላርፍ አምላኬ ደግሞ ወደ ቅዱስት ሀገር እየ ሩሳሌም ይወስደኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
Thank u so much Abel 🙏 God bless u more !!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤል አንተ እውነትም እንደ መጀመርያው የአዳም ሌጅ አቤል አይነት ባህሪ ያለህ ሰው ነህ
አቤላ እግዚአብሔር ያክብልን በርታልን በመንፈስ ቦታው ላይ እዳለሁ ነው የተሰማኝ ደግሞ የእንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ መፅሐፍ በቦታው ላይ ሆነህ ስታነበው እንዴት ደስ ይላል ያገልግሎት ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ እህትህ ለቻናልህ አድስ ነኝ በጣም የምትመሰገን ወንድማችን ነህ እና ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አላምክ አሜን አሜን አሜን
ታድለህ በጣም አሪፍ ነገር ስለምታሳየን በራሴ አመሰግናለሁ አቤል የወይኗ ልጅ🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ቡፍቅድና በሃድኩኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ በጀርመነኛም አለ